አስደማሚ ትውልድ Asdemami Tiwlid

አስደማሚ ትውልድ Asdemami Tiwlid ከጊዜ ፣ ከእውቀቴ ከታላቅነቴ ሕይወት የምለግስ ደም ሰጪ ትውልድ!

በፊታውራሪ ላቀ አድገህ  ት/ቤት ተገኝተን  አስደማሚዎቹ ተማሪዎች እናቶችን እና የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ካልተገባ ሞት ለማትረፍ ደም ሲለግሱ ታድመናል።The incredible generatio...
25/01/2023

በፊታውራሪ ላቀ አድገህ ት/ቤት ተገኝተን አስደማሚዎቹ ተማሪዎች እናቶችን እና የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ካልተገባ ሞት ለማትረፍ ደም ሲለግሱ ታድመናል።
The incredible generation was at Fitawrari Laqe Adgeh, where students and faculty donated blood to save lives. They believe that this incredible generation has the power to bring forth real change and we agree!

#ለጋሽ #አስደማሚ

የፊታውራሪ ላቀ አድገህ  ት/ቤት አባላት በወሊድ ጊዜ ደም የሚያስፈልጋቸውን እናቶች እንዲሁም የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ህይወት ለመታደግ ደም ለግሰዋል። እንደዚህ ነው ማስደመም!Fitawrari...
25/01/2023

የፊታውራሪ ላቀ አድገህ ት/ቤት አባላት በወሊድ ጊዜ ደም የሚያስፈልጋቸውን እናቶች እንዲሁም የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ህይወት ለመታደግ ደም ለግሰዋል። እንደዚህ ነው ማስደመም!
Fitawrari Laqe Adgeh School has just joined the . The students and faculty members have donated blood to save the lives of mothers who need blood during childbirth and victims of car accidents. Now that’s incredible!

#ለጋሽ #አስደማሚ

ከብርቱዎቹ የቱሉ ዲምቱ ት/ቤት ተማሪዎች ጋር ካሳለፍነው አስደሳች ጊዜ በጥቂቱ ተጋበዙልን። እነኚህ አስደማሚ ተማሪዎች አስደማሚውን ትውልድ ተቀላቅለው ደም በመለገስ በሺዎች የሚቆጠሩ የእናቶች...
23/01/2023

ከብርቱዎቹ የቱሉ ዲምቱ ት/ቤት ተማሪዎች ጋር ካሳለፍነው አስደሳች ጊዜ በጥቂቱ ተጋበዙልን። እነኚህ አስደማሚ ተማሪዎች አስደማሚውን ትውልድ ተቀላቅለው ደም በመለገስ በሺዎች የሚቆጠሩ የእናቶችን እና የመኪና አደጋ ታዳጊዎችን ህይወት ታድገዋል።
Check out some of the highlights of Tulu Dimtu School’s amazing students! They donated blood with , determined to save the lives of thousands of mothers and car accident victims.

#ለጋሽ #አስደማሚ

ቱሉ ዲምቱ ት/ቤት ተማሪዎች ህይወት ለማዳን ደም በመለገስ አስደማሚውን ትውልድ ተቀላቅለዋል። Guess who else joined the   cause. Tulu Dimtu School has join...
23/01/2023

ቱሉ ዲምቱ ት/ቤት ተማሪዎች ህይወት ለማዳን ደም በመለገስ አስደማሚውን ትውልድ ተቀላቅለዋል።
Guess who else joined the cause. Tulu Dimtu School has joined this incredible generation that saves lives by donating blood.

#ለጋሽ #አስደማሚ

በቦሌ መሰናዶ ት/ቤት የነበረን አስደማሚ ቆይታ በትንሹ ይህን ይመሰል ነበር።Here are some of the moments captured at the Bole secondary school’s  . ...
21/01/2023

በቦሌ መሰናዶ ት/ቤት የነበረን አስደማሚ ቆይታ በትንሹ ይህን ይመሰል ነበር።
Here are some of the moments captured at the Bole secondary school’s . The youth donate life-saving blood to mothers and car accident victims. We are inspired!

#ለጋሽ #አስደማሚ

የቦሌ መሰናዶ ት/ቤት አባላት እኛም አስደማሚ ነን በማለት ተቀላቅለውናል! ደም በመለገስ የእናቶች እና የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ህይወት ለመታደግ ቆርጠው ተነስተዋል።Bole secondary s...
21/01/2023

የቦሌ መሰናዶ ት/ቤት አባላት እኛም አስደማሚ ነን በማለት ተቀላቅለውናል! ደም በመለገስ የእናቶች እና የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ህይወት ለመታደግ ቆርጠው ተነስተዋል።
Bole secondary school members have joined the family. They have donated blood to help our cause and became an

#ለጋሽ #አስደማሚ

አስደማሚዎቹ የበሻሌ ት/ቤት ተማሪዎች ያሳዩትን ጀግንነት ይመልከቱ!Take a look at the some incredible moments at Beshale school these amazing stu...
21/01/2023

አስደማሚዎቹ የበሻሌ ት/ቤት ተማሪዎች ያሳዩትን ጀግንነት ይመልከቱ!
Take a look at the some incredible moments at Beshale school these amazing students have donated blood that will go on to save mothers and car accident victims.

#ለጋሽ #አስደማሚ

በወሊድ ጊዜ ደም የሚያስፈልጋቸውን እናቶች እንዲሁም የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን የማዳን ሃላፊነትን የበሻሌ ት/ቤት አባላት የእኛም ጭምር ነው በማለት ደም ለግሰዋል። አስደማሚው ትውልድ ማለት ይ...
21/01/2023

በወሊድ ጊዜ ደም የሚያስፈልጋቸውን እናቶች እንዲሁም የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን የማዳን ሃላፊነትን የበሻሌ ት/ቤት አባላት የእኛም ጭምር ነው በማለት ደም ለግሰዋል። አስደማሚው ትውልድ ማለት ይሄ ነው!
With countless lives of our mothers lost during childbirth as well as patients of car accidents all due to blood loss, Beshale school has taken responsibility to help reduce this tragedy by donating blood. This is what it means to be a part of the

#ለጋሽ #አስደማሚ

ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሃምሳ ሰው ጌጡ ነው! አስደማሚውን ትውልድ ተቀላቅለን ደም በመለገስ ለእናቶች እና ለመኪና አደጋ ተጎጂዎች ጌጥ እንሁላቸው። መልካም የጥምቀት በዓል !Lets c...
18/01/2023

ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሃምሳ ሰው ጌጡ ነው! አስደማሚውን ትውልድ ተቀላቅለን ደም በመለገስ ለእናቶች እና ለመኪና አደጋ ተጎጂዎች ጌጥ እንሁላቸው። መልካም የጥምቀት በዓል !
Lets come together on this amazing journey and save the lives of mothers and car accident victims.Happy Epiphany!

#ለጋሽ #አስደማሚ

ባሳለፍነው ቅዳሜ ለእናቶች እና ለመኪና አደጋ ተጎጂዎች አለንላችሁ በማለት በሜክሲኮ ፣ በምዕራብ ሆቴል ፣ በመገናኛ በመገኘት በአስደማሚ ሁኔታ ሰዎች ደም ለግሰዋል። እኛ ተደምመናል! እናንተስ...
18/01/2023

ባሳለፍነው ቅዳሜ ለእናቶች እና ለመኪና አደጋ ተጎጂዎች አለንላችሁ በማለት በሜክሲኮ ፣ በምዕራብ ሆቴል ፣ በመገናኛ በመገኘት በአስደማሚ ሁኔታ ሰዎች ደም ለግሰዋል። እኛ ተደምመናል! እናንተስ አስደማሚ ትውልድ ለመሆን ዝግጁ ናችሁ?
The city showed us that there is no holding back when it comes to saving the lives of mothers and car accident victims. we are amazed!

#ለጋሽ #አስደማሚ

ለመለገስ ተዘጋጅታቹዋል? አርቲስት ሸዊት ከበደ፣ አርቲስት ሚካኤል ታምሬ እና አርቲስት ይገረም ደጀኔ ከእናንተ ጋር ደም ለግሰው የእናቶች እና የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ህይወት ለመታደግ ቅዳሜ...
13/01/2023

ለመለገስ ተዘጋጅታቹዋል? አርቲስት ሸዊት ከበደ፣ አርቲስት ሚካኤል ታምሬ እና አርቲስት ይገረም ደጀኔ ከእናንተ ጋር ደም ለግሰው የእናቶች እና የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ህይወት ለመታደግ ቅዳሜ ጥር 6 እታች በተጠቀሱት ቦታዎች ቀጠሮ ይዘዋል! እናንተም ደም በመለገስ አስደማሚውን ትውልድ ተቀላቀሉ!
ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ
በሜክሲኮ አደባባይ ፣ መርካቶ ምዕራብ ሆቴል፣ ጎማ ቁጠባ፣ ስታዲየም ፣ እና መገናኛ አደባባይ እንገናኝ!
Are Your READY to Donate? Join Artist Shewit Kebede, Artist Michael Tamire and Artist Yigere in donating blood to save countless lives this Saturday on January 14th. Donate blood and be part of the

#ለጋሽ #አስደማሚ

የቱሉ ዲምቱ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አባላት በወሊድ ጊዜ ደም የሚያስፈልጋቸውን እናቶች እንዲሁም የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ህይወት ለመታደግ ደም ለግሰው አስደማሚውን ትውልድ ተቀላቅለዋል። Tul...
12/01/2023

የቱሉ ዲምቱ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አባላት በወሊድ ጊዜ ደም የሚያስፈልጋቸውን እናቶች እንዲሁም የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ህይወት ለመታደግ ደም ለግሰው አስደማሚውን ትውልድ ተቀላቅለዋል።
Tulu Dimtu Secondary School have joined our incredible movement. The incredible students and faculty members have donated blood to save the lives of mothers who need blood during childbirth and victims of car accidents.

Follow our socials
https://www.facebook.com/AsdemamiTiwlid/
https://www.instagram.com/Asdemami_Tiwlid/
https://www.tiktok.com/

#ለጋሽ #አስደማሚ

አርቲስት ሸዊት ከበደ፣ አርቲስት ሚካኤል ታምሬ እና አርቲስት ይገረም ደጀኔ ከእናንተ ጋር ደም ለግሰው የእናቶች እና የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ህይወት ለመታደግ ቅዳሜ ጥር 6 እታች በተጠቀሱት...
12/01/2023

አርቲስት ሸዊት ከበደ፣ አርቲስት ሚካኤል ታምሬ እና አርቲስት ይገረም ደጀኔ ከእናንተ ጋር ደም ለግሰው የእናቶች እና የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ህይወት ለመታደግ ቅዳሜ ጥር 6 እታች በተጠቀሱት ቦታዎች ቀጠሮ ይዘዋል! እናንተም ደም በመለገስ አስደማሚውን ትውልድ ተቀላቀሉ!
ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ
በሜክሲኮ አደባባይ ፣ መርካቶ ምዕራብ ሆቴል፣ ጎማ ቁጠባ፣ ስታዲየም ፣ እና መገናኛ አደባባይ እንገናኝ!
Artist Shewit Kebede, Artist Michael Tamire and Artist Yigerem Dejene are ready and waiting for you to donate blood with you to save countless lives this Saturday on January 14th. Donate blood and be part of the !
Starting from 8:00AM
See you at Mexico Square, Merkato Mirab Hotel, Goma Kuteba, Stadium and Megenagna Square.

Follow our socials
https://www.facebook.com/AsdemamiTiwlid/
https://www.instagram.com/Asdemami_Tiwlid/
https://www.tiktok.com/

#ለጋሽ #አስደማሚ

ከብርሃን ጉዞ ት/ቤት ጋር የነበረንን ድንቅ የደም ልገሳ ፕሮግራም ይመልከቱ።   Take a look at some moments of the   blood doantion at Birhan Guzo.  ...
09/01/2023

ከብርሃን ጉዞ ት/ቤት ጋር የነበረንን ድንቅ የደም ልገሳ ፕሮግራም ይመልከቱ።
Take a look at some moments of the blood doantion at Birhan Guzo.

#ለጋሽ #አስደማሚ

የማስደመም ጉዞዋችንን የብርሃን ጉዞ ት/ቤት አባላት በመቀላቀል በወሊድ ጊዜ ደም የሚያስፈልጋቸውን እናቶች እንዲሁም የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ህይወት ለመታደግ ደም ለግሰዋል።Birhan Guzo...
09/01/2023

የማስደመም ጉዞዋችንን የብርሃን ጉዞ ት/ቤት አባላት በመቀላቀል በወሊድ ጊዜ ደም የሚያስፈልጋቸውን እናቶች እንዲሁም የመኪና አደጋ ተጎጂዎችን ህይወት ለመታደግ ደም ለግሰዋል።
Birhan Guzo School have joined our incredible movement. The students and faculty members have donated blood to save the lives of mothers who need blood during childbirth and victims of car accidents.

#ለጋሽ #አስደማሚ

ባሳለፍነው ሳምንት በየካ አባዶ ት/ቤት ተገኝተን ያሰለፍነውን አስደማሚ ቆይታ ይመልከቱ!Here is what went down at Yeka Abado school   last week. They cam...
06/01/2023

ባሳለፍነው ሳምንት በየካ አባዶ ት/ቤት ተገኝተን ያሰለፍነውን አስደማሚ ቆይታ ይመልከቱ!
Here is what went down at Yeka Abado school last week. They came together for the greater cause to save lives of mothers and accident victims.

#ለጋሽ #አስደማሚ

Address

Meskel Square
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አስደማሚ ትውልድ Asdemami Tiwlid posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram