31/05/2024
VITAL HOME BASED CARE(ቫይታል ቤት ለቤት የህክምና አገልግሎት)
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
* ቤት ለቤት የነርስ አገልግሎት
* ቤት ለቤት የመድሀኒት ክትትል
* የግል ነርስ በሆስፒታል
* በሀኪም የታዘዘ መድሀኒት በቤት ውስጥ መስጠት
* ቁስል ማጠብ እና ማሸግ
ባጠቃላይ ተኝተው ላሉ ህመምተኞች አስፈላጊውን የማስታመም አገልግሎት እንሰጣለን.
አድራሻችን_መስቀል ፉላወር
ስልክ- +251969638063
+251969638163