Bilal pharmacy ቢላል መድሃኒት ቤት

  • Home
  • Bilal pharmacy ቢላል መድሃኒት ቤት

Bilal pharmacy ቢላል መድሃኒት ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bilal pharmacy ቢላል መድሃኒት ቤት, Pharmacy / Drugstore, .

0909677112የዉፍረት መጨመሪያከሀገር አሜሪካ ያስመጣናቸዉ ዉስን ስለሆነ ፈጥነዉ ቀጠሮ ይያዙደዉለዉ ሙያዊ መረጃዎችን ያግኙለሁሉም ሰዉ በየምርጫችሁ የሚሆኑ ጠናችን ጠብቀን ከ10-15 ኪሎ ...
31/10/2023

0909677112
የዉፍረት መጨመሪያ
ከሀገር አሜሪካ ያስመጣናቸዉ ዉስን ስለሆነ ፈጥነዉ ቀጠሮ ይያዙ
ደዉለዉ ሙያዊ መረጃዎችን ያግኙ
ለሁሉም ሰዉ በየምርጫችሁ የሚሆኑ ጠናችን ጠብቀን ከ10-15 ኪሎ ግራም የምንጨምርበት ነዉ
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቸናል ይጎብኙ
https://t.me/+Nnj4Spcu5PM0MDU8

📞0909677112  የፀጉር ማሳደጊያ ቅባትየፀጉርን እድገት የሚያፋጥን ለ ራሰበረሀ እንዲሁም በ ተፈጥሮ እና በ ሰው ሰራሽ ፀጉራቸው ለተመለጡ ወንዶችና የሴቶች የፀጉር መሳሳትና መነቃቀል ችግ...
28/02/2023

📞0909677112
የፀጉር ማሳደጊያ ቅባት
የፀጉርን እድገት የሚያፋጥን ለ ራሰበረሀ እንዲሁም በ ተፈጥሮ እና በ ሰው ሰራሽ ፀጉራቸው ለተመለጡ ወንዶችና የሴቶች የፀጉር መሳሳትና መነቃቀል ችግሮችን በዘለቄታዊነት የሚቀርፍ ።በ 1 ወር ባልሞላ ቀን በጣም አስደናቂ የሆነ ውጤት የሚያዩበት።
⭕️ የ3ወር ዋስትና ያለዉ
ዋጋ #1900ብር ብቻ

✅Reactivates Hair Follicles
✅Extra Strength Topical Solution for Men
✅ በ"FDA" እውቅናና ማረጋገጫ የተሰጠው
✅Imported from Israel.
✅High quality and highly effective
ለወንዶች ብቻ የሚሆን

📞0909677112
ይደውሉልን እናቀርብሎታለን!!
📮ክፍለ ሀገር ላላችሁም እንልካለን።
🚘🚖 ክፉለሀገር ላላችሁ customers በ ፈጣን dhl/ems/ups(posta) እንልካለን

 #የደረቀ  #ጸጉር  #ለማለስለስ  #የሚረዱ  #ዘዴዎች የደረቀ ጸጉር ለማለስለስ የሚረዱ ዘዴዎች📌  #የኮኮናት ፣የጉሎ ወይም የወይራ ዘይት ፡-እነዚህን አፍልቶ ቆዳ ቆዳ በመቀባት በስሱ ማሳ...
28/02/2023

#የደረቀ #ጸጉር #ለማለስለስ #የሚረዱ #ዘዴዎች
የደረቀ ጸጉር ለማለስለስ የሚረዱ ዘዴዎች

📌 #የኮኮናት ፣የጉሎ ወይም የወይራ ዘይት ፡-እነዚህን አፍልቶ ቆዳ ቆዳ በመቀባት በስሱ ማሳጅ ማድረግ ከዛም ከ30-45 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ

📌 #እርጎ እና የወይራ ዘይት በመቀላቀል መቀባት ከዛም ከ15-20 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ

📌 #1 ሙዝ በጁስ መልክ በማዘጋጀት የጉሎ ዘይት መቀላቀል ከዛም ለ1 ሰአት አቆይቶ መታጠብ

📌 #1 የሻይ ማንኪያ የአፕል አቼቶ ፣2 የሻይ ማንኪያ የወይራ ዘይት እና 3 ነጩን የእንቁላል ክፍል በመለየት ማዋሃድ ከዛም ከ20-30 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ

📌 #1 ሙዝ በጁስ መልክ በማዘጋጀት የጉሎ ዘይት መቀላቀል ከዛም ቆዳ ቆዳ እና ጸጉርን በደንብ አዳርሶ መቀባት እና ለ1 ሰአት ያክል አቆይቶ መታጠብ

0909677112ከሀገር አሜሪካ ያስመጣናቸዉ ዉስን ስለሆነ ፈጥነዉ ቀጠሮ ይያዙደዉለዉ ሙያዊ መረጃዎችን ያግኙለሁሉም ሰዉ በየምርጫችሁ የሚሆኑ ጠናችን ጠብቀን ከ7-15 ኪሎ ግራም የምንጨምርበት...
27/02/2023

0909677112
ከሀገር አሜሪካ ያስመጣናቸዉ ዉስን ስለሆነ ፈጥነዉ ቀጠሮ ይያዙ
ደዉለዉ ሙያዊ መረጃዎችን ያግኙ
ለሁሉም ሰዉ በየምርጫችሁ የሚሆኑ ጠናችን ጠብቀን ከ7-15 ኪሎ ግራም የምንጨምርበት ነዉ
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቸናል ይጎብኙ
https://t.me/+Nnj4Spcu5PM0MDU8

 #ኮሌስትሮል  #ምንድን ነዉ ?✍️  #ኮሌስትሮል በሰውነት ህዋሳት ውስጥ የሚገኝ የሚጣበቅ ቅባታማ ንጥረ ነገር ነው፡፡ለሰውነታችን የተወሰነ ኮሌስትሮል ሆርሞኖችን ፣ ቫይታሚን ዲ እና ምግብን...
12/01/2023

#ኮሌስትሮል #ምንድን ነዉ ?
✍️ #ኮሌስትሮል በሰውነት ህዋሳት ውስጥ የሚገኝ የሚጣበቅ ቅባታማ ንጥረ ነገር ነው፡፡ለሰውነታችን የተወሰነ ኮሌስትሮል ሆርሞኖችን ፣ ቫይታሚን ዲ እና ምግብን ለመፈጨት የሚያስፈልግ ንጥረ ነገር ነው ሰውነት የሚያስፈልገውን ኮሌስትሮል በራሱ ይሰራል፡፡በተጨማሪ ከእንቁላል አስኳል ፣ስጋ፣ አይብ ፣ የወይራ ዘይት እና ኦቾሎኒ ማግኘት እንችላለን፡፡
✍️ #በደምዎ ውስጥ በጣም ብዙ ኮሌስትሮል ከተጠራቀመ ከሌላ ደም ውስጥ የሚገኝ ነገር ጋር በመደባለቅ ድንጋይ የሚመስል ክምችት ነገር በመፍጠር ከደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ ይጣበቃል፡፡ ይህም ችግር #አትሮስክለሮሲስ ( ) በመባይ ይታወቃል፡፡በመሆኑም የደም ውስጥ ቧንቧዎችን በማጥበብ ወይም በመዝጋት ለደም ቧንቧ በሽታ ሊያጋልጥ ይችላል፡፡
✍️ #የኮሌስትሮል #አይነቶች
➥ የሚባል ሲሆን ጥሩ ኮሌስትሮል ነው ምክንያቱም ይህ ኮሌስትሮል ከሌላ የሰውነት ክፍል ኮሌስትሮል ተሸክሞ ወደ ጉበት ያስተላልፋል፡፡ ጉበት ደግሞ ኮሌስትሮሉን ከሰውነት ያስወጣል፡፡
➥ መጥፎ ኮሌስትሮል ሲሆን የድንጋይ መሰል ክምችት በደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡
➥ መጥፎ ኮሌስትሮል ሲሆን ልክ እንደ LDL የድንጋይ መሰል ክምችት በደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡
✍️ #ከፍተኛ #የኮሌስትሮል #ምክንያት #ምንድነው?
➥ #ጤናማ ያልሆነ ያመጋገብ ዘይቤ ብዙ መጥፎ ቅባት መመገብ (saturated fat) እነዚህ ምግቦች ስጋ ፣ የወተት ተዋጾ ቼኮሌት ፣የተጠበሱ እና በማሽን የተዘጋጁ ምግቦች ፡፡
➥ የሰውነት እንቅስቃሴ አለማድረግ ብዙ መቀመጥ እና እንቅስቃሴ አለማድረግ
➥ ሲጋራ ማጨስ
➥ በቤተሰብ ይህ አይነት ችግር ካለ
➥ ከመጠን በላይ ውፍረትና አልኮል በመጠጣት ነው።
✍️ #የኮሌስትሮል #ችግሮች #ምልክቶች #ምንድናቸው?
➥ በደም ውስጥ ያለው ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን ግልጽ ምልክቶች የሉትም ፣ ግን ( #በልብ ሕመም ምክንያት የደረት ህመም) የደም ግፊትና የደም ዝውውር ሕመሞችን ጨምሮ ምልክቶች ላላቸው ሁኔታዎች ተጋላጭነትዎን ከፍ ሊያደርግ ይችላል ስለዚህ ከፍተኛ የኮሌስትሮልን ተከትለው የሚመጡ በሽታዎችን ምልክቶችን ያስተውላሉ።
✍️ #ውስብስብ #ችግሮች
👉 #አትሮስክለሮሲስ ( ) ብዙ ለሕይወት አስጊ የሆኑ ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል ፣ ለምሳሌ-
➥ #ስትሮክ
➥ #የልብ ድካም
➥ (የደረት ህመም)
➥ #ከፍተኛ የደም ግፊት
➥ #የደም ቧንቧ በሽታ
➥ #ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ
➥ #ከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን እንዲሁ ለሃሞት ጠጠር የመጋለጥ እድልን ከፍተኛ ያደርገዋል።
✍️ #መፍትሄዎች
➥ ጤናማ አመጋገብ መከተል
➥ ከመጠን በላይ ውፍረት ካለ ለመቀነስ መሞከር
➥ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
➥ በጤና ባለሙያ የሚታዘዙ መድሃኒቶችን መውሰድ

30/12/2022

0909677112
ፈጥነዉ ቀጠሮ ይያዙ
ደዉለዉ ሙያዊ መረጃዎችን ያግኙ
ለሁሉም ሰዉ በየምርጫችሁ የሚሆኑ ጠናችን ጠብቀን 20 የምንጨምርበት ነዉ
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቸናል ይጎብኙ
https://t.me/+Nnj4Spcu5PM0MDU8

Pharmacy/Chemists

የሰውነት ክብደታችንን እንዴት መቆጣጠር እንችላለን!ማንኛውም ሰው የፈለገውን አይነት የሰውነት  ቅርፅ ሊኖርው ይችላል! በተፈጥሮ ሁላችንም እኩል የጡንቻ ሴልና የስብ ሴል አለን እመደፍላጎታችን...
24/12/2022

የሰውነት ክብደታችንን እንዴት መቆጣጠር እንችላለን!
ማንኛውም ሰው የፈለገውን አይነት የሰውነት ቅርፅ ሊኖርው ይችላል! በተፈጥሮ ሁላችንም እኩል የጡንቻ ሴልና የስብ ሴል አለን እመደፍላጎታችን መርጠን የምንገነባቸው ደሞ እኛው ነን! አንቅስቃሴ የምናደርግና በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን የምናዘወትር ከሆነ የጡንቻ ሴሎቻችንን ስለምንገነባ የተስተካከለ የሰውነት ቅርፅ ይኖረናል በአንፃሩ ግን አመጋገባችን ካልተስተካከለና ስኳርና ቅባት የበዛባቸውን ምግቦች የምናዘወትር ከሆነ የስብ ሴሎቻችን ስለሚወጠሩ ያልተስተካከለ የሰውነታ ቅርፅ እንዲኖረን ያደርጋል! እደየ ፍላጎታችንና አቅማችን አመጋገባችንን በማስተካከል የሰውነታችንን ቅርፅ መጠበቅና ማስተካከል እንችላለን።

ለበለጠ መረጃ የቴሌ ግራም ቻናላችን ይጎብኙ

0909677112ለሁሉም ሰዉ በየምርጫችሁ የሚሆኑ ጠናችን ጠብቀን 20 የምንጨምርበት ነዉለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቸናል ይጎብኙ👉 https://t.me/+Nnj4Spcu5PM0MDU8
19/12/2022

0909677112
ለሁሉም ሰዉ በየምርጫችሁ የሚሆኑ ጠናችን ጠብቀን 20 የምንጨምርበት ነዉ
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቸናል ይጎብኙ
👉 https://t.me/+Nnj4Spcu5PM0MDU8

The perfect oil to massage baby’s delicate skin. Its Stimulates healing, significantly boosts the appearance of skin✨It ...
17/12/2022

The perfect oil to massage baby’s delicate skin. Its Stimulates healing, significantly boosts the appearance of skin✨
It can provide antioxidant protection and calming properties😇 Made with the blend of Aloe Vera oil & Calendula oil this will works to lock in moisture while deeply comforting baby's skin🤱

የስኳር በሽታ (Diabetes melitus) ምንድን ነው ?   ➥  ስኳር ወይም ጉሉኮስ (glucose) በደም ውስጥ ከመጠን በላይ ሆኖ ሲገኝ የሚከሰት ነው። ➡ መንስሄው ከቆሽት (pancre...
16/12/2022

የስኳር በሽታ (Diabetes melitus) ምንድን ነው ?

➥ ስኳር ወይም ጉሉኮስ (glucose) በደም ውስጥ ከመጠን በላይ ሆኖ ሲገኝ የሚከሰት ነው።

➡ መንስሄው

ከቆሽት (pancreas) የሚመነጨው አንሱሊን (insulin) የተባለው ሆርሞን ( ንጥረ ነገር ) ጭራሽ መጥፋቱ ወይም መጠኑ መቀነሱ፤ ወይም ደግሞ የሚያከናውነው ሥራ ሲሰናከል ነው።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bilal pharmacy ቢላል መድሃኒት ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram