02/12/2025
ነፃ የህክምና ማማከር አገልግሎት በመካንነት እና የአይ ቪ ዬፍ(IVF) ህክምና ዙሪያ በፕሮፌሰር ዶር. HALE GÖKSEVER ÇELİK በአዲስ አበባ
አጂባደም ሆስፒታል ከኢትዮ የመካንነት እና አይ ቪ ኤፍ ህክምና ማዕከል ጋር በመተባበር በመካንነት ፣ በስነ ተዋልዶና በማህፀን እና ፅንስ ዙሪያ ነፃ የህክምና ማማከር አገልግሎት አዘጋጅቷል።
በአጂባደም ፉልያ ሆስፒታል, ኢስታንቡል – ቱርኪዬ ስመጥር የሆኑት ስፔሻሊስት ፕሮፌሰር HALE GÖKSEVER ÇELİK በታህሳስ 9 እና 10 2018 በአዲስ አበባ ይገኛሉ።
ፕሮፌሰር ሃሌ በማህፀንና ፅንስ ህክምና እና የስነ ተዋልዶ ህክምና (IVF) የተካኑ እና ከአለም ዙሪያ የሚመጡ ታካሚዎችን በማከም ሰፊ ልምድ አላቸው።
በነጻ የህክምና ምክር አገልግሎቱ በመገኘት ፡
· አማራጭ (ሁለተኛ) የሕክምና አስተያየት
· በአለም አቀፍ ባለሙያ የተዘጋጀ የህክምና እቅድ
· በሆስፒታላችን ያሉ የላቁ የሕክምና አማራጮችን መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
የዚህም አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የህክምና ዶክመንቶን በማዘጋጀት ከታች ባሉት ቁጥሮች እየደወሉ ቀጠሮ ይያዙ።
Email: KDAF@acibadem.com
WhatsApp: +251 99 598 2567
+90 541 209 41 77