LIVE Medical Consultancy and Travel - ሊቭ የህክምና አማካሪና የጉዞ ወኪል

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • LIVE Medical Consultancy and Travel - ሊቭ የህክምና አማካሪና የጉዞ ወኪል

LIVE Medical Consultancy and Travel - ሊቭ የህክምና አማካሪና የጉዞ ወኪል A full-service travel agency based in Addis Ababa, Ethiopia.

Since 2021 G.C., we have specialized in domestic and international travel planning, medical tourism facilitation, and customized tour experiences. LIVE Medical Consultancy and travel center is in such a stage that will serve as a full service “medical tourism” agency and will make all necessary arrangements for Ethiopian patients to receive world-class medical procedures.

ክረምቱን በኢስታንቡል ቱርኪዬ የማይረሳ ትውስታ እንዲኖርዎት  ይፈልጋሉ!እኛ አስፈላጊውን የጉዞ ዝግጅት እናመቻችልዎታለንዛሬውኑ ይደውሉልን! 📞0905000007 አድራሻችን አዲስ አበባ ቦሌ ስና...
12/08/2025

ክረምቱን በኢስታንቡል ቱርኪዬ የማይረሳ ትውስታ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ!
እኛ አስፈላጊውን የጉዞ ዝግጅት እናመቻችልዎታለን
ዛሬውኑ ይደውሉልን! 📞0905000007
አድራሻችን አዲስ አበባ ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107

Freshen Up Your August in Istanbul, Türkiye!
Let us take care of everything — from flights to unforgettable experiences.
Call us today and start your journey! 📞0905000007
Visit our office: Bole Airport Road, Snap Plaza Building, 1st floor7

29/03/2025
"እኛ ሴቶች ልንሰራው የምንችለው ነገር ሁሉ መስራት እንችላለን ምንም አይገድበንም "✅ዛሬ በአለም አቀፍ ደረጃ ለሚከበረው የሴቶች ቀን  ለእናቶች፣ ለእህቶችና  ለሴት ጓደኞች  ሊቭ ሜዲካል ኮ...
07/03/2025

"እኛ ሴቶች ልንሰራው የምንችለው ነገር ሁሉ መስራት እንችላለን ምንም አይገድበንም "

✅ዛሬ በአለም አቀፍ ደረጃ ለሚከበረው የሴቶች ቀን ለእናቶች፣ ለእህቶችና ለሴት ጓደኞች ሊቭ ሜዲካል ኮንሰልታንሲ ኤንድ ትራቭል መልካም የሴቶች ቀን ይመኛል



ጤናዎ እኛ ጋር ቀዳሚ ነው!💙

ለማንኛውም አይነት የጤና ምክር 8860 ላይ ይደውሉልን 📲

አድራሻችን አዲስ አበባ ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107

📞 ለበለጠ መረጃ
0902929292
0905000007


🌐livmedicalconsultancy.com

Liv Medical Consultancy & Travel Staff wish you a happy Ramadan!
01/03/2025

Liv Medical Consultancy & Travel Staff wish you a happy Ramadan!

የአረንጓዴ ሻይ አስገራሚ ጠቀሜታ 1️⃣ የመርሳት ችግርን ለመከላከል ይረዳል 2️⃣ በምግብ መመረዝን ያስወግዳል 3️⃣ የአፍ መጥፎ ጠረንን ለመከላከል ይረዳል 4️⃣ ክብደት ለመቀነስ ያግዛል5️...
22/02/2025

የአረንጓዴ ሻይ አስገራሚ ጠቀሜታ

1️⃣ የመርሳት ችግርን ለመከላከል ይረዳል
2️⃣ በምግብ መመረዝን ያስወግዳል
3️⃣ የአፍ መጥፎ ጠረንን ለመከላከል ይረዳል
4️⃣ ክብደት ለመቀነስ ያግዛል
5️⃣ የምግብ መፈጨትን ያፋጥናል
6️⃣ በካንሰር የመጠቃት እድልን ይቀንሳል
7️⃣ የጥርስ መቦርቦርን ለመከላከል ይረዳል
8️⃣ አይነት ሁለት (type 2) የስኳር ህመምን ለመከላከል ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው

ጤናዎ እኛ ጋር ቀዳሚ ነው!💙

ለማንኛውም አይነት የጤና ምክር 8860 ላይ ይደውሉልን 📲

አድራሻችን አዲስ አበባ ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107

📞 ለበለጠ መረጃ
0902929292
0905000007


🌐livmedicalconsultancy.com

➡️አንዳንዶቻችን ስፖርት መሥራት ወይም ከወትሮው በበለጠ በፍጥነት የእግር ጉዞ ማድረግ እንፈልግ ይሆናል ነገር ግን የጉልበት ሕመም ወይም ጉዳት ካለብን ለመንቀሳቀስ ያሰጋናል።➔የሰውነትን ክብ...
19/02/2025

➡️አንዳንዶቻችን ስፖርት መሥራት ወይም ከወትሮው በበለጠ በፍጥነት የእግር ጉዞ ማድረግ እንፈልግ ይሆናል ነገር ግን የጉልበት ሕመም ወይም ጉዳት ካለብን ለመንቀሳቀስ ያሰጋናል።

➔የሰውነትን ክብደት በማስተካከል
➔ አላስፈላጊና ጉልበት ሊጎዱ የሚችሉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች በማስወገድ በተጨማሪም የተለያዩ ቅድመ ጥንቃቄዎችን በማድረግ የጉልበትን ጤና መጠበቅ አስፈላጊ ነው።

✅ማንኛውንም አይነት የጉልበት ህክምና እንዲሁም የጉልበት ቀዶ ጥገና በውጭ ሀገር ካስፈለግዎ ያማክሩን በቱርክ ሀገር ህክምና እንዲያገኙ እናመቻቻለን

ጤናዎ እኛ ጋር ቀዳሚ ነው!💙

📲 ለማንኛውም አይነት የጤና ምክር 8860 ላይ ይደውሉልን 📲

አድራሻችን አዲስ አበባ ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107

📞 ለበለጠ መረጃ
0902929292
0905000007

ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ https://t.me/livmedical

🌐livmedicalconsultancy.com

🔵 በውጪ ሀገር መታከም ያስፈልጎታል? እንግዲያውስ ያማክሩን በቱርክ ሀገር የፈለጉትን አይነት ህክምና እንዲያገኙ እናመቻቻለን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች: ✔️ ስለጤናዎ የምክር አገልግሎት✔️ የ...
17/02/2025

🔵 በውጪ ሀገር መታከም ያስፈልጎታል? እንግዲያውስ ያማክሩን
በቱርክ ሀገር የፈለጉትን አይነት ህክምና እንዲያገኙ እናመቻቻለን

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:

✔️ ስለጤናዎ የምክር አገልግሎት
✔️ የጤና አጠባበቅ ምክሮች
✔️ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ስፔሻሊስት ሆስፒታሎችን መጠቆም
✔️ የውጭ ሀገር ህክምና የጉዞ ሁኔታዎችን ማመቻቸት (በቱርክ፣በህንድና የተለያዩ ሀገራት)

ጤናዎ እኛ ጋር ቀዳሚ ነው!💙

📲 ለማንኛውም አይነት የጤና ምክር 8860 ላይ ይደውሉልን 📲

አድራሻችን አዲስ አበባ ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107

📞 ለበለጠ መረጃ
0902929292
0905000007

ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ https://t.me/livmedical

🌐livmedicalconsultancy.com

አንድ ቻይናዊ ብልህ ሰው በአንድ ወቅት “ጨለማን ከመርገም ሻማ ማብራት ይሻላል” ብሎ ነበር።✅ ሰላም ጤና ይስጥልን የሊቭ ሜዲካል ኮንሰልታንሲ ቤተሰቦች ዛሬ የአዎንታዊ አስተሳሰብ(Positiv...
15/02/2025

አንድ ቻይናዊ ብልህ ሰው በአንድ ወቅት “ጨለማን ከመርገም ሻማ ማብራት ይሻላል” ብሎ ነበር።

✅ ሰላም ጤና ይስጥልን የሊቭ ሜዲካል ኮንሰልታንሲ ቤተሰቦች ዛሬ የአዎንታዊ አስተሳሰብ(Positive thinking) የጤና ጠቀሜታ እናካፍላችሁ!
➔ የማንም ሰው ሕይወት ፍጹም አይደለም; ሁላችንም አስቸጋሪ ሁኔታዎችን እንጋፈጣለን ሆኖም ግን ችግሮችን አዎንታዊ በመሆን ወይም ጥሩ ነገር በማሰብ ማለፍ እና ሁል ጊዜ የነገሮችን ብሩህ ጎን መመልከት ያስፈልጋል።
✅ የተወሰኑ ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዎንታዊ አስተሳሰብ( positive thinking) ሰውነትዎ ጠንካራ እንዲሆን ይረዳል
➔ በሽታ የመቋቋም ሀይል ይጨምራል
➔ ስትሮክ እንዲሁም ለልብ ህመም ተጋላጭነት ይቀንሳል
➔ በተጨማሪም የስነ ልቦና ባለሙያዎች እንደሚሉት የመንፈስ ጭንቀትን ለመቋቋም ይረዳል።
ቀንዎን በአዎንታዊ አስተሳሰብ (positive thinking) ይጀምሩ

ጤናዎ እኛ ጋር ቀዳሚ ነው!💙

📲 ለማንኛውም አይነት የጤና ምክር 8860 ላይ ይደውሉልን 📲

አድራሻችን አዲስ አበባ ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107

📞 ለበለጠ መረጃ
0902929292
0905000007

ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ https://t.me/livmedical

🌐livmedicalconsultancy.com

አስም (Asthma)አስም የመተንፈሻ ትቦ ሲያብጥ እና ሲጠብ የሚከሰት ችግር ሲሆን ለመተንፈስ መቸገርን እና ከፍተኛ ሳልን ያስከትላል። ይህ ችግር በአንዳንድ ሰዎች ላይ ቀላል እና በቶሎ የሚድ...
14/02/2025

አስም (Asthma)

አስም የመተንፈሻ ትቦ ሲያብጥ እና ሲጠብ የሚከሰት ችግር ሲሆን ለመተንፈስ መቸገርን እና ከፍተኛ ሳልን ያስከትላል። ይህ ችግር በአንዳንድ ሰዎች ላይ ቀላል እና በቶሎ የሚድን ሲሆን በሌሎች ሰዎች ላይ ግን የየቀን ስራቸውን ማከናወን እንዳይችሉ የሚያደርግ እና ለህይወታቸው አስጊ ደረጃ የሚደርስ ይሆናል።
➡️ የትንፋሽ ማጠር (ፉጨት የመሰለ ድምፅ ማውጣት)
➡️ የደረት ህመም
➡️ ከፍተኛ የሆነ ሳል
➡️ የእጅ ጣቶች፣ የከንፈር እና የፊት ቆዳ መቀየር ዋነኞቹ ምልክቶች ሲሆኑ ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ ማድረግ፣ የተለያዩ የኬሚካል ሽታዎች፣ የአየር ፀባይ መለዋወጥ እና ሲጋራ ማጨስ ችግሩን የሚያባብሱ ምክንያቶች በመሆን ይጠቀሳሉ።

✅የሰውነት ክብደትን በመቆጣጠር፣ ቀለል ያለ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ፣ በቫይታሚን ሲ የበለፀጉ ምግቦችን በማዘውተር፣ በሀኪም የታዘዙ መድሀኒቶችን በአግባቡ በመዉሰድ እና በጤና ተቋም አስፈላጊውን ክትትል በማድረግ ህመሙ እንዳይባባስ ማድረግ ይቻላል።

ከመተንፈሻ አካል ጋር ተያይዞ ማንኛውም አይነት ህክምና በቱርክ ሀገር ካስፈለጎዎ ይደውሉልን

ጤናዎ እኛ ጋር ቀዳሚ ነው!💙

📲 ለማንኛውም አይነት የጤና ምክር 8860 ላይ ይደውሉልን 📲

አድራሻችን አዲስ አበባ ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107

📞 ለበለጠ መረጃ
0902929292
0905000007

ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ https://t.me/livmedical

🌐livmedicalconsultancy.com

⭕ በቱርክ ሀገር የአጥንት ህክምና እና ሌሎች ህክምናዎችን ከፈለጉ እኛን ያማክሩ!We are ready to facilitate Orthopedic Surgeries, therapy and other tr...
05/02/2025

⭕ በቱርክ ሀገር የአጥንት ህክምና እና ሌሎች ህክምናዎችን ከፈለጉ እኛን ያማክሩ!

We are ready to facilitate Orthopedic Surgeries, therapy and other treatments in Turkey!

Best-in-class orthopedic surgeons with proven records, offering European standards, with the latest technology to treat whatever related conditions: bones, joints, ligaments, tendons, muscles, and nerves.

አድራሻችን አዲስ አበባ ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107
Address: Addis Ababa, Bole Road, Snap Plaza 1st floor, Office #107

📲 ለማንኛውም አይነት የጤና ምክር 8860 ላይ ይደውሉልን 📲

ጤናዎ እኛ ጋር ቀዳሚ ነው!💙

አድራሻችን አዲስ አበባ ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107

📞 ለበለጠ መረጃ
0902929292
0905000007

ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ https://t.me/livmedical

🌐livmedicalconsultancy.com

የሀባብ አስደናቂ የጤና ጠቀሜታዎች 🧑‍⚕️👩‍⚕️ሀባብ አዘውትረን ከምንወስዳቸው ፍራፍሬዎች አንዱ ሲሆን ለብዙ የጤና ችግሮች መፍትሄ ነው። 🍉 ለጤናማ የምግብ አፈጫጨት ስርእት እና የሰውነት ድ...
01/02/2025

የሀባብ አስደናቂ የጤና ጠቀሜታዎች 🧑‍⚕️👩‍⚕️

ሀባብ አዘውትረን ከምንወስዳቸው ፍራፍሬዎች አንዱ ሲሆን ለብዙ የጤና ችግሮች መፍትሄ ነው።

🍉 ለጤናማ የምግብ አፈጫጨት ስርእት እና የሰውነት ድርቀትን ለመከላከል እንደሚረዳ ጥናቶች ይናገራሉ
🍉 በልብ ህመም፣ በጡት ካንሰር፣ በአስም ፣ በደም ግፊት እና በስኳር ህመም የመያዝ እድልን በእጅጉ ለመቀነስ የሚረዳ ሲሆን አላስፈላጊ የሰውነት ክብደትን ለማስተካከል ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው።
🍉 የማስተዋል ችሎታን ከመጨመር ባሻገር የቆዳን ጤና ይጠብቃል
🍉 በተጨማሪም የጡንቻና የመገጣጠሚያ ህመም ለመቀነስና ከሰውነት መርዛማ ኬሚካሎችን ለማስወገድ ይጠቅማል

ጤናዎ እኛ ጋር ቀዳሚ ነው!💙

አድራሻችን አዲስ አበባ ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107

📞 ለበለጠ መረጃ
0902929292
0905000007

ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ https://t.me/livmedical

🌐livmedicalconsultancy.com

Address

Bole Road, Snap Plaza 1st Floor 107
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 09:00 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:00

Telephone

+251902929292

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when LIVE Medical Consultancy and Travel - ሊቭ የህክምና አማካሪና የጉዞ ወኪል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to LIVE Medical Consultancy and Travel - ሊቭ የህክምና አማካሪና የጉዞ ወኪል:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram