EMAN Harbale Medicine center

EMAN Harbale Medicine center Our Heart bit is your Healing. We located .A Betel & Dessie piyasa near to Mezegaja 4 more Info
0

13/03/2024
24/12/2023

Watch, follow, and discover more trending content.

24/12/2023

25/05/2020

14 Hilale
ምንነት (Description)
የማህፀንና ከማህፀን ጋር የተያያዙ የጤና ችግሮችንን ይታደጋል
የወር አበባ መዛባትን በማህፀን ውስጥ እንቁላል ያለ በደራጀትን በነዚህ ምክንያት ለሚመጣ መሃንነት ያለግዜው የሚቆም የወር አበባ የሰውነትን የአሰራር ሁኔታ ወደ ጤናማ አሰራር ይመልሰዋል remove cysts of the uterus and endometriosis.
ሂደቱና አሰገራሚ ጠቀሜታዎቹ (MOA and indications)
balances irregular menstruation
proect menstruation problems
• It is also used in treating and improving female libido.
• Its root extract inhibits mammary cancer metastasis and epithelial to mesenchymal transition. Withaferin A is a steroidal lactone that induces apoptosis and inhibits tumor growth.
• It helps in relieving dysmenorrhea.
• Ashwagandha also improves the quality of o**m.
• It also improves the energy levels. Today, every woman is working outside as well as manages all the household chores which results in fatigue syndrome. Taking Ashwagandha root powder daily keeps the women active throughout the day.
• Ashwagandha is also used as menopausal support. Various symptoms of menopause like- hot flashes, anxiety, mood swings etc. are reduced by Ashwagandha.
may reduce uterine cysts
stabilizes menstrual cycle after stopping birth control pills -
helps with mood swings slower acting
– allow 3 cycles to begin to see benefits
may help with acne helps with breast tenderness
helps with food cravings
helps with infertility
relieves bloating - premenstrual syndrome (PMS

stimulates & normalizes the pituitary gland
nourishes & supports endocrine system
enhances chance of conception
helps with hot flashes

Excessive Menstruation amenorrhea dysmenorrheal female infertility menopause vaginal bleeding
የንጥረ ነገር ይዘት (active ingredients)
አወሳሰድና መጠን (preparation and dosage)
ባህሪያት (properties)
መውሰድ የሌለባቸው (precautions)
የጎንዮሽ ጉዳት(side effects)

ኢማን የባህል ህክምና ማዕከል የምንሠጣቸው አገልግሎቶች ፦
17/05/2020

ኢማን የባህል ህክምና ማዕከል የምንሠጣቸው አገልግሎቶች ፦

ኢማን የባህል ህክምና ማዕከል በዘርፉ ልምድን ባካበቱ የህክምና ባለሞያዎች የሚሠጥለበርካታ ህመሞች ፈውሥ የሚያገኙበት ይምጡ ከህመሞ ይፈወሡ
16/05/2020

ኢማን የባህል ህክምና ማዕከል በዘርፉ ልምድን ባካበቱ የህክምና ባለሞያዎች የሚሠጥ
ለበርካታ ህመሞች ፈውሥ የሚያገኙበት ይምጡ ከህመሞ ይፈወሡ

16/05/2020

13 ካርሜክስ (KARMEX)
ምንነት (Description)
Aphrodisiac medicine
- የቴስትሮጅን ሆርሞን መጠንና ይዘት በማሳደግ ወሲባዊ ፍላጎትንና ብቃትን ይጨምራል::
- በፍጥነት የዘር ፈሳሽ መፍሰስን ይቆጣጠራል፡፡
ሂደቱና አሰገራሚ ጠቀሜታዎቹ (MOA and indications)
- የወንድን የመራቢያ አካላት ማዳበር
- It is quite useful in premature ej*******on
የንጥረ ነገር ይዘት (active ingredients)
- የብልትና የዘር ብቃትን በማጠንከር እንቁላልል መስበር ያስችላል::
- ብልትን አቅም በማጠንከር የተዋጣለት ግንኙነት ለመፈፀም ያስችላል
ባህሪያት (properties)
It Can Boost men libido to support sexual function and increased s***m count and motility.
መውሰድ የሌለባቸው (precautions) ሴቶች
የጎንዮሽ ጉዳት(side effects) ላብና የሰውነት ሙቀት

15/05/2020

12 ኩብራ (kubra)
የፈዋሽነት ጣራ
ምንነት (Description)
የኩብራ መድሃኒት የፈውስ ጥበብ የሰውነታችንን የተለያዩ ሆርመኖች እና ፈሳሽ አመንጭ አካላት ሚዛናቸውን ጠብቀው እንዲሰሩ ያደርጋል:: ከሳላማዞልና ከሞርሞር የሚለየው በተለያዩ ማዕዲናት የበለፀገ ስለሆነ የጉበት ህዋሳትንና የጨጋራ ግድግዳን እየመገበ ፈውስ መስጠቱ ነው::
ሂደቱና አሰገራሚ ጠቀሜታዎቹ (MOA and indications)
- በጨጋራ ውስጥ ያለውን የፒኤች መጠን በማስተካከል የፔፕሲን መጠን ያስተካክላል::
- የአንጀት ቁስለትን በማሻር ደም የሚያስቀምጣቸውንና ደም የሚያስታውካቸውን ይፈውሳል::
- ጨጋራ አስም ክሮንካይተስ የአተነፋፈስ ችግር ላለባቸው ፍቱን ነው::
- ለጉበት ቁስለት ለኩላሊት ቁስለት ለወር አበባ መዛባትና መብዛት ደም ለሚያሸናቸው ይሆናል::
- የአንጀት የምግብ መሸራሸርን ተቅማጥንና ድርቀትን ያስተካክላል::
የንጥረ ነገር ይዘት (active ingredients)
አወሳሰድና መጠን (preparation and dosage)

ባህሪያት (properties) ጎምዛዛና ጨዋማ (salty taste , astringent )
መውሰድ የሌለባቸው (precautions ) safe expect pregnancy
የጎንዮሽ ጉዳት(side effects) የለውም

14/05/2020

11 Prima(ፕሪማ)
ምንነት (Description)
- በበርካታ ኢሴንሻል አሚኖ አሲድ በቫይታሚኖች የበለፅገ ነው፡፡
- ምግብን በማሸራሸር የደም መመረት ሂደትን ያቀላጥፋል (improves digestion and stimulates blood production )
- በበሽታ የተዳከመውን ሰውነታችን እን ባይታሚን በመመገብና በማነቃቃት ጤናማነትን ያላብሳል፡፡
- አዳዲስ ነጭ የደም ሲሎች ሆርሞኖች እንዲመረቱ በማፋጠን በሽታ መከላከልን ያጠናክራል::
- የማገገም ሂደትን በማቀላጠፍ ጤናማ ሰውነት ይገነባል::
ሂደቱና አሰገራሚ ጠቀሜታዎቹ (MOA and indications)
- ለጤና መታወክ ከዋና መንሲኤዎቹ የሴረም ኮሌስትሮልና ትራይግሊሴራይድ አለመመጣጠን ስለሆነም በማመጣጠን ፈውስ ያመጣል፡፡
- በአመጋገብ መዛባት ለመጡ የጤና መታወኮች ሁሉ ፍቱን መድሃኒት ነው፡፡
- የደም ስሮቸንና ሲሎችን እየመገበ የጤንነት ስርዓትን ያስተካክላል፡፡
- በተወሰነ ደረጃ የስካርና የደም ግፊትን ያስተካክላል፡፡
- ለከፍተኛ ድካም ና የሰውነት መልፈስፈስ (for high fatigue and weak physical Exercise ) with proheb
- ለመገጣጠሚያ ህመምና ለሰውነት መሸምቀቅ (for joint pain and cramp )
- antispamodic
- restorative
የንጥረ ነገር ይዘት (active ingredients) lipids
አወሳሰድና መጠን (preparation and dosage) ከሚከተሉት ከ3 በአንድኛው
ጠዋትና ማታ አንድ የሻይ ማንኪያ በአንድ ብርጭቆ ለብ ባለ ውሃ(ወተት) በጥብጦ ከምግብ በኃላ መጠጣት
ጠዋትና ማታ አንድ የሻይ ማንኪያ በትኩስ (በሻይ በሾርባ በወጥ ) ላይ እየነሰነሱ መመገብ
አንድ የሻይ ማንኪያ በግማሽ የቡና ስኒ ለብ ባለ ውሃና በ3 የሻይ ማንኪያ ንፁህ ማር ጋር እያዋሃዱ ጠዋትና ማታ ከምግብ በኃላ መጠጣት
ባህሪያት (properties) እንደምግብ
መውሰድ የሌለባቸው (precautions ) ነፍሰጡር
የጎንዮሽ ጉዳት(side effects) የለውም

12/05/2020

10 ሂሉደስ
ምንነት (Description)
ልዩ የፋርማሲው ምጥን
ሂደቱና አሰገራሚ ጠቀሜታዎቹ (MOA and indications)
ሆዳቸው ድርቅ ብሎ ለሚነፋቸው አንጀትን በማለስለስ መርዛማ ነገሮች በቀላሉ እንዲወገዱ ያደርጋል፡፡
- ፕሪማ(ሞርሞር) ጋር አጣምሮ በመስጠት ብዙ በሽታዎችን ይታደጋል
- የደም ዝውውርንና የስርዓተ ነርብ ስራን ያፍጥናል
- በበሽታ የተዳከመውን የሰውነት ክፍል ወድ ተሻለ ጤንነት በፍጥነት ይመልሰናል
- የፊኛና የአንጀት መቆሸሽን ያፀዳል
- ከውስጥ የነጭ የደም ሲሎችን እንዲመረቱ በማፍጠን ለማንኛውም የቆዳ በሽታ ለማዳን አጋር ነው::
- የጉበትን ና የሃሞትን ጤናዊ አሰራር በማፋጠን የተሻለ ጤንነት ያላብሳል
- stimulating disinfecting liver
የንጥረ ነገር ይዘት (active ingredients)
አወሳሰድና መጠን (preparation and dosage)
ማታ ማታ 3 የሻይ ማንኪያ በሁለት የውሃ ብርጭቆ(ኒኬል) በፈላ ውሃ ዘፍዝፎ ማደር ጠዋት አጥሎ ትንሽ ለብ እስኪል ማፍላት 3 የሻይ ማንኪያ ንፅህ ማር ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድ ለ7 ተከታተይ ቀን መጠጣት
ባህሪያት (properties) የተወሰነ የማስቀመጥ ባህሪ አለው
መውሰድ የሌለባቸው (precautions ) ነፍሰጡር፡ ክንታሮትና ጨጋራ የለበት
የጎንዮሽ ጉዳት(side effects)

Address

Betel And Desse
Addis Ababa

Telephone

+251944762000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EMAN Harbale Medicine center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to EMAN Harbale Medicine center:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram