ይህዓለም ታምሩ-Yihalem Tamiru

ይህዓለም  ታምሩ-Yihalem Tamiru Passionate about nutrition and food science, dedicated to transforming health through innovative research and community impact.

Committed to promoting sustainable practices for a healthier future. Dr. Yihalem Tamiru Semegn holds a Ph.D. in Food Science and Nutrition, along with Master’s and Bachelor’s degrees in Public Health, all from Addis Ababa University. With nearly 15 years of experience, he specializes in public health, food science, and nutrition, focusing on School Food and Nutrition, Food Safety, and Hygiene. His research has been published in prominent journals, including the Journal of Nutritional Science and Clinical Nutrition Open Science. Dr. Yihalem served as a national consultant for HIV/AIDS counseling and testing with the World Health Organization for three years. He was the Senior HCT HIV/AIDS Advisor at JHU-TSEHAI, working closely with the Ministry of Health. Additionally, he has led the national expert group on the HIV/AIDS Counseling and Testing Technical Working Group for over six years. His diverse experience includes roles as a public health analyst at the Ethiopian Public Health Institute and as Nutrition Manager for EOTC-DICAC. Most recently, Dr. Yihalem was Chief of Party/Program Director for a USAID HIV Epidemic Control Grant, where he managed resources and implemented strategic programs to combat the HIV epidemic and support vulnerable children through Love in Action Ethiopia.

11/09/2025

ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ አዲሱ ዓመት የሠላም፤ የአንድነት፤የስኬት፤ የዕድገት፤የጤንነት፤ የፍቅር፤ እና የመተሳሰብ ይሁንልን!። እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች ከምትወዷቸው ቤተሰቦቻችሁ ተለይታችሁ አዲሱን አመት በቤታችሁ ለማክበር ያልቻላችሁ ና በማረሚያ ቤት ውስጥ ለምትገኙ የህሊና እስረኞች ወንድም ና እህቶች በሙሉ እንኳን ለ 2018 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ። ይህ አዲስ አመት በሀገራችን እርቅ ና ሰላም ወርዶ በምህረት የምትፈቱበት አመት ያድርግልን። በተጨማሪም በመላ ሀገራችን ጫፍ እስክ ጫፍ ሰላም የሚወርድበት የስኬት አመት ይሁንልን!።
🌻እንቁጣጣሽ🌻
መልካም አዲስ አመት!
ይህዓለም ታምሩ (ዶ/ር)

Send a message to learn more

እግዚአብሔር ልመናየን ና ጸሎቴንም ሰማኝ ከብዙ ፈተናና ውጣውረድ በሗላ ለዚህ ስኬት በቅቻለሁ። በቅድሚያ የስከቴ ምንጭ እና ባለቤት የሆነውን: የረዳኝን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይክበ...
02/07/2025

እግዚአብሔር ልመናየን ና ጸሎቴንም ሰማኝ ከብዙ ፈተናና ውጣውረድ በሗላ ለዚህ ስኬት በቅቻለሁ። በቅድሚያ የስከቴ ምንጭ እና ባለቤት የሆነውን: የረዳኝን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስምህም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረም ነው:: በመቀጠልም በትምህርት ላይ እያለሁ ላትመለስ ለተለየችኝ የህይወት ዘመኔ ና የምንጊዜም ጀግናየ ውድ ና ወደሬለሽ እናቴ ምንም እንኳ በአካለ ስጋ አጠገቤ ባትኖሪም የአመታት ድካምሽ ና ልፋትሽ እንሆ ዛሬ እውን ሁኗል። እናም አፈር ይቅለልሽ ነፍስሽን በደጋጎች አባቶች በአብርሃም ና በይሳቅ ጎን በአጸደ ገነት ያስቀምጥልኝ። ባለ ብዙ ባለውለታየ ነሽ ና በልቤ ውስጥ ታትመሽ ና አቅፌሽ እኖራለሁ። በመጨረሻም በትምህርት ቆይታየ ወቅት ለረዳችሁኝ ና ላገዛችሁኝ እንዲሁም በምርቃቴ ፕሮግራም ላይ ተገኝታችሁ የደስታየ ተካፋይ ለሆናችሁ ሁሉ በተለይም ለዶ/ር መለሰ ታምሩ፣ ለብሩክ መለሰ፣ ለአብ ስራ መለሰ ከሀገረ አሜሪካ ድረስ መጥታችሁ ላሳያችሁኝ ፍቅር ከልብ የመነጨ ምስጋና እና አክብሮት አለኝ::

ይህዓለም ታምሩ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጰያ
ሴኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም

ዛሬ ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም የአመቱን ንዑድ ክቡር የሚሆን የቅዱስ ሚካኤልን ክብረ በዓል እንደዚህ እጀግ ደስ በሚል ሁኔታ ከሀገረ አሜሪካ ገስግሰው ከመጡት ከምወደው እና ከማከብረው ታላቅ...
19/06/2025

ዛሬ ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም የአመቱን ንዑድ ክቡር የሚሆን የቅዱስ ሚካኤልን ክብረ በዓል እንደዚህ እጀግ ደስ በሚል ሁኔታ ከሀገረ አሜሪካ ገስግሰው ከመጡት ከምወደው እና ከማከብረው ታላቅ ወንድሜ ልጆች ጋር ከብሩክ መለሰ ከአብ ስራ መለሰ እንዲሁም ከዝናሽ አየለ ጋር በመኖሪያ ቤቴ ውስጥ አክብረናል።
የቅዱስ ሚካኤል ኃይለ ረዴኤቱ አድሮብን ይኑር እስከ ዘላለሙ ድረስ አሜን።
የአመት ሰው ይበለን።
ይዓለም ታምሩ (ዶ/ር)

ዓለም ካፈራቻቸው ምድር ካበቀለቻቸው በመሩት ህዝብ ዘንድ ዘመን የማይሽረው ተውልድ በቅብብሎሽ የሚዘክረው ዘላለማዊ የፍቅር ሃውልት ገንብተው ካለፉ በእጣት የሚቆጠሩ ነገስታት ውስጥ ንጉሰ ነገስ...
02/03/2025

ዓለም ካፈራቻቸው ምድር ካበቀለቻቸው በመሩት ህዝብ ዘንድ ዘመን የማይሽረው ተውልድ በቅብብሎሽ የሚዘክረው ዘላለማዊ የፍቅር ሃውልት ገንብተው ካለፉ በእጣት የሚቆጠሩ ነገስታት ውስጥ ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ አጼ ምኒልክ አንዱ ናቸው።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ይህዓለም ታምሩ-Yihalem Tamiru posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ይህዓለም ታምሩ-Yihalem Tamiru:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram