HEAL _medical _solutions

HEAL _medical _solutions Get Any Medical devices. Service and honesty is and will always be our priority.Tell How can we help?

🔆Maximize your space without compromising on quality!State of Arts made in KOREA🇰🇷  The DRGEM GXR-E40S PLUS X-ray system...
15/04/2025

🔆Maximize your space without compromising on quality!

State of Arts made in KOREA🇰🇷

The DRGEM GXR-E40S PLUS X-ray system features a space-saving design with an
✅️integrated 40kW generator, perfect for clinics and smaller hospitals. Experience excellent performance and user-friendly operation.
Key specs:
✅️ 40-125kV,
✅️ up to 500mA, and
✅️a minimum room size of 3889mm (W) x 2615mm (D) x 2100mm (H).

+251964345563

HEAL _medical _solutions FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)

Slightly used Analog XraySupport CR☎️+251964345563
11/02/2024

Slightly used Analog Xray
Support CR
☎️+251964345563

10/02/2024

ሰላም ዛሬ በተለምዶ ጭርት (Tinea corporis) ስለሚባለው በሽታ ይዤላቹ ቀርቢያለሁ

ጭርት ምንድን ነው?

- ጭርት (tinea corporis) የምንለው በፈንገስ አማካኝነት የሚመጣ፣ በሁሉም የእድሜ ክልል የሚከሰት ሲሆን ከሰው ወደ ሰው፣ ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፍ ፣ በንክኪ የሚተላለፍ የላይኛውን የቆዳ ክፍል የሚያጠቃ በሽታ ነው።

ከየት ሊይዘን ይችላል?

-በበሽታው ከተያዙ ሰዎች፣ከተለያዩ የቤት እና የዱር እንስሳቶች፣ ከአፈር ሊሆን ይችላል። በተለይ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው በበሽታው የተጠቀመበትን እንደ ፎጣ፣ አልጋ ልብስ፣ ካልሲ፣ የፀጉር ማበጠሪያ በጋራ መጠቀም እና ንክኪ መፍጠር ዋነኛ መተላለፊያ መንገዶች ናቸው።

አጋላጭ ምክንያቶቹስ ምንድን ናቸው?

-ሞቃታማ እና እርጥበታማ ቦታዎች ላይ የሚኖሩ ሰዎች፣ ሰውነትን የሚያጣብቁ ልብሶችን መልበስ፣ ደካማ የበሽታ የመከላከል አቅም ያላቸው ሰዎች፣ የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች፣ ከመጠን በላይ ላብ የሚያልባቸው ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ።

ምልክቶቹስ?

-አንድ ሰው ተጋላጭ ከሆነ በዃላ ከ4-14 ቀን ምልክት ሊያሳይ ይችላል። በሰውነት ላይ ክብ ክብ የሆነ ፣ ጠርዝ ጠርዙ ቀላ ያለ (erythematous)፣ የማሳከክ ስሜት ሊኖረው የሚችል እየሰፋ የሚሄድ እንደ ቅርፊት (scaly)፣ የተሰነጠቀ (cracked) የሚመሰስል ነገር ሊወጣ ይችላል።

ምርመራዎቹስ

-የህክምና ባለሙያው በቆዳ ላይ የወጣውን ነገር አይቶ እንደ አስፈላጊነቱ ከቆዳ ላይ ናሙና በመውሰድ በቤተ ሙከራ በmicroscope በመታገዝ ፈንገስ መኖር አለመኖሩን ሊያረጋግጥ ይችላል።

የሚያመጣውስ መዘዝ?

-በተለይ ደካማ ዠበሽታ የመከላከል አቅም ያላቸው ሰዎች ለምሳሌ (HIV ህመምተኞች፣ የካንሰር ህክምና የሚወስዱ) በቶሎ በሽታውን ለማስወገድ ሊቸገሩ ይችላል።

-የሚያሳክክ፣ የተቆጣ እና የቆዳ መሰንጠቅ ሲኖር ለሌላ ባክቴሪያ ኢንፌክሽን (secondary bacterial infection) ሊጋለጡ ይችላሉ።

አእዴት መከላከል እንችላለን?

-የግል እና የአካባቢ ንፅህናን መጠበቅ

-ሰውነታችነንን ከታጠብን በዃላ በንፁህ ፎጣ ወይም ጨርቅ በደንብ ማድረቅ

-የግል መጠቀም ያልብንን ነገሮች በጋራ አለመጠቀም

-በተቻለ መጠን በዚህ በሽታ ከተበከሉ እንስሳት ንክኪ አለመፍጠር፣ በአካባቢያችን የታመሙም እንስሳት ካሉ የእንስሳት ሀኪም ጋር በመውሰድ ማሳከም ተገቢ ነው።

ህክምናውስ?

-እነደ ወጣበት ቦታ እና ስፋት የሚወሰን ሲሆን በቦታው ላይ የሚቀባ ፀረ ፈንገስ ወይም የሚዋጥ ፀረ ፈንገስ በሀኪም ሊታዘዝ ይችላል።

ለወገንዎ ያጋሩ ፤ ጤና ይብዛላቹ
ዶ/ር ኤርሚያስ ማሞ

HEAL _medical _solutions

ዶክተር መቅደስ ዳባ ማን ናቸው?***************በአዲስ አበባ ከተማ የተወለዱት ዶክተር መቅደስ ዳባ የሕክምና ድግሪያቸውን ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ አግኝተዋል፡፡ከቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲ...
09/02/2024

ዶክተር መቅደስ ዳባ ማን ናቸው?
***************

በአዲስ አበባ ከተማ የተወለዱት ዶክተር መቅደስ ዳባ የሕክምና ድግሪያቸውን ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ አግኝተዋል፡፡

ከቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በቤተሰብ ዕቅድ የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን የተከታተሉ ሲሆን ከፍተኛ የማህፀን እና የጽንስ ሐኪም እና የኅብረተሰብ ጤና ስፔሻሊስት ሲሆኑ በዘርፉ ለበርካታ ዓመታት ሠርተዋል፡፡

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር ሆነው በማስተማር ያገለገሉ ሲሆን፣ በዩኒቨርሲቲው የህክምና ትምህርት ክፍል ኃላፊ ሆነውም አገልግለዋል፡፡

በተጨማሪም የኢትዮጵያ የጽንስ እና ማህጸን ማኅበር ፕሬዚዳንት፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማህጸን እና ጽንስ ትምህርት ክፍል መምህር በመሆን አገልግለዋል፡፡

ዓለም አቀፍ የመራቢያ አካላት ጤና ማሰልጠኛ ማዕከል (CIRHT) አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር፣ በኢትዮጵያ የተመድ ሴቶች ሲቪል ማህበረሰብ አማካሪ ቡድን አባል በመሆንም ሰርተዋል።

ጄኔቫ በሚገኘው በዓለም ጤና ድርጅት የምክትል ዳይሬክተሩ ልዩ ረዳት እና ከፍተኛ ባለሞያም ነበሩ።

ዶክተር መቅደስ ከፍተኛ የማህፀን እና የጽንስ ሐኪም እና የኅብረተሰብ ጤና ስፔሻሊስት ሲሆኑ በዘርፉም ለበርካታ ዓመታት ሠርተዋል፡፡

በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የቤተሰብ እቅድ እና የመራቢያ አካላት ጤና ንዑስ ስፔሻሊስትም ናቸው፡፡

ዶክተር መቅደስ ዳባ በማኅጸን እና ጽንስ ህክምና ዘርፍ ባደረጉት ምርምር እና አስተዋጽዖ በሴቶች ዘርፍ እ.አ.አ የ2021 የዓለም የጽንስ እና ማኅፀን ህክምና ሽልማትን አሸንፈዋል።

በዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና የቴክኒክ አማካሪ፣ የማህፀን እና ጽንስ ሕክምና ኮሌጅ (ECSACOG) የኢትዮጵያ ተወካይ፣ ዓለም አቀፉ የማህፀን እና የፅንስ ሕክምና ፌዴሬሽን (FIGO) ኮሚቴ አባል በመሆን እና በተለያዩ ተቋማት በአባልነት በማገልገል ሰፊ የሥራ ልምድ ያካበቱ መሆናቸውን የግል ማህደራቸው ያሳያል፡፡

ዶክተር መቅደስ ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን እና የማህበረሰብ ተሳትፎ፣ የቤተሰብ እቅድ እና ሴቶችን የማብቃት፤ ሕዝብን የማገልገል ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸው እና ይህንንም በተሰማሩባቸው የሥራ ዘርፎች ያስመሰከሩ ታታሪ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ስለ ግለ ታሪካቸው በገለጹበት ወቅት ጠቅሰዋል፡፡

ዶክተር መቅደስ ዳባ ባለትዳር እና የሁለት ልጆች እናት መሆናቸውን ከግለ ታሪካቸው የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅራቢነት ዶክተር መቅደስ ዳባን በጤና ሚኒስትርነት ሾሟቸዋል፡፡

FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)

DIGITAL XRAY AVAILABLE AT HAND 🔥Best proven Quality with manny references ✅BRAND:DRGEM✅COUNTRY OF ORIGIN : KOREA🇰🇵🇰🇷🇰🇷✅P...
09/02/2024

DIGITAL XRAY AVAILABLE AT HAND 🔥
Best proven Quality with manny references

✅BRAND:DRGEM
✅COUNTRY OF ORIGIN : KOREA🇰🇵🇰🇷🇰🇷
✅POWER OUTPUT :40KW

Instock
📞☎️📞📞+251964345563
call for anydevice☎️☎️☎️
For more info 👉👉Join: https://t.me/addikaMedicalSolutions

X ray available instock✅Brand :DRGEM✅Power output : 40kw✅Country of origin : KOREABest price and  contact +251964345563J...
07/02/2024

X ray available instock

✅Brand :DRGEM
✅Power output : 40kw
✅Country of origin : KOREA

Best price and
contact +251964345563

Join : for brochures and price discussion ??https://t.me/addikaMedicalSolutions

13/03/2023

CBC machine , chemistry machine, Hormone analyzer, Ultrasound.

Contact ..+251964345563

🔥🔥Patient Monitor available in stock woth 6 PARAMETERS 👀      "+251_964345563Brand:  Model:  Screen size:  #12.1''Standa...
15/12/2022

🔥🔥Patient Monitor available in stock
woth 6 PARAMETERS 👀
"+251_964345563
Brand:
Model:
Screen size: #12.1''
Standard: #6 parameters ( Temp, REPS, SPO2, ECG, PR, NIBP)

Fanless!✅

Configuration/appilication dept: General 🔥, OR 🔥, ICU 🔥, CCU 🔥, NICU 🔥

✅Brightness : adjestable 10 _100 manually

⭐💫 User friendly : #7 interfaces (list, bd to bed, 7 lead, standard, trend interface, big font and OxyCRG interface)

HEAL MEDICAL SOLUTIONS Is here to Provide your demand, to support and to consult your need.All Over Ethiopia 🇪🇹✅Anesthes...
28/11/2022

HEAL MEDICAL SOLUTIONS
Is here to Provide your demand, to support and to consult your need.

All Over Ethiopia 🇪🇹
✅Anesthesia machine
✅ICU ventilator
✅X ray, C arm, Mobile X ray
✅Patient monitor
🔥 OR and ICU full solutions
🔥 NICU solutions
✅CBC
✅Chemistry machine
✅patient Beds
✅OR light

🧑‍🚒 Maintaining

Contact +251_964345563
+251911279515
Join telegram 👇👇👇 https://t.me/addikaMedicalSolutions

Anesthesia machine instock✅ Brand   COMeN✅ Model   Ax500🔥 Authoclavable breathing circuit 🔥ped, adult , and neonates +25...
10/11/2022

Anesthesia machine instock

✅ Brand COMeN
✅ Model Ax500
🔥 Authoclavable breathing circuit
🔥ped, adult , and neonates

+251_964345563☎️📞

07/11/2022

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HEAL _medical _solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram