ወላጅነት በልዩነት

ወላጅነት በልዩነት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ወላጅነት በልዩነት, Family medicine practice, መገናኛ ስለሽ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ, Addis Ababa.

ነገ ቅዳሜ ከ8-10 ሰዓት በአለም ሲኒማ
01/04/2022

ነገ ቅዳሜ ከ8-10 ሰዓት በአለም ሲኒማ

👪 ተዘጋጅተናል !!! ቅዳሜ መጋቢት 24/2014አለም ሲኒማከ 8-10 ሰዓት (እንደተለመደው በሰዓታችን እንጀምራለን)
31/03/2022

👪 ተዘጋጅተናል !!!
ቅዳሜ መጋቢት 24/2014
አለም ሲኒማ
ከ 8-10 ሰዓት
(እንደተለመደው በሰዓታችን እንጀምራለን)

አያምልጥዎ !!! ብዙ ያተርፉበታል ።የፊታችን ቅዳሜ አለም ሲኒማከ8-10 ሰዓት (በሰዓቱ እንጀምራለን)
28/03/2022

አያምልጥዎ !!! ብዙ ያተርፉበታል ።
የፊታችን ቅዳሜ
አለም ሲኒማ
ከ8-10 ሰዓት (በሰዓቱ እንጀምራለን)

ልጆችን ማበረታታት    # ጤናማ መስተጋብር እንዲኖራቸው ይረዳቸዋል   # ችግር የመፍታት ክህሎታቸውን ይጨምርላቸዋል  #  ወጥነት ያለው ማንነት እንዲኖራቸው ያደርጋቸዋልእነዚህና መሰል ሀሳቦ...
22/03/2022

ልጆችን ማበረታታት
# ጤናማ መስተጋብር እንዲኖራቸው ይረዳቸዋል
# ችግር የመፍታት ክህሎታቸውን ይጨምርላቸዋል
# ወጥነት ያለው ማንነት እንዲኖራቸው ያደርጋቸዋል

እነዚህና መሰል ሀሳቦችን የምናወጋበት ድንቅ መድረክ

የሚቀጥለው ዙር ልዩ የንቃት መድረክ መጋቢት 24/2014👪 ወላጅነት በልዩነት !!!
17/03/2022

የሚቀጥለው ዙር ልዩ የንቃት መድረክ
መጋቢት 24/2014
👪 ወላጅነት በልዩነት !!!

23ተኛው ወላጅነት በልዩነት ልዩ ትምህርታዊ የቤተሰብ መድረክ  ቅዳሜ ቦሌ ዓለም ሲኒማ እንዲህ አምሮበት ተካሂዷልጊዜ እየተወሰደ ከህይወታችን ጋር የሚዋሃዱ ልጆቻችን ለማሳደግ የሚጠቅሙን ድንቅ...
12/03/2022

23ተኛው ወላጅነት በልዩነት ልዩ ትምህርታዊ የቤተሰብ መድረክ ቅዳሜ ቦሌ ዓለም ሲኒማ እንዲህ አምሮበት ተካሂዷል
ጊዜ እየተወሰደ ከህይወታችን ጋር የሚዋሃዱ ልጆቻችን ለማሳደግ የሚጠቅሙን ድንቅ ሃሳቦች ተነስተዋል፡፡

በዚህ መድረክ ላይ ለተገኛችሁ እንግዶች እንዲሁም ተሳታፊዎች የፕሮግራሙ ተካፋይ ስለሆናችሁ ራሳችሁን አክብራችኋል እኛም አክብሮታችን ከፍ ያለ ነው፡፡

በተጨማሪም :-
ሁሌም በወሩ የመጨረሻው ቅዳሜ ዓለም ሲኒማ ተገናኝተን እንደ ወላጅ መሆን ሰላለብን እንዲሁም ስለልጆቻችን እንማማራለን ! እንወያያለን !
የሚቀጥለው ፕሮግራማችን ቅዳሜ መጋቢት 24/2014 ይሆናል
ከዚህ ቀደም የተደረጉ ፕሮግራሞችንና ቀጣይ ፕሮግራሞችን ለመከታተል

https://www.facebook.com/LifeBook-Studio-Multimedia-Production-108585130666871/

https://t.me/mindmorning

👌 አያምልጥዎ !!! 🌟 ነገ ቅዳሜ የካቲት 26🌟 ከ8-10 ሰዓት🌟 በአለም ሲኒማ         በሰዓቱ እንጀምራለን 🙏
04/03/2022

👌 አያምልጥዎ !!!
🌟 ነገ ቅዳሜ የካቲት 26
🌟 ከ8-10 ሰዓት
🌟 በአለም ሲኒማ
በሰዓቱ እንጀምራለን 🙏

🎯 ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት !💫💫 23ተኛው ልዩ የንቃት መድረክ 👉ቅዳሜ የካቲት 26 👉ቦሌ ዓለም ሲኒማ 👉ከቀኑ 8:00 ጀምሮ 👉በባህሪ ጥናት ባለሙያው እድሜዓለም ግዛ እና በሌሎችም ተጋባዥ እ...
01/03/2022

🎯 ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት !

💫💫 23ተኛው ልዩ የንቃት መድረክ

👉ቅዳሜ የካቲት 26 👉ቦሌ ዓለም ሲኒማ 👉ከቀኑ 8:00 ጀምሮ 👉በባህሪ ጥናት ባለሙያው እድሜዓለም ግዛ እና በሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች በተለየ መንገድ ይቀርብላችኋል።
📍📍በሰዓቱ በመገኘት የዚህ ድንቅ መድረክ ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል🙏
📯📯📯📯📯📯📯📯
(በሰዓቱ እንጀምራለን)

ሊያመልጥዎ የማይገባ ! ልዩ የንቃት መድረክ ለልዩ ወላጆች    ቅዳሜ የካቲት 26     ከ 8-10 ሰዓት      አለም ሲኒማ                  ወላጅነት በልዩነት !
25/02/2022

ሊያመልጥዎ የማይገባ !
ልዩ የንቃት መድረክ ለልዩ ወላጆች
ቅዳሜ የካቲት 26
ከ 8-10 ሰዓት
አለም ሲኒማ
ወላጅነት በልዩነት !

ተፈጥሮ ንቃት ነው!!ይህን የተፈጥሮ ንቃት ደግሞ ማወቅና መረዳት ይፈልጋል። 👉ንቃትን ያወቀና የተረዳ አንድም ይጠብቀዋል የበለጠም ያበለፅገዋል!👉ነገር ግን ንቃትን ያላወቀና ያልተረዳ አንድም ...
22/02/2022

ተፈጥሮ ንቃት ነው!!

ይህን የተፈጥሮ ንቃት ደግሞ ማወቅና መረዳት ይፈልጋል።
👉ንቃትን ያወቀና የተረዳ አንድም ይጠብቀዋል የበለጠም ያበለፅገዋል!

👉ነገር ግን ንቃትን ያላወቀና ያልተረዳ አንድም አይጠብቀውም እንደገናም ያጣምመዋል።

🤔 የተጣመመ ንቃት ደግሞ
🧩 የማካካሻ አጉል ፍጥነትን እና
🧩 በባዶ አውቃለሁ ባይነትን ያመጣል
🧩 ክርክርም ዋና የባህሪ መገለጫው ይሆናል።
🔥 የተፈጥሮ ንቃትን ለማወቅ እንዲሁም ለመጠበቅ ደግሞ መማርና ማወቅ ይፈልጋል።
💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫
ወላጅነት በልዩነት
ልዩ የንቃት መድረክ
ቅዳሜ የካቲት 26/2014
ቦሌ ዓለም ሲኒማ
ከቀኑ 8:00-10:00

23ኛ ልዩ የንቃት መድረክ ወላጅነት በልዩነት!! 🔶 በዚህ ሩጫ በበዛበት ጊዜ  ልጅን ቀርፆ፤ ዓላማ  አስይዞ፣ በራስ መተማመን ሰርቶ፣ ራሱን መምራት የሚችልና ከማንኛውም ደባል ነገሮች የፀዳ ...
22/02/2022

23ኛ ልዩ የንቃት መድረክ
ወላጅነት በልዩነት!!
🔶 በዚህ ሩጫ በበዛበት ጊዜ ልጅን ቀርፆ፤ ዓላማ አስይዞ፣ በራስ መተማመን ሰርቶ፣ ራሱን መምራት የሚችልና ከማንኛውም ደባል ነገሮች የፀዳ ልጅ ማበርከት አቅም ይጠይቃል።

👉👉 የሚጠይቀው አቅም ደግሞ የገንዘብና የቁስ ሳይሆን 🌟✨የንቃት፣✨የጊዜና ✨የውሳኔ ነው

✡ስለዚህ እርስዎ ምን አይነት ወላጅ ነዎት?

🔑 እስካሁን ይሄን የወላጆች መድረክ ካልተሳተፉ ብዙ ነገር እያመለጦት ነው አሁን 23ተኛ መድረክ ላይ ደርሷል።

🌟 የካቲት 26 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በ ዓለም ሲኒማ ይገኙና ስለ ራስዎ፣ ስለ ልጆችዎ እና ስለ ቤተሰብዎ ያለዎትን እይታና ንቃት ይጨምሩ !!👏👏

ወላጅነት በልዩነት!!

🎯 ቅዳሜ እንገናኛለን!!✨✨✨✨✨✨✨✨✨🏆በህይወታችን ብዙ የሚያጋጥሙን ነገሮች ይኖራሉ አሸናፊ ስንሆን በንቃትና በዝግጅት እንገጥማቸውና እንበልጣቸዋለን፡፡🛎  በሁኔታዎች ስንበለጥ ግን ራሳችንን...
03/02/2022

🎯 ቅዳሜ እንገናኛለን!!

✨✨✨✨✨✨✨✨✨

🏆በህይወታችን ብዙ የሚያጋጥሙን ነገሮች ይኖራሉ አሸናፊ ስንሆን በንቃትና በዝግጅት እንገጥማቸውና እንበልጣቸዋለን፡፡

🛎 በሁኔታዎች ስንበለጥ ግን ራሳችንን መሪ ሳይሆን የምንሆነው ተመሪ ነው !!!

🗒 ቅዳሜ 🧭 በሰዓቱ 📍በቦታው እንገናኝ!!

🤔 የህይወት ብልጫ ሁሌ ለዝግጁዎችና ቀድመው ለሚገኙ ናት!!

☀️ ሰዓትዎን አክብረው ስለሚገኙ
በሰዓታችን እንጀምራለን

😆 የሚደሰቱበት 🤗 የሚያተርፉበት 🤔 ብዙ አሃ የሚሉበት 👉ትልቅ ድግስ

🎷 ወላጅነት በልዩነት!!

📍 ጥር 28/05/2014
📍 ቦሌ ዓለም ሲኒማ
📍ከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት( በሰዓቱ ይጀመራል!! )

Address

መገናኛ ስለሽ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወላጅነት በልዩነት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram