Dr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ
- Home
- Ethiopia
- Addis Ababa
- Dr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ
Orthopedic Surgeon with Subspecialty in Hip - Knee Joints Replacement & complex fracture fixations.
Address
Samaritan Surgical Center Is Located At The Back Entrance Of Wesen Sunshine Real Estate
Addis Ababa
Telephone
Website
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Dr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Contact The Practice
Send a message to Dr Samuel Hailu ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ:
Category
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች - Our Services
Dr. Sami is sub-specialist in the field of Total Hip & Knee Joints Replacement, Pelvis, Acetabulum & Orthopedic Trauma Surgery. He works @ Tikur Anbessa (Black Lion) Specialized Hospital, Addis Ababa University & as part-timer at Samaritan Surgical Center.
ዶ/ር ሳሚ የሙሉ ዳሌና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ፤ ዳሌ ገንዳ፥ ማቀፊያ ና ከፍተኛ የአጥን አደጋዎች ሰብ-ስፔሻሊስት ሲሆን በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፥ አዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ እና ሳማሪታን ቀዶ ህክምና ማእከል ያገለግላል።
በሰብ-ስፔሻሊቲ ሙያው የሚሰጣቸው አገልግሎቶች:
ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ (Total Hip Replacement)፤ ከተለመደው አይነት ሙሉ መገጣጠሚያ ቅየራ በተጨማሪ፥ አለም በደረሰበት ጡንቻ ሳይቆረጥ የሚሰራ አይነት ዘመናዊ የዳሌ ሙሉ በሙሉ መገጣጠሚያ ቅያራ (minimal invasive muscle spairing anterior approach total hip replacment) አገልግሎት እንሰለነ። ይኸም ዘዴ እነደ አስፈላጊነቱም ሁለቱንም መገጣጠሚያዎች በአንድ ጊዜ መቀየር ከማስቻሉም በላይ ጡንቻ ካለመቆረጡ ጋር ተያይዞ ከቀዶ ጥገና የማገገሚያ ሂደቱ እንዲፋጠን ይረዳል።