Organic Health Care

Organic Health Care Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Organic Health Care, Medical and health, Etio-Chaina, Addis Ababa.

08/05/2025
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Eyasu Alaho, Anteneh Tokicha, Adugna Leta Gemechu, Asire ...
08/05/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Eyasu Alaho, Anteneh Tokicha, Adugna Leta Gemechu, Asire Gazha, Ermias Belete Man, Morka Ebissa, Eyasu Belayneh, Tesfaye Woldemicale, Tedega Abebe, Asiresi Ishetu, Budin Ketema

We are proud of you. We honor you as a health professional who, while receiving DR-TB treatment, was treating other MDR-...
25/03/2025

We are proud of you. We honor you as a health professional who, while receiving DR-TB treatment, was treating other MDR-TB patients at the same time.

Stop TB Partnership

24/11/2024

እናስተምር፣ እናሳውቅ፣ አሁን እንተግብር
____________

አቶ ቅጣው ተክለማርያም ከአስር አመት በፊት የቲቢ ህክምና ከማድረግ ውጪ በቲቢም ሆነ በሌላ ከባድ ህመም ተይዘው እንደማያውቁ ያስታውሳሉ። በጊዜው የቲቢ ህክምና ለሁለት ወራቶች ቢከታተሉም ምንም ለውጥ እንዳላመጣላቸው በደንብ ያስታውሱታል። ይህን ጊዜ ነበር መድሃኒት በተላመደ ቲቢ መጠቃታቸውን ያወቁት።

በወቅቱ ባለታሪካችን የማያድናቸውን መድሃኒት እየወሰዱ ጊዜያቸውን እየገፉ ከቆዩ በኋላ በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል መድሃኒት የተላመደ የቲቢ ህክምና በመጀመር ለስምንት ወራት መርፌ የመወጋት እና ለሁለት አመት በተከታታይ በየቀኑ 12 መድሃኒቶች የመውሰድ ግዴታ እንደነበረባቸው ይናገራሉ።

ይሁንና ለ17ወራት ህክምናውን ከወሰዱ በኋላም ቢሆን የጠበቁት የመዳን ተስፋ ቀርቶ የካልቸር ውጤታቸው አሁንም መድሀኒት የተለማመደ ቲቢ (ኤክስ ዲ አር) ቲቢ በማሳየቱ ለከፍተኛ ህክምና ቢሾፍቱ ሆስፒታል መግባታቻውንና የኤክስዲአር ቲቢ ህክምና እንደገና እንዳዲስ መጀመራቸውን ያወሳሉ።

አቶ ቅጣው እነዚህን ሁሉ የስቃይ ጊዚያቶች አልፈው ዛሬ ላይ በጤና ለመኖር መብቃታቸን ታአምር እንደሆነ የተረኩልን ሲሆን መድሃኒት በተላመደ ቲቢ ባይያዙ ኖሮ ግን በስድስት ወር ውስጥ በትንሽ ህክምና በቀን ከሁለት እስከ ሶስት መድሃኒቶች በመውሰድ መዳን ይችሉ እንደነበር ነው በቁጭት የተናገሩት።

ተመሳሳይ ችግር ከነበረባቸው ሠዎች መካከል እሳቸው መትረፋቸው ከፈጣሪ በታች በባለሞያዎች ክትትልና በእርሳቸው የመዳን ቁርጠኝነት የተነሳ መሆኑን ምስክረነት ሠጥተው ለባለሞያዎቹ ምስጋና አቅርበዋል።

ሠዎች የታዘዘላቸውን መድሀኒት በአግባቡ እንዲወስዱ፣ እንዳያቆራርጡ፣ ለመድሃኒት አቀማመጥ ትኩረት እንዲሠጡ ብሎም መድሀኒቶች ጊዜያቸው ያላለፈባቸው አለመሆናቸው የማረጋገጥ ልምድ እንዲኖራቸው ከራሳቸው ልምድ ተነስተው ይመከራሉ።

ታድያ የጸረ ተህዋስያን መድሀኒቶች በጀርሞች መላመድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት እንደነ አቶ ቅጣው ያሉ ከበሽታው ጋር በመታገል ላይ ላሉ እና ተጋላጭ ለሆኑ ማህበረሰብ ክፍሎች ትልቅ ትርጉም አለው።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube:
Tiktok: moh ethiopia

Address

Etio-Chaina
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Organic Health Care posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram