Dr Sisay Dental Clinic

Dr Sisay Dental Clinic Services We Provide

Consultation & Exams

Cleanings

Fillings

Extractions

Root canal therapy

Cro

Malocclusion  Impacted canine exposure treatment  in progress
12/02/2022

Malocclusion Impacted canine exposure treatment in progress

Fixed Orthodontic Treatment(Braces),after 2 years follow up
18/10/2021

Fixed Orthodontic Treatment(Braces),after 2 years follow up

Braces
23/07/2021

Braces

Midline  Diastema Closure
28/06/2021

Midline Diastema Closure

Midline  Diastema closure
27/02/2021

Midline Diastema closure

20/01/2021

የደም ግፊት ህክምና አዲሱ መመሪያ ያዉቃሉ?
*****************************************
ጤና ይስጥልን የድረ- ገጻችን ተከታታዮች! ለዛሬ ደግሞ ስለደም ግፊት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ካነበባችሁ በኋላ ለሌሎችም እንዲደርስ like እና share እያደረጋችሁ ስላላችሁ ምስጋናችን ከልብ ነዉ።
መልካም ንባብ።
ስለ ደም ግፊት (Hypertension) በተለምዶ ደም ብዛት ሰለሚባል በሽታ አብዛኛው ሰው መጠነኛ ግንዛቤ እንደሚኖረው ነው፡፡ ነገር ግን በደም ግፊት ምክንያት የሚደርሰውን የሰውነት ጉዳትና የህይወት ህልፈት በመመልከት ሰለዚህ ችግር ተደጋጋሚ ግንዛቤ መስጠት ተገቢ ነው፡፡ ይህ በሽታ የደም ግፊት መጠን ከጤናማ በላይ ሲሆን እንደ በሽታ የሚቆጠረው፡፡ የደም ግፊታቸው ከጤናማ መጠን በላይ የሆኑ ሰዎች ደግም መድሃኒት መጀመር እንዳለባቸው ይታወቃል፡፡ ነገር ግን መድሀኒት የሚጀመርበት የደም ግፊት መጠን ለተለያዩ ሰዎች የተለያዪ ነው የሚሆነው፡፡ በተለይም በእድሜ በኩልና ሌሎች ተደራቢ በሽታዎች ባሉባቸው ሰዎች ላይ፡፡
እንደሚታወቀው የደም ግፊት ሲለካ ሁለት ቁጥሮች አሉ በአንግሊዝኛ (systolic ) የላይኛው እና (diastolic ) የታችኛው ቁጥር፡፡ እነዚህ ቁጥሮች አንዱ ወይም ሁለቱ ከመጠን በላይ ሲሆኑ የደም ግፊት አለ ይባላል፡፡ ማሰተዋል ያለብን እነዚህ ቁጥሮች ከመጠን በላይ ሲሆኑ ምንም የህመም ስሜት ወይም ምልክት ላይኖር እንደሚችል ነው፡፡ ዋናው ችግር ይህ የደም ግፊት በጊዜ ካልታወቀ ሊያሰክትል የሚችላቸው የተላየዩ በሽታዎች መኖራቸው ነው። ከነዚህም ዋና ዋና ችግሮች መካከል:-
•ስተሮክ (stroke) የነርቭ ምች ፡ ሰውነትን ክፍል ሽባ በማድረግ የሚታወቅ እስከ ከህይወት ማለፍ ሊያደርስ የሚችል
•ድንገተኛ የልብ ህመም (Heart attack) በሰሜን አሜሪካ ለሕይወት ህልፈት ዋነኛው ምክንያት
•የኩላሊት መድከም (Kidney failure) ለኩላሊት መድከም ዋና ምክንያቶች አንዱ
ስለዚህ እነዚህን በሽታዎች ለመከላከል የህመም ስሜትም ባይኖር የደም ግፊትን በመድሀኒት አማካኝነት ጤናማ ደረጃ ወይም መጠን ማድረግ ተገቢ ነው፡፡ ሌሎችም ቢኖሩም እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸዉ።
የደም ግፊትዎን (Blood Pressure) መጠን ያውቃሉ ወይ?
***************************************************
በየጊዜው ጤናማ የሆነው የደም ግፊት መጠን ወይም ቁጥር ሲቀያየር ይታያል፡፡ ይህም የሚሆነው ጤናማ ያልሆነው የደም ግፊት መጠን በሰውነት ላይ የሚያስከትለው ጉዳት እየታየ ነው፡፡ በህዳር 2017 የአሜሪካ የልብ ሀኪሞች ማሕበር ጤናማ የደም ግፊት መጠን ቁጥርን በሚመለከት አዲስ መመሪያ አውጥቷል፡፡ ብዙ ጊዜ ጥያቄው እነዚህ መመሪያዎች የሚወጡት በአሜሪካ ለሚኖሩ ሰዎች ሲሆን ከዛ ውጭ ለሚኖሩ ሰዎች ላይስ እንዴት ነው የሚለው ነው፡፡ ሆኖም የደም ግፊትን በተመለከተ ብዙም መራራቅ ላይኖር ይችላል፡፡ በተጨማሪም በኢትዮጵያም ቢሆን በደም ግፊት የተነሳ የህይወት እልፈት፣ ኩላሊት መድከም፣ ስትሮክ የመሳሰሉት በብዛት የሚታዩ ነገሮች በመሆናቸው እንዲህ አይነቱ መመሪያ ሲወጣ አንባቢ በአትኩሮት ሊያሰተውለው የሚገባ ነገር ነው፡፡
ለመሆኑ የደም ግፊትዎ መጠን ምን ያህል ነው?
በአዲሱ መመሪያ መሠረት የደም ግፊት መጠን (Blood pressure) ደረጃ በምስሉ ላይ የተቀመጠዉ

የኦርቶዶንቲክ ህክምና (Orthodontic Treatment )የኦርቶዶንቲክ ህክምና የአበቃቀል ችግር ያለባቸውን ጥርሶች(Malocclusion ) ማለትም የተወላገዱና የተዛነፉ(Rotation )፣...
16/12/2020

የኦርቶዶንቲክ ህክምና (Orthodontic Treatment )
የኦርቶዶንቲክ ህክምና የአበቃቀል ችግር ያለባቸውን ጥርሶች(Malocclusion ) ማለትም የተወላገዱና የተዛነፉ(Rotation )፣የተደራረቡ(Crowding )፣ወጣ ገባ ያሉ፣ፍንጭትና ክፍተት(diastema & spacing) ያላቸውን ጥርሶች በተለያዩ የኦርቶዶንቲክ ህክምና መሳሪያዎች(Braces) በመጠቀም ወደ ትክክለኛውና ተፈጥሮአዊ አቀማመጣቸው(አደራደራቸው) የምናመጣበት መንገድ ነው ።
ይህም - ሳቢ ፈገግታና ጤናማ ጥርስና የተስተካከለ የፊት ገፅታ እንዲኖረን ይረዳናል
- ከዚህም በተጨማሪ ጥርሶቻችንን በቀላሉ ለማፅዳት ምቹ ሁኔታ ስለሚፈጥር ጥርስን ከመቦርቦርና ከመበስበስ ይከላከላል
- እንዲሁም ጤናማ የምግብ መፈጨት(ማኘክ ) እንዲኖረን ያግዛል
- ንግግራችንንም ያቀላጥፋል

ለጥርስ ጤና የሚጠቅሙ ስድስት የምግብ አይነቶችጤናማ ጥርስ ከፈለጉ አንዳንድ ምግቦችን መመገብ እንደሌለቦዎት ሰምተው ሊሆን ይችላል፡፡በዚህም ጨውና ስኳር ለጥርስ መቦርቦር ምክንያት በመሆናቸው ...
23/10/2020

ለጥርስ ጤና የሚጠቅሙ ስድስት የምግብ አይነቶች

ጤናማ ጥርስ ከፈለጉ አንዳንድ ምግቦችን መመገብ እንደሌለቦዎት ሰምተው ሊሆን ይችላል፡፡
በዚህም ጨውና ስኳር ለጥርስ መቦርቦር ምክንያት በመሆናቸው ሰዎች እንዳያዘውትሯቸው በጥርስ ህክምና ባለሙያዎች ይመከራል።
ለጥርስ ጤና መልካም የሆኑ ስድስት ምግቦችን እንመለከታለን።
1. ወተት
ወተት በካልሺየምና በሌሎች ንጥረ ነገሮች የበለፀገ ስለሆነ ለጤናማ ጥርስ ጠቃሚ ነው፡፡ በተጨማሪም በአፍ ውስጥ ያለውን የአሲድ ደረጃ የሚቀንስ በመሆኑ የጥርስ መበላትን ይከላከላል፡፡
በመሆኑም ወተትን መጠቀም የጥርስ ጤናን ለመጠበቅ ወሳኝ በመሆኑ ወተትን ማዘውተር ይመከራል።
2. አሳ
አሳ ቫይታሚንና ሌሎችን ማዕድናት በውስጡ የያዘ በመሆኑ ለጤና ጠቃሚ ነው፡፡ በአሳ ውስጥ ለጤና አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮች ስለሚገኙበት እንዲጠቀሙ ይበረታታል፡፡
የስጋ አይነቶች ለአፍ ጤና መልካም እንደሆኑ ይነገራል ፤ አሳ በተለየ የተሻለ ጠቀሜታ አለው፡፡
3. ትኩስ ፍራፍሬ
ትኩስ ፍራፍሬ አብዝቶ መመገብ ለጥርስ ጠቃሚ ነው፡፡ በሲትሪክ አሲድ የበለፀጉትን አለመመገብ ቢኖርብዎትም የብርቱካን የአሲዱ መጠን ዝቅተኛ በመሆኑ ከሌሎች በተሻለ መጠቀሙ መልካም ነው።
ጥርስን ለማንጣት የሚረዳ ስትሮቤሪ እና አፕል የመሳሰሉትን መመገብ ጠቃሚ ነው፡፡
4. እርጎ
እርጎ ፣ ከድድና መንጋጋ በሽታ የሚከላከሉ ካልሺየምና ፕሮባዮቲክስ ስላለው ለአፍ ጤና ጠቃሚ ነው፡፡ ስለዚህ በየቀኑ እርጎን ከገበታ አለመለየት ይመከራል።
5. ነጭ ሽንኩርት
ነጭ ሽንኩርት ለአፍ ጤና ጠቃሚ ከሆኑ ምግቦች አንዱ ነው፡፡ ነጭ ሽንኩርት በውስጡ ባለው አሊሲን ንጥረ ነገር በአፍ ውስጥ ያለን ባክቴሪያ ይገድላል።
እነዚህ ባክቴሪያዎች አብዛኛውን ጊዜ የጥርስ መበላትና የአፍ በሽታ የሚያስከትሉ ናቸው፡፡
6. ሽንኩርት
ሽንኩርትም በአፍ ውስጥ ያሉ በሽታ አምጪ ባክቴሪያዎችን ይከላከላል። ለዚህም ሽንኩርት ጥሬውን መጠቀም አስፈላጊ ነው፡፡
መሰረታዊ ጉዳይ
ለጥርስ ጤና የአፍ ንፅህና አጠባበቅ ልምምድ ማዳበር እና የተጠቀሱትን ምግቦች መመገብ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ካልሆነ የጥርስ እንደ ብሬስ፣ ጥርስ ተከላ እና ሌላም ከፍ ያለ ህክምና ሊያስፈልግ ይችላል፡፡
ምንጭ፡-Araya Zesolomon Millennial magazine

What Is A Jacket Crown?Jacket crown is a tooth shaped protective cap which is used as a covering over a tooth that is ch...
06/10/2020

What Is A Jacket Crown?

Jacket crown is a tooth shaped protective cap which is used as a covering over a tooth that is chipped, broken or otherwise damaged to create a permanently restored, functional and aesthetic natural look to teeth.

What Is Scaling?Dental scaling is routinely performed to help patients with gum disease and excessive plaque buildup. Wh...
21/09/2020

What Is Scaling?

Dental scaling is routinely performed to help patients with gum disease and excessive plaque buildup. While a standard cleaning will address the surface of the tooth, scaling goes much deeper. If your dentist suggests dental scaling and root planing for your teeth, it’s helpful to know what this means so you can prepare for what’s ahead.

Understanding Scaling

Scaling is a common dental procedure for patients with gum disease. This is a type of dental cleaning that reaches below the gumline to remove plaque buildup. The process of scaling and root planing the teeth is often referred to as a deep cleaning. This treatment goes beyond the general cleaning that you receive with your regular checkup and annual visit.

When Is Dental Scaling Necessary?

Everyone experiences some form of plaque buildup. The saliva, bacteria, and proteins in your mouth form a thin layer that covers your teeth at almost all times. When you eat, tiny particles, acids, and sugars from the food stick to this film, creating a buildup on the teeth known as plaque. The bacteria that lives in this plaque can cause gum disease and tooth decay. Brushing, flossing, and regular dental cleanings will help remove the plaque and prevent more serious problems.
If you have healthy gums, the tissue will fit tightly around the tooth and keep plaque out. However, if gum disease begins to form, this tissue will loosen. Healthy gums attach to the tooth just 1 to 3 millimeters below the gumline. With gum disease, you’ll begin to develop deeper pockets. These can fill with plaque, worsening your problems and causing symptoms like bad breath.
If you have pockets of 4 millimeters or more, your dentist will probably recommend dental scaling to remove the plaque beneath the gumline and help treat the gum disease.

Scaling and Root Planing Procedures

Dental scaling involves the careful removal of plaque bacteria from the tooth’s surface just below the gumline. There are two basic methods for scaling teeth. If your dentist uses handheld instruments, he or she will scrape plaque from the tooth using a metal tool known as a dental scaler and curette. The dentist will insert this thin tool beneath the gum line to access plaque your toothbrush can’t reach.
Alternately, your dentist may choose an ultrasonic instrument to scale your teeth. This features a vibrating metal tip combined with a cool water spray. The tip chips tartar away as the water flushes out the pocket.
Dental scaling is typically followed by a procedure known as root planing. Root planing reaches deeper to address the surface of the tooth’s root. This is done in the same manner as scaling. Root planing smooths the surface of the root so the gums can reattach properly.

What Does Scaling Feel Like?

Dental scaling can be uncomfortable, particularly if you have sensitive gums. Your dentist may offer a local anesthetic to numb your gum tissue and make the procedure more comfortable. Speak with your dental care provider about your options for desensitizing the area if you’re concerned about pain or discomfort during the process.
Dental scaling can take several visits, each one addressing a different portion of the mouth. Some dentists divide the mouth into four quadrants, while others will perform dental scaling in two halves. If you’re nervous about the process, ask your dentist if you can schedule your scaling for a single visit. Though this isn’t an option for all cases, it may be available if you have only moderate gum disease and are willing to sit for a lengthy procedure.

What to Expect Afterwards

Your mouth may feel sore and sensitive after your dental scaling and root planing. Some patients experience swelling or bleeding for a few days following the procedure. Your dentist may suggest a desensitizing toothpaste to help ease this discomfort. You might get a prescription mouthwash to use after the procedure, as well, to help keep the gums clean. It’s crucial that you use proper brushing and flossing procedures after your scaling to stop plaque from forming again in the same areas.
Your dentist should schedule a second a visit after your dental scaling to examine the gums, measure the depth of your gum pockets, and make sure your mouth is healing properly. If the gum pockets have gotten deeper since your scaling, you may need to explore additional treatment options to help you maintain a healthy smile.
Dental scaling is a very common treatment for patients with gum disease. Nearly half of American adults have gum disease, so you’re not alone if your dentist recommends this procedure. Scheduling dental scaling as needed can help you battle unseen plaque and maintain a cleaner mouth. If your dentist indicates that you need a deep cleaning, don’t hesitate to schedule this appointment. The result is a fresher smile that you’re sure to enjoy.

10/09/2020
22/08/2020

Address

Akaki, Kaliti Gelan Condominium Century Building 1st Floor
Addis Ababa
10000

Telephone

+251910541036

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Sisay Dental Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr Sisay Dental Clinic:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram