Addis cardiac hospital Plc

Addis cardiac hospital Plc Addis Cardiac Hospital takes pride in being the first specialized cardiovascular hospital in Ethi

ጤና ይስጥልን ማዕከላችን አዲስ የልብ የህክምና ማዕከል ላለፉት 18 አመታት ለተመላላሽና ተኝተው ለሚታከሙ፤ በልብና ተያያዥ በሆኑ የጤና ችግሮች ላይ በስፔሻላይዝይድ የልብ ሀኪሞች ለታካሚዎቻች...
04/11/2025

ጤና ይስጥልን ማዕከላችን አዲስ የልብ የህክምና ማዕከል ላለፉት 18 አመታት ለተመላላሽና ተኝተው ለሚታከሙ፤ በልብና ተያያዥ በሆኑ የጤና ችግሮች ላይ በስፔሻላይዝይድ የልብ ሀኪሞች ለታካሚዎቻችን የምርመራና የህክምና አገልግሎትን እንዲሁም በጊቢያችን በሚገኘው ፋርማሲያችን የመድሃኒት አቅርቦትን ጨምሮ የተሟላ የልብአልትራሳውንድ ኤኮካርዲዮግራፍ ህክምና በመስጠት ታካሚዎቻችንን እያገለገልን እንገኛለን።

በተጨማሪም አጠቃላይ የልብ ቅደመ ምርመራ ፓኬጅና ክትትል በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን።

አዲስ የልብ የህክምና ማዕከል
——— የልህቀት ማዕከል———

አድራሻችን
📌ቦሌ ጫፍ ወደ ቦሌ ሚካኤል መንገድ የሚወስደው ሃይዌ (Highway) ከ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ፊት ለፊት ይጎብኙን

📲0952 34 34 34 ☎️0116634740/41/20/ 📞9825

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!!!
🫶 linkedin
🫶 Facebook

አንድ ሰው ስትሮክ እንዳለበት እንዴት ማወቅ ይችላሉ ?የአንጎል በሽታ ምልክቶች የሚያስታውሱበት ቀላል መንገድ አለ ?👉ፊት ፦ የግለሰቡ ፊት በአንደኛው ጎን ያልተስተካከለ ይመስላል 💪ክንድ፦ግለ...
30/10/2025

አንድ ሰው ስትሮክ እንዳለበት እንዴት ማወቅ ይችላሉ ?

የአንጎል በሽታ ምልክቶች የሚያስታውሱበት ቀላል መንገድ አለ ?

👉ፊት ፦ የግለሰቡ ፊት በአንደኛው ጎን ያልተስተካከለ ይመስላል

💪ክንድ፦ግለሰቡ በአንዱ ወይም በሁላቱም ክንዶች ውስጥ ድክመት ወይም መደንዘዝ አለው ?

🗯ንግግር ፦ግለሰቡ የመነናገር ችግር አለበት ?የእሱ አነጋገር እንግዳ ይመስላል ?

⏳ ጊዜ ፦ ከእነዚህ ምልክቶች መሃከል አንዳቸውን ካስተዋሉና ለአምቡላስ በመደወል ቶሎ ህክምና እንዲገኙ ካደረጉ ህመምተኞች ከበሽታው የማገገም እድላቸው ከፍተኛ ይሆናል

📲0952343434 ☎️0116-63-47-40/41/20 📞9825

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
❇️Facebook ❇️ LinkedIn

የልብ ምት ማስተካከያ መሣሪያ (PACEMAKER) ሂደት በኋላ ይህንን ያድርጉ የቁስል እንክብካቤ ያስፈልጋል ✅ቁስሉ እስኪድን ድረስ አከባቢው ንጹህ እና ደረቅ ሆኖ እንዲቆይ ማድረግ አስፈላጊ ...
27/10/2025

የልብ ምት ማስተካከያ መሣሪያ (PACEMAKER) ሂደት በኋላ ይህንን ያድርጉ

የቁስል እንክብካቤ ያስፈልጋል

✅ቁስሉ እስኪድን ድረስ አከባቢው ንጹህ እና ደረቅ ሆኖ እንዲቆይ ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ ከሂደቱ በኋላ ለተወሰኑ ቀናት ገላዎን በሚታጠቡበት ጊዜ ቁስሉ እርጥበት እንዳያገኘው ይጠንቀቁ፡፡ የቁስሉን ቦታ ከማሸት ይቆጠቡ፡፡

💠ወደ ቤት ከገቡ በኋላ በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ የሚወስዱት አንቲባዮቲክ መድኃኒት ይኖራል፡፡ ቁስሉ ከታመመ ወይም ካበጠ ወይም ከመጠን በላይ ፈሳሽ ካለው እባክዎን ወደ ሆስፒታሉ ቶሎ ይመለሱ፡፡

🏡በቤትዎ ውስጥ መደረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች አሉ

በመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት ክርንዎን ከትከሻዎ በላይ አያንሱ። ይህም የገቡት ገመዶች ከልብ ጡንቻ ጋር በጥሩ
ሁኔታ ከመያያዛቸው በፊት እንዳይንቀሳቀሱ ወይም ቦታ እንዳይለቁና ቁስሉም በትክክል እንዲድን ለመርዳት ነው፡፡እንዲሆኖት
ደአስታዋሽ እንዲሆኖት የክንድ መደገፊያ ለተወሱነ ቀናት ይደረግሎታል፡፡

➕በተጨማሪም ከባድ ሸክሞችን ከማንሳት እንዲሁም የውሃ ዋናን ጨምሮ ሌሎች እጅና ትከሻን በጣም ከሚያንቀሳቅሱ ስፖርቶችን ይቆጠቡ ።

🕒 ወደመደበኛ እንቅስቃሴና ሥራ ለመመለስ ሲያስቡ
ብዙ ታካሚዎች በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ ሥራ ሊመለሱ ይችላሉ። ነገር ግን ይህ እንደ ሥራው ባህሪ ይወሰናል፡፡

👉ለምሳሌ መኪና ማሽከርከርና ከባድ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች ላያ መሥራትን ወደመሰሉ ሥራዎች ከመመለስ በፊት
ከዶክተር ጋር መነጋገር ያስፈልጋል፡፡

📲0952343434 ☎️0116-63-47-40/41/20 📞9825

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
❇️Facebook ❇️ LinkedIn

ታካሚያችን የ58 ዓመታቸው ሲሆኑ፣ ለ7 ዓመታት የስኳር በሽታ ሲኖርባቸው ከወትሮ በተለየ፣ በደረታቸው ላይ ያለ ህመም እና የትንፋሽ መቆራረጥ ስሜት ስላጋጠማቸው ወደ ማእከላችን መጥተው ተመርመ...
25/10/2025

ታካሚያችን የ58 ዓመታቸው ሲሆኑ፣ ለ7 ዓመታት የስኳር በሽታ ሲኖርባቸው ከወትሮ በተለየ፣ በደረታቸው ላይ ያለ ህመም እና የትንፋሽ መቆራረጥ ስሜት ስላጋጠማቸው ወደ ማእከላችን መጥተው ተመርመሩ።

የታካሚያችን የኢሲጂ ውጤት የልባቸው የፊተኛና የመካከለኛ ክፍል (Anteroseptal territory) ላይ ST elevation ከመደበኛው መስመር (baseline) በላይ እንዳለ እና የደም ፍሰት በድንገት መቋረጥን የሚያመለክት ምልክት ነበር።

በልብ አልትራሳውንድ
(Echocardiography) ውጤታቸው የግራ የዋናውን የልብ ምት ጨማቂ (LVEF) 40% እንደሆነ አሳየ፣ ይህም የልባቸው የመጭመቂያ ኃይል ደካማ መሆኑን ያመለክታል።

በCoronary angiography የተገኘው ውጤት በLeft Anterior Descending (LAD) artery፦ ይህ ክፍል ለፊተኛው የልብ ግድግዳ የደም ፍሰትን የሚያመጣ የደም ስር ሲሆን ፦የደም ፍሰት በሙሉ የተዘጋ መሆኑን አሳየ።

ታካሚያችን ከተደረገላቸው ምርመራ በኋላ የልብ የደም ስር መክፈትና መስፋት (Primary PCI) ፕሮሲጀር እንደሚያስፈልጋቸው ተነገራቸው
በማእከላችን ውስጥ በልብ ስፔሻሊስት ሀኪማችን በተደረገላቸው ፕሮሲጀር በተሳካ ሁኔታ የተዘጋው አርቴሪ ተከፍቶ የደም ፍሰት ወደ መደበኛ ሁኔታ ተመለሰ።

ከፕሮሲጀሩ በኋላ የታካሚው የልባቸውም እንቅስቃሴ ቀስ በቀስ ተሻሽሎ ጥሩ እንቅስቃሴ አሳየ።

A 58-year-old man with a 7-year history of diabetes presented to Addis Cardiac Center with chest discomfort and shortness of breath.

His ECG before the procedure showed ST elevation in the anteroseptal territory with Q waves.
Echocardiography at that time revealed reduced heart function (LVEF 40%), indicating weakened pumping ability of the heart.

Coronary angiography confirmed a critical blockage in the proximal part of the Left Anterior Descending (LAD) artery, which supplies blood to the front wall of the heart.

He underwent a successful Primary PCI, during which a stent was placed to open the blocked artery and restore normal blood flow.
At his follow-up visit, the patient reported significant improvement, demonstrating gradual recovery of heart function.

We’re committed to your heart health. Our modern Cardiac Catheterization Laboratory (Cath Lab) is equipped to deliver qu...
20/10/2025

We’re committed to your heart health. Our modern Cardiac Catheterization Laboratory (Cath Lab) is equipped to deliver quick, precise, and minimally invasive procedures to diagnose and treat various heart conditions.

What is a Cath Lab? :- It’s a specialized unit where doctors use thin, flexible tubes (catheters) inserted through blood vessels to access the heart—eliminating the need for traditional open-heart surgery.

Why Addis Cardiac Center’s Cath Lab?
👉 Skilled and caring professionals walk with you every step of the way
👉 Trusted experience with a strong record of successful outcomes

💡 If you’re facing symptoms like chest discomfort, difficulty breathing, or other heart-related concerns, our expert team is ready to help with prompt, compassionate care.

📞 9825/☎️ 0116-63-47-40/41/20

📍Find us in Bole, near Ethiopian Airlines Cargo Terminal, on the highway to Bole Mikael.

🩺ዶ/ር መሃመድ በድሩ ኤክስፐርት ሜዲካል ስፔሻሊስት/ኢንተርቬንሽናል ሜዲሰን የአዋቂ ኢንተርቬንሽናል ካርዲዮሎጂስት ⏱️ዘወትር እሮብ እና አርብ ከሰዓት 8፡00 ጀምሮ በአዲስ የልብ ማእከል ህክ...
18/10/2025

🩺ዶ/ር መሃመድ በድሩ

ኤክስፐርት ሜዲካል ስፔሻሊስት/ኢንተርቬንሽናል ሜዲሰን የአዋቂ ኢንተርቬንሽናል ካርዲዮሎጂስት

⏱️ዘወትር እሮብ እና አርብ ከሰዓት 8፡00 ጀምሮ በአዲስ የልብ ማእከል ህክምና ይሰጣሉ

Need to see the doctor?
We offer convenient appointments

Every Wednesday & Friday after 2:00PM

☎️ቀጠሮ ለማስያዝ/ Appointment call

0116-63-47-40
0116-63-47-41
0116-63-47-20
0952-34-34-34
9825

📌ቦሌ ጫፍ ወደ ቦሌ ሚካኤል መንገድ የሚወስደው ሃይዌ (Highway) ከ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ፊት ለፊት ይጎብኙን

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
LinkedIn
Facebook

ኮሌስትሮል መመርመር ለምን አስፈለገ ?ኮሌስትሮል በደም ውስጥ ይሠራጫል በደም ውስጥ ያለው የኮሌስትሮል መጠን እየጨመረ ሲሄድ  ለጤንነትዎ አደጋ አለውከፍተኛ የኮሊስትሮል መጠን እንደ ልብ ህመ...
16/10/2025

ኮሌስትሮል መመርመር ለምን አስፈለገ ?

ኮሌስትሮል በደም ውስጥ ይሠራጫል በደም ውስጥ ያለው የኮሌስትሮል መጠን እየጨመረ ሲሄድ ለጤንነትዎ አደጋ አለው

ከፍተኛ የኮሊስትሮል መጠን እንደ ልብ ህመም እና ስትሮክ ላሉት የልብ የደም ስር ( cardiovascular ) በሽታዎች ተጋላጭ ያደርጋል

ኮሌስትሮል ከሌሎች ንጥረ ነገሮች ጋር ተቀላቅሎ በደም ወሳጅ ቧንቧዎች ውስጠኛ እና ጠንካራ ክምችት እንዲኖር ያደርጋል

ይህ የደም ቧንቧዎችን ጠባብ እና ተጣጣፊ እንዳይሆኑ ሊያደርግ ይችላል ከነዚህ ጠባብ ደም ወሳጅ ቧንቧዎች ወስጥ አንዱ የደም መርጋት ከተፈጠረ እና ቢዘጋ የልብ ድካም ወይም ስትሮክ ሊያስከትል ይችላል

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
❇️Facebook ❇️ LinkedIn

Patient Testimony We are always honored to hear from our patients whose lives have been touched by the care at Addis Car...
14/10/2025

Patient Testimony

We are always honored to hear from our patients whose lives have been touched by the care at Addis Cardiac Center.

Our patient shared her gratitude after receiving treatment during an emergency.

She expressed how deeply touched she was that our team prioritized her health before payment, providing full medical attention and care with compassion and respect.

Today, she’s living a healthy and happy life — a true reminder that compassion is at the heart of everything we do.

Schedule Your Appointment Today:

📲 0952-34-34-34
☎️ 0116-63-47-40 / 41 / 20

📍 Bole, on the highway to Bole Michael Road, across from Ethiopia Cargo at Addis Ababa Airport.

Join our social media communities!!!

🫶LinkedIn & Facebook

Patient Follow-Up: 1 Year and 7 Months after CRT-D ImplantationA 63-year-old woman, who had been living with diabetes fo...
11/10/2025

Patient Follow-Up: 1 Year and 7 Months after CRT-D Implantation

A 63-year-old woman, who had been living with diabetes for many years and, in more recent years, had also suffered from dilated cardiomyopathy — a condition that causes enlargement of the heart chambers and progressive weakening of the heart muscle — came to our center in a critical condition.

She had been experiencing dangerously slow heartbeats (sometimes below 30 beats per minute), occasional pauses in her heartbeat, and at other times, very rapid heartbeats occurring repeatedly (up to six times a day), which caused repeated fainting episodes and posed a serious threat to her life.

In addition, she was diagnosed with a Left Bundle Branch Block (LBBB) — a problem affecting the electrical conduction system of the heart.

Considering her condition, a Cardiac Resynchronization Therapy with Defibrillator (CRT-D) device was implanted at our center on March 14, 2024

Pre-implant evaluation

Echocardiography showed a severely weakened heart function, with a left ventricular ejection fraction (LVEF) of 25% — far below the normal range, and a left ventricular diastolic diameter of 60 mm and systolic diameter of 48 mm, indicating left ventricular dilatation and systolic dysfunction.

Current follow-up after 1 year and 7 months.

Echocardiography demonstrates marked improvement, with LVEF increased to 65%, reflecting recovery of left ventricular function.

The CRT-D device is functioning optimally, with a stable heart rhythm at 74 beats per minute on her last checkup.

Clinically, the patient reports complete resolution of her previous symptoms of fatigue, shortness of breath, and syncope.

She is currently in good condition, active, and enjoying an improved quality of life.

የታከሚያችንን የ CRT-D የልብ ምት ማስተካከያ ባትሪ ተከላ ዉጤት ከ አንድ አመት ከ 7 ወር በኋላ ምን ይመስላል?የ63 አመት አዛውንት የሆኑት ታካሚያችን ለ ብዙ ዓመታት በስኳር ህመምና ለ...
11/10/2025

የታከሚያችንን የ CRT-D የልብ ምት ማስተካከያ ባትሪ ተከላ ዉጤት ከ አንድ አመት ከ 7 ወር በኋላ ምን ይመስላል?

የ63 አመት አዛውንት የሆኑት ታካሚያችን ለ ብዙ ዓመታት በስኳር ህመምና ለተወሰኑ ዓመታት ደግሞ Dilated Cardiomyopathy በሚባል የልብ ክፍሎችን በሚያሰፋና የልብ ጡንቻን በየጊዜዉ እያዳከመ በሚሄድ ሕመም ሲሰቃዩ ከቆዩ በኋላ ፣

በመጨረሻም አንዳንድ ጊዜ በደቂቃ ከሠላሣ በታች በመምታት ብሎም በመቆም አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በከፍተኛ ፍጥነት በመምታት በተደጋጋሚ (በቀን እስከ ስድስት ጊዜ) እራሳቸዉን እንዲስቱ እያደረገ ሕይወታቸው ላይ ከፍተኛ አደጋ ይዞ በመምጣቱ ፣

እንዲሁም "Left Bundle Branch Block "የሚባል የልብ ኤሌክትሪካል ሲስተም ችግር በመኖሩ በማእከላችን የ CRT-D የልብ ምት ማስተካከያ ባትሪ ተከላ መጋቢት 5/ 2016 ዓ.ም ተደርጎላቸው ነበር።

ከCRT-D የልብ ምት ማስተካከያ ባትሪ ተከላ በፊት

የልብ አልትራሳውንድ ውጤታቸው ላይ የልባቸው የመስራት አቅም እጅግ የተዳከመ ነበር የግራ የዋናውን የልብ ምት ጨማቂ (Left ventricle) የመስራት አቅሙ 25% ያሳያል።

ይህ ውጤት ደግሞ መደበኛ የመስራት አቅም ተብሎ ከተቀመጠለት መስፈርት በታች በጣም ያነሰ ነበር።

እንዲሁም የግራ የልብ መጠን diastolic 60 እና systolic 48 ሚሊሜትር መሆኑ ታይቷል።

ይህም የግራ የልባቸው መጠኑ መስፋት የበዛ እና የመጭመቅ ኃይሉም በከፍተኛ ሁኔታ እንዳነሰ ያመለክታል።

የ CRT-D የልብ ምት ማስተካከያ ባትሪ ተከላ ከተደረገላቸው ከአንድ አመት ከ 7 ወር

የልብ አልትራሳውንድ ውጤታቸው እጅግ ግሩም መሻሻል ነበር አሳይቷል።

የግራ የዋናውን የልብ ምት ጨማቂ (LVEF) 65% እንደደረሰ ያሳያል።

በተጨማሪም የግራ ልብ ክፍሉ መጠን ወደ ትክክለኛ ቦታዉ ተመልሷል።

ይህም የግራ የልብ ምት የመጭመቅ አቅምና መጠን በሙሉ እንደተስተካከለ ያመላክታል

ታካሚያችን ቀድሞ በቀን ከአምስት ጊዜ በላይ እራሳቸውን መሳት (Syncope)፣የሰውነት መዛል እና ትንፋሽ ማጠር የሚያጋጥማቸው ሲሆን አሁን ግን ይህ ሁሉ ቀርቶ በሙሉ ጤና ላይ መሆናቸውን ነግረዋል።

ታካሚያችን እንደዚህ ያለ የጤና ማሻሻያ ማየታችን ከልብ ደስ ብሎናል።

🩸 Give Blood, Give Life!Today, Addis Cardiac Center joined hands with the Ethiopian Blood and Tissue Bank Services to su...
06/10/2025

🩸 Give Blood, Give Life!

Today, Addis Cardiac Center joined hands with the Ethiopian Blood and Tissue Bank Services to support life-saving blood donation.

Donating blood helps:

🎲 Renew your blood cells
💪 Improve heart health
🔥 Burn calories
😊 Boost emotional well-being
🫶And most importantly — save lives!

Together, we’re building a healthier, more caring community.




Join our social media communities!!!

🫶LinkedIn & Facebook

Address

China Africa Roundabout
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis cardiac hospital Plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Addis cardiac hospital Plc:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category