Tesfa Tsion clinic

Tesfa Tsion clinic It is a comperehensive health facility working 24 hrs a day. General medical examination,laboratpry and treatment,emergency resuscitation minor surgery &F

Tel 0911860879
01/02/2022

Tel 0911860879

Meselal Trading S.Co
24/12/2021

Meselal Trading S.Co

Found on Google from graphicriver.net

27/08/2021

The organization requires Urgently a qualified druggist with the necessary credentials working from Monday to Saturday 2:30-11:30 local time.

25/05/2021
05/05/2021

Covid 19 test with in 24 hrs with internationally accepted result for travellers and patients
Tesfa Tsion Clinic

08/04/2021

A private clinic is interested to hire a competent nurse with relevant 2 years experience and who is keen in basic nursing care and procedures

01/04/2021

The recruiting agency has an interst to hire a senior health officer keen on handling private clinic out patient clients and handle well procedures.

01/03/2021
01/03/2021

ጤና ይስጥልኝ!
ስለ ሾተላይ ትንሽ እንማማር?

እርግዝና በአር-ኤች አልባ ሴቶችና የአር ኤች የደም አለ መጣጣም(ሾተላይ)

አር ኤች አልባ(Rh negative) ማለት ምንድነው?

አር-ኤች በቀይ ደም ህዋሳት ላይ የሚገኝ ፕሮቲን ነው። በቀይ የደም ህዋሳቸው ላይ ይህ ፕሮቲን ያላቸው ሰዎች አር ኤች ፓስቲቭ(ያለው) ሲባሉ የሌላቸው ደግሞ አር ኤች ነገቲቭ(አልባ) ይባላሉ።

አር ኤች እልባ(Rh negative ) ወይም አር ኤች ያለው(Rh positive) የደም አይነት መኖሩ በጤና ላይ የሚያስከትለው ችግር የለም። ችግር የሚሆነው አር ኤች አልባ የደም አይነት ያላት እርጉዝ ሴት አር ኤች ያለው የደም አይነት ያለው ልጅ የጸነሰች ግዜ ነው።

ደግነቱ ከዚህ ጋር የተያያዙ አብዛኛዎቹ የችግሮች መከላከል የሚችል መድሃኒት መኖሩ ነው። ይህ መድሃኒት አንቲዲ ኢሙኖግሎብሊን(ሮጋም) ይባላል። የሚሰጠውም በመርፌ ብቻ ነው።

አር ኤች ያለው የደም አይነት ያላቸው ሴቶች የዚህ ችግር ተጠያቂዎቹ አይሆኑም።

አንዲት ነፍስጡር እናት የደም አይነቷ ምን እንደሆነ እንዴት ማወቅ ትችለች?

በመጀመርያው የቅድመ ወሊድ ክትትል ምርመራ ጊዜ የደም ምርመራ ይደረጋል። ይህ ምርመራ የደም አይነት ምርመራንም ያጠቃልላል።

አንዲት ሴት የደም አይነቷ አር ኤች አልባ በመሆኑ ምን ችግር ሊገጥማት ይችላልል?

አብዛኛውን ጊዜ የእናትና የጽንሱ ደም አይቀላቀልም። አልፎ አልፎ ግን ከልጅ ወደ እናት ትንሽ ደም ሊቀላቀል ይችላል። ይህ ሁኔታ አብዛኛውን ጊዜ የሚያጋጥመው በወሊድ ጊዜ ነው። የጽንሱ ደም አር ኤች ካለው ፣ የእናቷ ግን አር ኤች ከሌለው እና ጥቂት አር ኤች ያለው የጽንሱ ቀይ የደም ህዋሳት ከእናትየዋ ደም ጋር ከተቀላቀሉ ፣ የእናትየዋ ሰውትነት አንቲቦዲ የተባለ በደሟ ውስጥ የሚዘዋወር የፕሮቲን ይዘት ያለው ንጥረነገር ያዘጋጃል ።

እኝህ አንቲቦዲ የተባሉ የፕሮቲን ንጥረነገሮች ሴትየዋ ድጋሚ በምታረግዝብት ጊዜ አር ኤች ባለው ጽንስ ቀይ የደም ህዋሳትን እንደ ጠላት ስለሚቆጥሯቸውና ስለሚያጠቋቸው በጽንሱ ጤንነት ችግር ሊፈጠር ይችላል ። እኝህ አንቲቦዲዎች የጽንሱ አር ኤች ያዘሉ ቀይ የደም ህዋሳትን በማጥቃት ያጠፏቸዋል። በዚህ ግዜ ጽንሱ የደም ማነስና ሌሎች የጤና ችግሮች ይደርሱበታል። አልፎ አልፎም በማህጸን ውስጥ እያለ ሊሞትም ይችላል። ይህ ሁኔታ በተለምዶ ሾተላይ በመባል ይታወቃል።

የጽንሱ የደም አይነትስ እንዴት ማወቅ ይቻላል?

የጽንሱ የደም አይነት ማወቅ ቀላል ላይሆን ይችላል ። ይሁንና አር ኤች አልባ የሆነች ነፍሰጡር ሴት የባሏ ደም አር ኤች ያለው ከሆነ የጽንሱም ደም አር ኤች ያለው ሊሆን ይችላል። ነግር ግን ባልና ሚስት ሁለቱም አር ኤች አልባ ከሆኑ የጽንሱም የደም አይነት አር ኤች አልባ ስለሚሆን ይህ ችግር አያሳስባቸውም።

አንዲት ነፍሰጡር ሴት የደም አይነቷ አር ኤች የሌላት ሆና ከተገኘች (ጽንሱ አር ኤች የሌለው የመሆን እድል ቢኖረውም) አር ኤች ያለው ጽንስ እንዳረገዘች ታስቦ አስፈላጊው ምርመራና ክትትል እንድታደርግ ይደረጋል። እንዲህ በማድረግ ብዙ ችግሮች ማቃለል ይቻላል።

የአር ኤች አልባ ነፍሰጡር ሴት ቀጣይ ምርመራና ህክምና ምን ይመስላል?

አር ኤች የሌለው የደም አይነት ያላት እርጉዝ ሴት ሰውነቷ አንቲቦዲ አለማዘጋጀቱ በላቦራቶሪ (indirect coomb's test) መረረጋገጥ አለበት።

1. በላቦራቶሪ በደሟ ውስጥ አንቲቦዲ እንደሌለ ከተረጋገጠ መድሃኒት እንድትወስድ ይደረጋል። መድሃኒቱ ሰውነቷ አንቲቦዲ እንዳያዘጋጅ ይከላከላል። መድሃኒቱ በሰባተኛው የእርግዝና ወር ላይ በመርፌ ይሰጣታል። ከወሊድ በኋላም የልጁ የደም አይንት ታይቶ አር ኤች ካለው በወለደች በ72 ሰዓት ውስጥ መርፌው በድጋሚ እንድትወስድ ይደረጋል። የልጁ የደም አይነት አር ኤች ከሌለው ግን ተጨማሪ መርፌ አያስፈልጋትም።

ይህ ሁኔታ በመጀመሪያ የእርግዝና ወቅት በህጻኑ ላይ ችግር ባያመጣም መድሃኒቱ ካልተወሰደ ግን ቀጣይ በሚወለዱት ህጻናት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያመጣ ስለሚችል ሰውንቷ አንቲቦዲ እስካላዘጋጀ ድረስ ወደፊት በሚፈጠሩ እርግዝናዎች ሁሉ መርፌው መወጋት ያስፈልጋል።

2. በደሟ ውስጥ አንቲቦዲ ከተገኘ መርፌው መወጋቱ ምንም ጥቅም አይኖረውም ። ጽንሱም የችግሩ(የሾተላይ) ተጠቂ ሊሆን ስለሚችል ጥብቅ የሆነ ምርመራና ክትትል አስፈላጊ ሊሆን ይችላል።

ህጻኑ እንደተወለደ በአፋጣኝ ወደ ጨቅላ ህጻናት ህክምና ክፍል ተወስዶ አስፈላጊ ምርመራና ህክምና ይደረጋል።

ጆይ የማህጸን እና የጽንስ ልዩ ክሊኒክ
አድራሻ:- ቀበና ኮከበጽባሕ ት/ቤት ፈትለፊት
ስልክ ቁጥር 0912017767

☘️እንኳን ለአዲሱ አመት🍀 በሠላም🌿በጤና🌾 በአንድነት💐ከመላው🌷ቤተባችሁ 🌹ጋር አደሳችሁ።🥀መጪው 🌺አዲስ 🌸ዘመን 🌻💐ያቀዳችሁት  የሚሳካበትየዘራችሁት  🌿የሚታጭድበት🌼🌾 🍀🌺ከስኬት ማማ 💐የሚወጣ...
10/09/2020

☘️እንኳን ለአዲሱ አመት🍀 በሠላም🌿በጤና🌾 በአንድነት💐ከመላው🌷ቤተባችሁ 🌹ጋር አደሳችሁ።
🥀መጪው 🌺አዲስ 🌸ዘመን
🌻💐ያቀዳችሁት የሚሳካበት
የዘራችሁት 🌿የሚታጭድበት🌼🌾 🍀🌺ከስኬት ማማ 💐የሚወጣበት
🌹እንዲሆን መልካም🌷 ምኞታችን ነው☘️
🌻🌼መልካም አዲስ አመት🌻🌼
የምስራች ዜና ለዓለም ባንክና አካባቢው ማኅበረሰብ
ክሊኒካችን እንደተለመደው በአካባቢያችን ዘመናዊ ሕክምና ፈር ቀዳጅነቱን በማስጠበቅ፦
-ኢንፌክሽንና ዓይነቱን ለመለየት
-የደም ማነስና ዓይነቱን ለመለየት
-የደም ካንሰር ለመጠቆም
-የመድማትና የደም መርጋት ሁኔታንና ሌሎችንም በአንድ የደም ናሙና 18 ነገሮችን መመርመር ለአዋቂና ለሕጻናት ለይቶ የሚሠራ ዘመናዊ CBC ማሽን በማስገባት ከተሟላ ኬሚስትሪ ማሽንና አልትራሳውንድ ጋር 24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
ደረጃውን የጠበቀው ክሊኒካችን የጊዜው ተመራጭ ነው።
ተስፋ ጽዮን ክሊኒክ
Tel 0911860879
Addis Ababa, Ethiopia.

when corona outbreak scores highest numbers, shopping at a butcher arround Teklehymanot in Addis turned hand ball for th...
19/06/2020

when corona outbreak scores highest numbers, shopping at a butcher arround Teklehymanot in Addis turned hand ball for three days.

Address

Ambo Sreet
Addis Ababa

Telephone

+251911860879

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tesfa Tsion clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Tesfa Tsion clinic:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram