ስለእናት-𝚜𝚒𝚕𝚎 𝚎𝚗𝚊𝚝

ስለእናት-𝚜𝚒𝚕𝚎 𝚎𝚗𝚊𝚝 help mother and baby to survive in the world

30/06/2022
👮‍♂️ሱዳን ካሉንና ከነበሩን ጎረቤቶች ክፉ መሆኗንና ታሪካዊ ጨላታችን መሆኗን በተደጋጋሚ ኢትዮጵያ ላይ በሚትከፍተው ጦርነት እያስመሰከረች ትገኛለች። ለዚህ ሁሉ ምክኒያቱ የዐባይ ውሃን ከግብ...
27/06/2022

👮‍♂️ሱዳን ካሉንና ከነበሩን ጎረቤቶች ክፉ መሆኗንና ታሪካዊ ጨላታችን መሆኗን በተደጋጋሚ ኢትዮጵያ ላይ በሚትከፍተው ጦርነት እያስመሰከረች ትገኛለች። ለዚህ ሁሉ ምክኒያቱ የዐባይ ውሃን ከግብጽ ጋር ብቻችን ካልተጠቀምን በሚል በረባው ባልረባው ሀገራችን ላይ ጦርነት ስትከፍት የቆየች ሲሆን አሁን ደግሞ ለይቶላት ከባድ መሳሪያ ሳይቀሮ እየተጠቀመች እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።

💀ሱዳን ከሀገራችን የተሻለ ምንም ነገር ኖሯት ሳይሆን ከኋላዋ ባስከተለቻቸው ግብጽና የግብጽ ደጋፊዎችን ተማምና ነው።

ቢሆንም ሀገራችን ብዙ ፈተና አልፋ የኖረች፣ በፈጣሪ እርዳታ የምትኖር ናትና ሁሉንም አሸንፋ ፤ የውስጥ ሰላሟንም መልሳ ትቀጥላለች።

24/02/2022

የማህፀን ችግር አልዎት?
👉 ሽታ ያለው የማህፀን ፈሳሽ?
👉 ከወር አበባ ውጭ ደም መፍሰስ?
👉 የወር አበባ መዛባት?
👉 ብልት አካባቢ ቁስለት / ሽፋታ / ማሳከክ?
👉 የማህፀን እጢ?
👉 የማህፀን ሕመም?
👉 በግብረ-ስጋ ግንኙነት ጊዜ ህመም?
👉የማህፀን መውጣት?

🌂እንግዲያውስ ወደ ፀደይ የማህፀንና ጽንስ ሕክምና ክሊኒክ ብቅ ይበሉና ልምድ ባላቸው የማህፀንና ጽንስ እስፔሻሊስትና ሰብ-እስፔሻሊስት ሐኪሞች ይታከሙ!
አድራሻችን፡
🌍 ከአውቶቢስ ተራ ወደ መሳለሚያ በሚወስደው መንገድ ከመሳለሚያ ሆቴል ፊት ለፊት
📲 0112737370

🅣🅢🅔🅓🅔🅨 🅞🅑🅢🅣🅔🅣🅡🅘🅒 🅐🅝🅓 🅖🅨🅝🅔🅒🅞🅛🅞🅖🅨 🅢🅟🅔🅒🅘🅐🅛🅣🅨 🅒🅛🅘🅝🅘

 #ለወገን ደራሽ ወገን ነው። እህታችን በጸና ታማለች። ድረሱልኝ እያለችን ነው። ፍልቅልቋ ነጌን በብርቱ ያቀደች ዛሬን መሻገር የከበዳት ሆናለች። የቤተሰብ ዋልታዋ ባላቀደችበት፤ ባልገመተችበት...
14/02/2022

#ለወገን ደራሽ ወገን ነው። እህታችን በጸና ታማለች። ድረሱልኝ እያለችን ነው። ፍልቅልቋ ነጌን በብርቱ ያቀደች ዛሬን መሻገር የከበዳት ሆናለች። የቤተሰብ ዋልታዋ ባላቀደችበት፤ ባልገመተችበት ጊዜና ቦታ የአልጋ ቁራኛ ለመሆን በቅታለች።

 #አንዳንዴ እንዲህም ይሆናል ! 5 ቀን ሙሉ በ35 ሜትር ጉድጓድ ውስጥ ወድቆ የነበረው የሞሮኳዊ ህጻን ረያን ዓለምን እጅጉን ያስጨነቀ ሲሆን ዛሬ በነፍስ አድን ሰራተኞች ሊወጣ ቢችልም ከ47...
06/02/2022

#አንዳንዴ እንዲህም ይሆናል !
5 ቀን ሙሉ በ35 ሜትር ጉድጓድ ውስጥ ወድቆ የነበረው የሞሮኳዊ ህጻን ረያን ዓለምን እጅጉን ያስጨነቀ ሲሆን ዛሬ በነፍስ አድን ሰራተኞች ሊወጣ ቢችልም ከ47 ደቂቃ በላይ ማቆየት ግን አልተቻለም። ልብ ይሰብራል።

03/02/2022

# ጆ ባይደን ናፈቀኝ። የሆነ ነገር ወጥቶ ቢናገር አንድ እንሆን ነበር። እሱም አወቀብን መሰል በዛው ጸጥ ብሎ ቀረ።

 # ባምላክ ተሰማ ወዬሳ ዛሬ በአፍሪካ ዋንጫ ለፍጻሜ ለማለፍ ቡርክናፋሶ ከ ሰኔጋል ያደረጉትን እልህ አስጨራሽና በመጀመሪያው አጋማሽ እጅግ ከባድ የነበረውን ጨዋታ በመሀል ዳኛነት በአስደናቂ ...
02/02/2022

# ባምላክ ተሰማ ወዬሳ ዛሬ በአፍሪካ ዋንጫ ለፍጻሜ ለማለፍ ቡርክናፋሶ ከ ሰኔጋል ያደረጉትን እልህ አስጨራሽና በመጀመሪያው አጋማሽ እጅግ ከባድ የነበረውን ጨዋታ በመሀል ዳኛነት በአስደናቂ ብቃት በመምራቱ ከተጨዋቾቹም ሆነ ከጋዜጠኞች ሙገሳ እየተቸረው ይገኛል።
#ብቃት ይኑርህ እንጂ የትም ትከበራለህ።

16/01/2022

# ማን እንደ እናት
:
ማንም።

በፈረንሳይ ቅኝ ግዛት እየተሰቃዩ ያሉት የማሊ ህዝቦች በትናንትናው እለት ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርጉ ግመሏን በዚህ መልኩ የፈረንሳይ ሰንደቃለማ ቀብተዋት ታይተዋል።👉ፈረሳይ ማሊን እንደ ፈለገች የ...
16/01/2022

በፈረንሳይ ቅኝ ግዛት እየተሰቃዩ ያሉት የማሊ ህዝቦች በትናንትናው እለት ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርጉ ግመሏን በዚህ መልኩ የፈረንሳይ ሰንደቃለማ ቀብተዋት ታይተዋል።
👉ፈረሳይ ማሊን እንደ ፈለገች የሚትዘውር የአውሮፓ ቅኝ ገዢ ናት: ማሊ ውስጥ እያንዳንዱ ቁልፍ ቦታዎች በፈረንሳይ ባለስልጣናት ከመያዙም በላይ በሀገሪቱ ያለእነሱ ፈቃድ አንዳች ነገር መፈጸም የማይቻል ነው። እናም ማሊዎች ከወጣሽ በፈቃድሽ ውጪ ካልሆነ ደግሞ እንደዚህች ግመል ጎትተን እናስወጣሻለን ጠንከር ያለ መልእክት በሰልፉ አስተላልፈዋል። ይቅናቸው

@የሁለቱ ውይይት ምናልባት አዲስ ነገር ይዞ ይመጣ እንደሆነ የሚናየው ቢሆንም አሜሪካንና ባይደንን:CNN :BBCን  ማመን ቀብሮ ይመስለኛል።
10/01/2022

@የሁለቱ ውይይት ምናልባት አዲስ ነገር ይዞ ይመጣ እንደሆነ የሚናየው ቢሆንም አሜሪካንና ባይደንን:CNN :BBCን ማመን ቀብሮ ይመስለኛል።

ገና ባይደንን እናስለቅቀዋለን
05/01/2022

ገና ባይደንን እናስለቅቀዋለን

መኪና እንሰጣችኋለን ተብለናል ። ተዘጋጁ እንግዲህ ! ግን በረጅም ጊዜ ብድር ነው።
11/12/2021

መኪና እንሰጣችኋለን ተብለናል ። ተዘጋጁ እንግዲህ ! ግን በረጅም ጊዜ ብድር ነው።

Address

Addis Ababa
3000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስለእናት-𝚜𝚒𝚕𝚎 𝚎𝚗𝚊𝚝 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ስለእናት-𝚜𝚒𝚕𝚎 𝚎𝚗𝚊𝚝:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram