31/10/2025
*በአስመራ ድንገተኛ የመንግስት ግልበጣ እንዳይካሄድ ተሰግቷል*
🩸❌ፕሬዝዳንት ኢሳያስ በሌሉበት ወቅት የህወሓት ታጣቂዎች ወደ አስመራ መምጣት ስጋት ፈጥሯል። ጀነራል ፍስሃ ኪዳኑ (ማንጁስ) እና ጀነራል ሃይለስላሴ ግርማይ (ወዲ እምበይተይ) ነገ አስመራ ይገባሉ።ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ለውይይት ወደ ግብፅ ባቀኑበት ወቅት፣ "የታጠቁ የህወሓት አዛዦች ለምን መጡ?" በሚል የእነዚህ አዛዦች ወደ አስመራ መምጣት በህግደፍ አመራሮች ዘንድ ተቀባይነት አላገኘም። ጉዞው በኤርትራ ጀነራሎች መካከል ትልቅ ውጥረት እንዳስከተለም እየተገለጸ ነው። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጉዟቸውን አቋርጠው እንዳይመለሱ ተሰግቷል።