Dr Benu's Educational Support

Dr Benu's Educational Support Your success is our success. We are here to support you in your academic success.... All educational services are provided at no cost to students and fellows.

We provide support to enhance the academic experiences of students (elementary and high school; college and university; and returning adult students). We work to help students achieve their academic goals and to pursue their professional goals. Our mission is to promote the intellectual growth of learners. And our vision is to create a suitable learning environment for learners and enable them to learn at their own pace, achieve their goals and reach their potentials by creating a platform and strong academic scaffolding.

23/12/2020

OsloMet – Oslo Metropolitan University is one of Norway’s largest universities, with more than 20,000 students and 2,000 employees. OsloMet delivers knowledge to solve societal challenges, in close cooperation with the society and employers. OsloMet is an urban and diverse university with a clea...

09/10/2020
08/02/2020

ጤና ይስጥልኝ የተከበራቹ የሊያና ቴክ ዞን ተከታታዮች ዘወትር ለናንተ ያስተምራሉ ያዝናናሉ የምንላችውን መረጃወች ለናንተ እንደምናቀርብ ይታወቃል እንደተለመደው ዛሬም ደግሞ የበለጠ ትማሩበታላቹ ብዬ ያሰብኩዋችውን ድህረ ገፆች ልጠቁማቹ ወደድኩ አብራቹን ቆዮ
6⃣ 🌐 #ነፃ የኮምፒዩተር #ሳይንስ 🌐
🌐 #መማሪያ #ድህረገፆ🌐

1⃣) Stanford Engineering Everywhere(SEE)
ይህ ድህረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት የሚያሰራጭ ነው። ድህረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ እና ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው።
👨‍💻 https://t.me/ZekiTech
2⃣) MIT Open እና Course ware
የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው የድህረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች የኢንተርኔት ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል።
👨‍💻 https://t.me/ZekiTech
3⃣) GitHub.com
በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድህረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድህረገጽ ዓይነት ነው።
4⃣) https://t.me/ZekiTech የተለያዩ የኮምፒተር እና የስልክ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽኖችን በአማርኛ የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ነው።

5⃣) W3 Schools
ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት ይሰጣል።
በተጨማሪም በድህረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል።
👨‍💻 https://t.me/ZekiTech
6⃣) Codecademy
አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ ለኮዲንግ ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።

❤️ማወቅ መልካም ነው
💁‍♂ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እና ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሼር ማድረግ አይርሱ💕💞💞
Liyana Tech Zone
🤖solutions and tricks for tech freaks
👨‍💻 https://t.me/ZekiTech
╚════📌Share📌════╝
==================
እና ያድርጉ
ስለወደዱን❤️ እናመሠግናለን
የቴሌግራም #ቻናላችንን ለመቀላቀል
☞☞☞ 👨‍💻 https://t.me/ZekiTech
just join and invite ማረጎን አይርሱ∷

🌐የፌስቡክ ፔጃችንን ለመቀላቀል 🌐
www.facebook.com/liyanatechzone
*❤️👍👍👍❤️*
& for

11/10/2019

U.S. Embassy Addis Ababa congratulates His Excellency Dr. Abiy Ahmed, Prime Minister of Ethiopia, on being the 100th recipient of the Nobel Peace Prize for his “…efforts to achieve peace and international cooperation and his decisive initiative to resolve the border conflict with neighboring Eritrea.” We join all Ethiopians as they celebrate this proud moment for Prime Minister Abiy and the people of Ethiopia.
This prestigious award highlights the incredible progress under Dr. Abiy’s leadership as Prime Minister. In addition to his extraordinary efforts to rebuild relations with Eritrea, Dr. Abiy has shown a commitment to the values of democracy and inclusive development by opening up political space, strengthening freedom of the press, releasing political prisoners, and working for the transformation of Ethiopia’s economy. The United States remains fully committed to supporting Ethiopia’s people and government as they build their democratic and prosperous future. https://bit.ly/2oo5KKp

20/06/2019


የኮምፒዩተር ሳይንስ ትምህርትን መማር ለምትፈልጉ
#5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ መማሪያ ድህረገፆች (ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)

1) Stanford Engineering Everywhere(SEE)
ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት የሚያሰራጭ ሲሆን ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው።

2) MIT Open እና Courseware
የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው #የድረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች #የኢንተርኔት ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል።

3) GitHub.com
በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድህረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድህረገጽ ዓይነት ነው።

4) W3 Schools
ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት ይሰጣል። በተጨማሪም #በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል።

5) Codecademy
አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ # ለኮዲንግ ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።

ብዙ #መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...

18/06/2019
27/03/2019

Australia Embassy Fully Funded Scholarship 2019 (Bachelor, Masters and PhD) Australia Embassy offers scholarships for Undergraduate program, Graduate...

Address

Addis Ababa
150535

Telephone

251911758478

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Benu's Educational Support posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr Benu's Educational Support:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram