ሒጃማ ዋግምት ማእከል Cupping center

ሒጃማ ዋግምት ማእከል Cupping center therapy center

05/09/2024

Cupping

31/05/2024
25/04/2024

#ዋግምት

Address map
20/04/2024

Address map

★★★★☆ · Health spa

03/04/2024

207 likes, 4 comments. “ ”

31/03/2024

መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom
ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/?lang=en

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


Cupping center Address.  torhayloch Addis ababa 0944 35 70 50______0939 03 89 43
29/03/2024

Cupping center
Address. torhayloch Addis ababa

0944 35 70 50______0939 03 89 43

★★★★☆ · Health spa

29/03/2024

#ዋግምት

16/03/2024

ayat masjid . Check out 𝕦𝕤𝕞𝕒𝕟 𝕒𝕓𝕕𝕦(usmanabdu_) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from 𝕦𝕤𝕞𝕒𝕟 𝕒𝕓𝕕𝕦(usmanabdu_).

12/03/2024

ከወር እስከ ወር ያለገደብ !

በተመጣጣኝ ዋጋ ወሩን ሙሉ ያለገደብ መደወል፣መልዕክት መላክ ወይም ኢንተርኔት መጠቀም የሚያስችልዎን ያልተገደበ ፕሪሚያም ጥቅል ከ 699 ብር ጀምሮ ይግዙ!

ጥቅሎቹን በቴሌብር ሲገዙ ከ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999 # ያገኟቸዋል!

20/02/2024

tiktok.com/

18/02/2024

በዋግምት ህክምና ከሰውነታችን የሚወገደው ደም አላስፈላጊና ጎጅ/toxic/ ነገሮችን የያዘና /deoxygenated/ የሆነ ደም ነው
የዚህ ደም ከሰውነታችን ላይ መወገድ የደም ዝውውራችንን ጤናማ በማድረግ የተለያዩ ህመሞችን ለማከም ይጠቅማል
ለቁርጥማት
ደም ግፊትን ያስተካክላል
ማይግሬንን ጨምሮ በተለያየ ምክንያት ለሚከሰት የራስ ህመም
ለድብርትና መጨናነቅ
ለሰውነት መድከም
ለተሳሰረ ደም ስር
ለወገብና ለጀርባ ህመም
ከወሊድ ቡሀላ ለሚከሰት የጀርባ ህመም
ለስንፈተ ወሲብ
ለደረት ህመም
ለእግር ህመም
ለእንቅልፍ ችግር
የማስታወስ ብቃትን ይጨምራል
ለሰውነት መተሳሰር
ለመገጣጠሚያ ህመም
ለጡንቻ መሸማቀቅ
ለሪህ በሽታ
/የኮሊስትሮል እና የ ዩሪክ አሲድ መጠንን ስለሚቀንስ ሪህን ለማከም ይረዳል/
የወር አበባ መዛባትን ለማስተካከል
ለአንገትና ለትከሻ ህመም
በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል
በአጠቃላይ የደም ዝውውር ስርአትን በማስተካከል እና ጤናማ በማድረግ ከላይ የተዘረዘሩትን ህመሞች ጨምሮ ከ56 ህመሞች በላይ ለማከም እንደሚጠቅም በዘመናዊ ሳይንስ የተደገፉ ጥናቶች ያረጋግጣሉ።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251939038943

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሒጃማ ዋግምት ማእከል Cupping center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram