Jireh Nutrition Consultancy

Jireh Nutrition Consultancy � Break the generational cycle of malnutrition
�Treatment of patients in health facilities
� Achieve healthy nutritional status

15/04/2022

We are pleased to offer you the chance to have a healthy nutritional balance. Book for appointment at www.jierhnutrition.com or +251912997994/+251978010028

08/03/2022

💥Give Away💥
Call : +251978010028

24/02/2022

ጡት ማጥባት
ክፍል 2

¶ የትክክለኛ የጡት አያያዝ ምልክቶች

¶ ውጤታማ የጡት ማጥባት ምልክቶች

¶ የጡት ማጥባት ጥቅም

Check our tiktok video :
https://vm.tiktok.com/ZMLkRYMGd/

19/02/2022

ጡት ማጥባት
ክፍል 1

¶ ጡት ማጥባት መቼ ልጀምር  እንዲሁም እስከ መቼ ላጥባ?

¶ እንዴት ልጄን ጡት ላጥባ?

¶ የትክክለኛ የጡት አያያዝ ምልክቶች

የቲክቶክ ገፃችንን ይመልከቱ!
https://vm.tiktok.com/ZMLMvnnaK/

የጃይረ የስነ-ምግብ አማካሪ፤ ዋና ስራ አስኪያጅ እና መስራች የሆኑት ዶክተር ሊዲያ ኩምሳ ስለ ስርአተ-ምግብ አተገባበር በኢትዮጵያ እና በአፋሪካ የሰጡት አስተያየት።Executive Counci...
18/02/2022

የጃይረ የስነ-ምግብ አማካሪ፤ ዋና ስራ አስኪያጅ እና መስራች የሆኑት ዶክተር ሊዲያ ኩምሳ ስለ ስርአተ-ምግብ አተገባበር በኢትዮጵያ እና በአፋሪካ የሰጡት አስተያየት።

Executive Council of the African Union, theme of the year 2022:

“Building Resilience in Nutrition on the African Continent: Accelerate the Human Capital, Social and Economic Development"


Watch "የስርዓተ-ምግብ አተገባበር በኢትዮጵያ" on YouTube
https://youtu.be/RqccuinRKgw

✨Available Now✨✔Slide - 1* COD LIVER OIL Vitamin A& D¶ Supports healthy immune system ,vision and bone health ¶ Non-GMO,...
17/02/2022

✨Available Now✨

✔Slide - 1
* COD LIVER OIL Vitamin A& D
¶ Supports healthy immune system ,vision and bone health
¶ Non-GMO, Gluten free and dairy-free
250 soft gel
✔Slide - 2
* B - COMPLEX "100"
¶ Supports cardiovascular and nervous system
¶ One capsule provides the recommended dose of VB1,B2,B3and B6
¶ Form:-50 tablets
✔Slides - 3
*CALCIUM CITRATE WITH VITAMIM D3
¶ Keeps bone and teeth strong and healthy
¶ Contain VD3 to promote calcium absorption
¶ Form- 60 tablet
  VD3- 15 mcg (600iu)
  Calcium as citrate-1000mg
✔Slide - 4
* SPIRULINA POWDER
¶ Contains spiral shaped microalgae which is a most nourishing super food
¶ Great source of VA and B12 and riboflavin and  source of iron
¶ high amount of chlorophyll
¶ Used for detoxification
Item form :- powder
Weight:- 150 gm

🗣 If you are interested DM us or call on +251978010028

አንድ መደበኛ የአልኮል መጠጥ /standard drink/ የሚባለው ከ8-20 ግራም አልኮል ይይዛል፡፡ ይህ ማለት 1 ቢራ፣ ግማሽ ብርጭቆ ዋይን፣ ወይም 1 ሲንግል የተጣራ አልኮል (ቮድካ እና ...
10/02/2022

አንድ መደበኛ የአልኮል መጠጥ /standard drink/ የሚባለው ከ8-20 ግራም አልኮል ይይዛል፡፡ ይህ ማለት 1 ቢራ፣ ግማሽ ብርጭቆ ዋይን፣ ወይም 1 ሲንግል የተጣራ አልኮል (ቮድካ እና ዊስኪ የመሳሰሉት) ሊሆን ይችላል፡፡

አልኮል ከሰውነታችን ውስጥ በጉበት፣በኩላሊት እና በሳምባ አማካኝነት ሊወገድ ይችላል::

¶ አልኮል ከመጠን በላይ መጠጣት /binge drinking/ ምንድነው?

* በአብዛኛው አንድ ሴት 4 መጠጦችን በ2 ሰዓት ውስጥ ወይም አንድ ወንድ 5 መጠጦችን በ2 ሰዓት ውስጥ ከወሰዱ በኋላ የሚከሰት ነው::

* የደም አልኮል መጠን (BAC)ን ወደ 0.08 % ወይም ከዚያ በላይ ከፍ የሚያደርግ አጠጣጥ ነው፡፡

¶ እኔ ምን አይነት የአልኮል ተጠቃሚ ነኝ?

1.ለመመሳሰል የሚጠጡ ፡- እነዚህ ግለሰቦች ሁል ግዜ አይጠጡም ግን ከሰዎች ጋር ለመመሳሰል ሲሉ ከመደበኛ የአልኮል ተጠቃሚዎች አነስተኛ መጠን ያለው አልኮል የሚወስዱ ናቸው፡፡

2.ማህበራዊ ጠጪ፡- ሁል ግዜ የሚጠጡ ሲሆን በዋነኝነት ከማህበረሰቡ ጋር ግዜ ለማሳለፍ መሀከለኛ መጠን ያለው አልኮል ይወስዳሉ፡፡ ሆኖም ይህ የአልኮል አጠቃቀም በስነ አእምሮ ፣በኣካል እና በማህበራዊ ጤናቸው ላይ ምንም አይነት ተፅዕኖ አያሳድርባቸውም፡፡

3.የአልኮል ጥገኛ፡- አልኮል በስነ አእምሮ፣ በአካል እና በማህበራዊ ህይወታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ቢያሳድርባቸውም መደበኛ/የማያቋርጡ የአልኮል ተጠቃሚዎች ናቸው፡፡
ይህም ፡-
ከቁጥጥር ውጪ የሆነ የአልኮል አጠቃቀም፣በአልኮል የናወዘ ማንነት እና ይህን ልክ የሌለው የአልኮል አጠቃቀማቸውን በሚክድ ማንነት ይገለፃል

✨Our website will be launched soon! For Appointment booking , Health articles and for a depth information about our serv...
20/01/2022

✨Our website will be launched soon! For Appointment booking , Health articles and for a depth information about our services make sure to check our website.

Thank you!

VisionTo eradicate the crippling complications of micro and micro nutrient deficiencies in Ethiopia and become the cente...
20/01/2022

Vision

To eradicate the crippling complications of micro and micro nutrient deficiencies in Ethiopia and become the center of excellence in nutrition in the next five yrs.

Mission

Break the generational cycle of malnutrition by creating awerness about nutrition through incorporation of this knowledge in the treatment of patients in health facilities and work hand in hand with parents and inviduals to achieve a healthy nutritional status of the future generation.

ራዕይ

በኢትዮጲያ ውስጥ የሚታየውን የማክሮ እና ማይክሮ ምግብ ንጥረ ነገሮች እጥረት ምክንያት የሚፈጠሩ ውስብስብ የጤና ችግሮች መቅረፍ እንዲሁም በሚቀጥሉት አምስት አመታት በስነ ምግብ በሀገራችን አሉ ከሚባሉ የልእቀት ማእከላት አንዱ መሆን።፡

ተልእኮ

ትውልድ ተሻጋሪ የሆነውን የገንቢ ንጥረ ነገሮች እጥረት እና የጎንዮሽ ችግር ስለ ስነ ምግብ እውቀትን በመገንባት ይህንንም እውቀት ከጤና ማእከላት ጋ አብሮ በመስራት ለታካሚዎች ተደራሽ በማድረግ እንዲሁም ከግለስቦች እና ከወላጆች ጋ በቁርኝት በመስራት የተሻለ እና ጤናማ የምግብ አቋም ለተተኪው ትውልድ ማበርከት።

Address

22, Efrata Building/3rd Floor
Addis Ababa
00000

Telephone

+251978010028

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jireh Nutrition Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Jireh Nutrition Consultancy:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram