30/05/2025
ሞግዚት ለ200 ሴቶች በልጆች አያያዝና እድገት ዙሪያ ነጻ የስልጠና እና ከስለጠናም በኋላ የስራ ዕድል አመቻችቷል።
ጀማሪዎችም ሆናችሁ ልምዳችሁን ማሳደግ ለምትፈልጉ ይህ የልጆች አያያዝ ስልጠና እድል ለናንተ ነው።
ከስልጠና በኋላ በተለያዮ የሰአት አማራጮች የስራ ዕድል ይመቻቻል።
የስለጠና ቦታዎች፡
1 ጉርድ ሾላ
2 ላምበረት ከሃይሌ ግራንድ ሆቴል ፊት ለፊት
ለመመዝገብ በ0902993278 ይደውሉ።
Mogzit.com - Find your favourite Nanny online.