03/11/2025
በመቅረዝ አጠቃላይ ሆስፒታል በህዳር 7 /2018 ዓ.ም በሚካሄደው የቁርጥማት፣የአጥንት፣የነርቭ እና
የፕላስቲክ ህክምና የጤና ዘመቻ ላይ በመሳተፍ ከተለያዩ ስፔሻሊቲ የተወጣጡ የሐኪሞች ቡድን ጋር በአንድ ጊዜ በመታየት የመገጣጠሚያ እና የእንቅስቃሴ እና ተያያዥ ችግሮች መፍትሄ ያግኙ።
ባለሙያዎቻችን
-ዶ/ር ራሄል ካሳ (የፕላስቲክ እና የእጅ ቀዶ ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት)
-ዶ/ር ሂሩት ያዴታ ( የሩማቶሎጂ ህክምና ስፔሻሊስት)
-ዶ/ር ናታን ወንድወሰን( የአጥንት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት)
-ፕ/ር ጌታሁን በቀለ ( የነርቭ ህክምና ስፔሻሊስት)
ሁሉኑም ሕክምናዎች በአንድ ጊዜ!
ቀደም ብሎ ለመመዝገብ በ 0921636465 ወይም በ 0952272727 ላይ ይደውሉልን.
መቅረዝ ሆስፒታል
የጥራት ፈርጥ