Ethioscandic Clinics

Ethioscandic Clinics ኢትዮ ስካንዲክ የቀድሞ የወንድይራድ ተማሪዎች እና የኮተቤ ልጆች የተቋቋመ ሲሆን አላማው ለአካባቢው ደረጃውን የጠበቀ የህክምና አገልግሎት መስጠት ነው

ምንም እንኳን ጥቁር አዝሙድ እነዚህ ጥቅሞች ቢኖሩትም በቀን ከ 2 የሻይ ማንኪያ በአይ መወሰድ የለበትም። የስኳር፣ የደም ግፊት እንዲሁም የደም መርጋት መድሃኒቶችን የሚጠቀሙ ሰዎች ጥቁር አዝ...
02/10/2025

ምንም እንኳን ጥቁር አዝሙድ እነዚህ ጥቅሞች ቢኖሩትም በቀን ከ 2 የሻይ ማንኪያ በአይ መወሰድ የለበትም። የስኳር፣ የደም ግፊት እንዲሁም የደም መርጋት መድሃኒቶችን የሚጠቀሙ ሰዎች ጥቁር አዝሙድን ከመጠቀማቸው በፊት ሃኪም ማማከር ይኖርባቸዋል።

ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
አድራሻ - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ

👉 ቴሌግራም (https://t.me/+Ojdt9sH5WG41N2E0)
👉 ቲክቶክ (https://www.tiktok.com/)

#ጥቁርአዝሙድ

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረስዎ!በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የፍቅር እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክአድራሻ - ኮተ...
27/09/2025

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረስዎ!

በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የፍቅር እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
አድራሻ - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ

👉 ቴሌግራም👈 https://t.me/+Ojdt9sH5WG41N2E0

👉 ቲክቶክ 👈 https://www.tiktok.com/

#ደመራ2018 #መስቀል

እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክአድራሻ - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ👉 ቴሌግራም👈 https://t.me/+Ojdt9sH5WG41N2E0 👉 ቲክቶክ👈 h...
26/09/2025

እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
አድራሻ - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ

👉 ቴሌግራም👈 https://t.me/+Ojdt9sH5WG41N2E0

👉 ቲክቶክ👈 https://www.tiktok.com/

#ደመራ2018 #መስቀል

ለአዋቂዎች መደበኛ የሚባለው የእንቅልፍ ሰዓት ከ7 እስከ 9 ሰዓታት ሲሆን በተደጋጋሚ ከዚ በላይ ወይ በታች መተኛት ሰውነት እንዲጎዳ ሊያደርግ ይችላል።ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክአድራሻ -...
25/09/2025

ለአዋቂዎች መደበኛ የሚባለው የእንቅልፍ ሰዓት ከ7 እስከ 9 ሰዓታት ሲሆን በተደጋጋሚ ከዚ በላይ ወይ በታች መተኛት ሰውነት እንዲጎዳ ሊያደርግ ይችላል።

ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
አድራሻ - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ

👉 ቴሌግራም👈 (https://t.me/+Ojdt9sH5WG41N2E0)
👉 ቲክቶክ (https://www.tiktok.com/)

#ጤና

ፈገግታ የእውነት እንኳን ባይሆን እንደ ኮርቲሶል ያሉትን የጭንቀት ሆርሞኖች ከሰውነታችን እንዲቀንሱ በማድረግ እና ኢንዶርፊን እና ሴሮቶኒን የተባሉትን ጥሩ ስሜትን የሚያነቃቁትን ኬሚካሎች ደሞ...
24/09/2025

ፈገግታ የእውነት እንኳን ባይሆን እንደ ኮርቲሶል ያሉትን የጭንቀት ሆርሞኖች ከሰውነታችን እንዲቀንሱ በማድረግ እና ኢንዶርፊን እና ሴሮቶኒን የተባሉትን ጥሩ ስሜትን የሚያነቃቁትን ኬሚካሎች ደሞ እንዲመረቱ በማድረግ የሰውነታችን በሽታ የመከላከል አቅም ፈጣን ንቁ እና ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል።

ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
አድራሻ - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ

👉 ቴሌግራም👈 (https://t.me/+Ojdt9sH5WG41N2E0)
👉 ቲክቶክ (https://www.tiktok.com/)

#ጤና #ፈገግታ

መደበኛ የጤና ምርመራዎች የሚደረጉበት ጊዜ እንደሰዉ ቢለያይም አዋቂዎች ቢያንስ በአመት 1 ጊዜ ጠቅላላ የጤና ምርመራ ቢያደርጉ ይመከራል። ሌሎች ህመሞች ያሉባቸው ሰዎች ደግሞ እንደ ሃኪም ትዕ...
19/09/2025

መደበኛ የጤና ምርመራዎች የሚደረጉበት ጊዜ እንደሰዉ ቢለያይም አዋቂዎች ቢያንስ በአመት 1 ጊዜ ጠቅላላ የጤና ምርመራ ቢያደርጉ ይመከራል። ሌሎች ህመሞች ያሉባቸው ሰዎች ደግሞ እንደ ሃኪም ትዕዛር ቋሚ የጤና ምርመራዎችን ማድረግ ይኖርባቸዋል።

ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
አድራሻ - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ

👉 ቴሌግራም👈 (https://t.me/+Ojdt9sH5WG41N2E0) 👉 ቲክቶክ (https://www.tiktok.com/) 👈

👉ፌስቡክ👈 (https://web.facebook.com/ethioscandicclinic) 👉ዌብሳይት (https://ethioscandicclinics.com/) 👈

#ጤና #መደበኛየጤናምርመራ

አዲሱ ዓመት የስኬት ፣ ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት፣ እውነተኛ ደስታን የምታገኙበት፣ የበረከት ዓመት እንሆንላችሁ እንመኛለን!መልካም አዲስ ዓመት!   #2018
11/09/2025

አዲሱ ዓመት የስኬት ፣ ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት፣ እውነተኛ ደስታን የምታገኙበት፣ የበረከት ዓመት እንሆንላችሁ እንመኛለን!

መልካም አዲስ ዓመት!

#2018

የፕሮስቴት እጢ እድሜ ከ 45 አመት ሲዘል ማደግ ወይም መፋፋት ይጀምራል፡፡ ነገር ግን ስላደገ ብቻ ህክምና ይፈልጋል ማለት አይደለም፡፡ የሚከተሉት ሁኔታዎች ካሉ ብቻ ፕሮስቴት እጢ ህክምና ያ...
02/09/2025

የፕሮስቴት እጢ እድሜ ከ 45 አመት ሲዘል ማደግ ወይም መፋፋት ይጀምራል፡፡ ነገር ግን ስላደገ ብቻ ህክምና ይፈልጋል ማለት አይደለም፡፡

የሚከተሉት ሁኔታዎች ካሉ ብቻ ፕሮስቴት እጢ ህክምና ያስፈልገዋል፡፡

1. መካከለኛ እና ጠንካራ የሽንት ምልክቶች ካሉ፡ ሽንት በቀጭኑ መውረድ፣ ሲወርድ ማስቸገር፣ ሌሊት ማመላለስ፣ ማጣደፍ ብሎም አጣድፎ ማምለጥ

2. ሽንት ከነጭራሹ አልወርድ ካለ (ከዘጋ)

3. ተያያዥ መዘዞች ካስከተለ፡ ለምሳሌ ተደጋጋሚ ኢንፌክሽን፣ የፕሮስቴት መድማት ችግር፣ ሽንት በመዘጋቱ ምክንያት የመጣ የኩላሊት መጎዳት፣ የሽንት ፊኛ ጠጠር፣ ኸርኒያ (ቡዓ)

4. ዝቅተኛ/መጠነኛ ምልክቶች ኖረው ታካሚው ህክምናውን ከፈለገ፡ የሽንት ችግሮች ዝቅተኛ ሆነው ታካሚውን ከረበሹት፣ አኗኗር ዘይቤው ላይ እክል ከፈጠረ

የተለመዱ ስህተቶች

1. የፕሮስቴት እጢ ስላደገ ብቻ ህክምና ይፈልጋል የሚል እምነት የተሳሳተ ነው፡፡ የፕሮሰቴት እጢው እድገት መጠን በፍጹም ከህክምና ውሳኔ ጋር አይገናኝም፡፡

2. የፕሮሰቴት ካንሰርን ለመከላከል ገር የፕሮሰቴት እጢ መፋፋትን ማከም

ሕክምና

የፕሮስቴት እጢ መፋፋት ህክምናው በመድሃኒት የሽንት ምልክቶችን ማስተካከል ወይንም በቀዶ ህክምና ፕሮሰቴቱን ማስወገድ ሊሆን ይችላል፡፡

ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
አድራሻ - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ

👉 ቴሌግራም👈 (https://t.me/+Ojdt9sH5WG41N2E0) 👉 ቲክቶክ (https://www.tiktok.com/) 👈

👉ፌስቡክ👈 (https://web.facebook.com/ethioscandicclinic) 👉ዌብሳይት (https://ethioscandicclinics.com/) 👈

#ኩላሊት #ጠጠር

አንዳንድ ታካሚዎቻችን ‘የኩላሊት ጠጠር አለብኝ ያፈርስልሻል ተብዬ ይህ መድሃኒት ተሰጠኝ’ ይሉናል፡፡ይህ ምን ያህል ተቀባይነት ያለው ህክምና ነው?ኩላሊት ውስጥ ላለ ጠጠር መድሃኒት የሚታዘዘው...
01/09/2025

አንዳንድ ታካሚዎቻችን ‘የኩላሊት ጠጠር አለብኝ ያፈርስልሻል ተብዬ ይህ መድሃኒት ተሰጠኝ’ ይሉናል፡፡

ይህ ምን ያህል ተቀባይነት ያለው ህክምና ነው?
ኩላሊት ውስጥ ላለ ጠጠር መድሃኒት የሚታዘዘው
1. ህመም ካለ ህመሙን ለማስታገስ
2. በልዩ ልዩ የቀዶ ህክምና ዘዴዎች ጠጠሩ ከወጣ እና የጠጠሩ ኬሚካል ይዘት ከታወቀ ጠጠር በድጋሚ እንዳይከሰት ለመከላከል
3. ከጠጠሩ ጋር ተያይዞ ኢንፌክሽን ከተከሰተ ኢንፌክሽኑን ለማከም
4. ከቀዶ ህክምና ውጪ ለመውጣት እድል ለሌለው የጠጠር መጠን በመድሃኒት ለማፍረስ እና ለማስወጣት የሚባል ህክምና የለም፡፡
5.የዪሪክ አሲድ ጠጠር በመድሃኒት ሊታከም የሚችል ብቸኛ የጠጠር አይነት ሲሆን፤ አንደኛ ጠጠሩ አይነቱ ሳይታወቅ፤ ሁለተኛ የዚህ አይነት ይዘት ያለው ጠጠር በጣም አልፎ አልፎ ብቻ የሚታይ ስለሆነ መድሃኒት መጠቀም በአብዛኛው አስፈላጊ አይደለም፡፡
6. ከኩላሊት ወደፊኛ የሚወስደው የሽንት መውረጃ ቱቦ ውስጥ ጠጠር ከገባ እና የጠጠሩ መጠን አነስተኛ ከሆነ መስመሩን የተሻለ ክፍት ለማድረግ የሚረዱ መድሃኒቶች ሊሰጡ ይችላሉ፡፡

ድምዳሜ፡ የኩላሊት ጠጠር በመድሃኒት አይፈርስም፤ አይወጣም፡፡ ጠጠሩ ከተወገደ እና የጠጠሩ ኬሚካላዊ ይዘቱ ከታወቀ ለመከላከል መድሃኒት ሊሰጥ ይችላል፡፡

መፍትሄ፡ የኩላሊትም ሆነ ሌላ የሽንት መስመር ጠጠር ካለብዎ ዩሮሎጂስቶችን ማማከር ትክክለኛውን ምክርና ህክምና ለማግኘት ይረዳዎታል፡፡ ኢትዮ ስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ቢመጡ ሲኒየር ዩሮሎጂሰታችንን ዶ/ር መዝገብ ገደፌን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ደውለው ቀጠሮ ይያዙ፡፡

ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
አድራሻ - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ

ቴሌግራም👉 (https://t.me/+Ojdt9sH5WG41N2E0) https://t.me/+Ojdt9sH5WG41N2E0

ቲክቶክ👉 (https://www.tiktok.com/) https://www.tiktok.com/

#ኩላሊት #ጠጠር

ከላይ ከጠቀስናቸው በተጨማሪ ማስቲካ ማኘክ አንዳንዴ ነቃ ለማለትም ይጠቅማል። ነገር ግን ከበዛ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል። እርስዎ በቀን ለምን ያህል ሰዓት ማስቲካ ያኝካሉ?ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊ...
29/08/2025

ከላይ ከጠቀስናቸው በተጨማሪ ማስቲካ ማኘክ አንዳንዴ ነቃ ለማለትም ይጠቅማል። ነገር ግን ከበዛ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል። እርስዎ በቀን ለምን ያህል ሰዓት ማስቲካ ያኝካሉ?

ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
አድራሻ - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ

ቴሌግራም 👉 https://t.me/+Ojdt9sH5WG41N2E0
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/

#ማስቲካ #ጤና

ጥናቶች እንደሚያሳዩት በቀን ቢያንስ ለ8 ሰዓታት ያህል ተቀምጠን እናሳልፋለን ይህም ረጅም ሰዓት ከመቀመጥ ጋር ተያይረዘው ለሊመምጡ የጤና እክሎች የሚኖረን ተጋላጭነት ከፍ ያለ እንዲሆን ያደር...
28/08/2025

ጥናቶች እንደሚያሳዩት በቀን ቢያንስ ለ8 ሰዓታት ያህል ተቀምጠን እናሳልፋለን ይህም ረጅም ሰዓት ከመቀመጥ ጋር ተያይረዘው ለሊመምጡ የጤና እክሎች የሚኖረን ተጋላጭነት ከፍ ያለ እንዲሆን ያደርጋል።

ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
አድራሻ - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ

ቴሌግራም 👉 https://t.me/+Ojdt9sH5WG41N2E0
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/

Address

የካ ክ/ከ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ አካባቢ
Addis Ababa

Telephone

+251930031317

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethioscandic Clinics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram