Apollo Information Center, Addis Ababa, Ethiopia

Apollo Information Center, Addis Ababa, Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Apollo Information Center, Addis Ababa, Ethiopia, Addis Ababa.

03/07/2025

🏥የህንዱ አፖሎ ሆስፒታል ከ አደራ የውስጥ ደዌ እና ቀዶ ህክምና ማእከል ጋር በመተባበር! 🇪🇹🇮🇳

ከህንዱ አፖሎ ሆስፒታል በሚመጡ ሰብስፔሻሊስት ሀኪሞች የካንሰር ህክምና እና የቀዶ ጥገና አገልግሎት ይሰጣል።

የሚሰጡት አገልግሎቶች
• የጉበት፣
• የሃሞት ከረጢት ትቦና
• የቆሽት ቀዶ ህክምና እና
• የጉበት፣ የኩላሊት እና አንጀት ንቅለ ተከላ

የካንሰር እና የጨረር ህክምና አገልጎትም ይሰጣል።
• የአንጀት፣ የጡት፣ የማህፀን
• የጉበት ካንሰር
• ታይሮይድ ካንሰር
• ፕሮስቴት ካንሰር
እና ሌሎችም የካንሰር አይነቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቀን
📆 ሰኔ 30 እና ሐምሌ 1

ወረፋ ስለሚበዛ ፈጥነው ቀጠሮ ማስያዝ አይርሱ
☎️ቀጠሮ ለማስያዝ
በ 0947327953 ፣ 0966007513 ወይም በ 0962178679 ይደዉሉ!

📍አድራሻ
የ አደራ የውስጥ ደዌ እና ቀዶ ህክምና ማእከል አድራሻ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ።

ለህክምና በምትመጡበት ጊዜ የቀድሞየህክምና ታሪካችሁን መያዝን አይርሱ!

29/06/2025

🏥የህንዱ አፖሎ ሆስፒታል ከ አደራ የውስጥ ደዌ እና ቀዶ ህክምና ማእከል ጋር በመተባበር! 🇪🇹🇮🇳

ከህንዱ አፖሎ ሆስፒታል በሚመጡ ሰብስፔሻሊስት ሀኪሞች የካንሰር ህክምና እና የቀዶ ጥገና አገልግሎት ይሰጣል።

የሚሰጡት አገልግሎቶች
• የጉበት፣
• የሃሞት ከረጢት ትቦና
• የቆሽት ቀዶ ህክምና እና
• የጉበት፣ የኩላሊት እና አንጀት ንቅለ ተከላ

የካንሰር እና የጨረር ህክምና አገልጎትም ይሰጣል።
• የአንጀት፣ የጡት፣ የማህፀን
• የጉበት ካንሰር
• ታይሮይድ ካንሰር
• ፕሮስቴት ካንሰር
እና ሌሎችም የካንሰር አይነቶች

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቀን
📆 ሰኔ 30 እና ሐምሌ 1

ወረፋ ስለሚበዛ ፈጥነው ቀጠሮ ማስያዝ አይርሱ
☎️ቀጠሮ ለማስያዝ
በ 0947327953 ፣ 0966007513 ወይም በ 0962178679 ይደዉሉ!

📍አድራሻ
የ አደራ የውስጥ ደዌ እና ቀዶ ህክምና ማእከል አድራሻ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ።

ለህክምና በምትመጡበት ጊዜ የቀድሞየህክምና ታሪካችሁን መያዝን አይርሱ!

Health/beauty

25/02/2025

🏥የህንዱ አፖሎ ሆስፒታል ከ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ጋር በመተባበር!

ለተለያዩ ጭንቅላት ህመሞች እና ለሁሉም አይነት ለካንሰር ህክምና የአማራጭ መፋትሄ እና የማማከር አገልግሎት ይዞላችሁ መጥቷል!

ለጭንቅላት ህመሞች
• የጭንቅላት እጢ
• የጭንቅላት ዉስጥ የነርቭ ችግር
• የጀርባ አከርካሪ

የካንሰር ህሙማን
• የአንጀት፣ የጡት፣ የማህፀን
• የሽንት መተላለፊያ እና የፊኛ
• ታይሮይድ ካንሰር
• ፕሮስቴት ካንሰር

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቀን
📆 የካቲት 24 እና 25

☎️ቀጠሮ ለማስያዝ
በ 0962178679 ፣ 0923280828 ወይም በ 7560 ይደዉሉ!

📍አድራሻ
22 ወረዳ 4 ፣ ሀይሌ ገብረ ስላሴ ጎዳና

ለህክምና በምትመጡበት ጊዜ የቀድሞየህክምና ታሪካችሁን መያዝን አይርሱ!

28/07/2024
ሀምሌ 15 እና 16 በላንድማርክ ሆስፒታል
16/07/2024

ሀምሌ 15 እና 16 በላንድማርክ ሆስፒታል

16/06/2024

🏥የህንዱ ሃይደርአባድ አፖሎ ሆስፒታል ከላንድማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ልዩ የህክምና አገልግሎት ይዞላችሁ መጥቷል።

• የጉበት
• የሽንት ፊኛ
• የጣፊያ
• ከአልኮል መጠጦች ጋር ተያይዞ የጉበት ህመሞች።

እንዲሁም

• የጭንቅላት ህመም
• የነርቭ ችግር
• የአንገት ህመም
• የጀርባ አጥንት ህመም
• እና ሌሎች ተያያዥ ህክምናዎች ይሰጣል

📅ህክምናው የሚሰጠው
ሰኞ እና ማክሰኞ ሰኔ 17 እና 18

👨‍⚕️ከህንድ አፖሎ ሆስፒታል በሚመጡ ስፔሻሊስት ሃኪሞች ሁለተኛ አማራጭ የህክምና መፍትሄ ማፍኘት ይቻላል።

☎️አስቀድሞ ቀጠሮ ለማስያዝ
0944-03-89-28
0947-32-79-53 ደውለው ይመዝገቡ

ለህክምና በምትመጡበት ጊዜ የቀድሞ የህክምን ታሪካችሁን የሚያስረዳ ማስረጃ ይዘው መምጣትን አይርሱ።

📍የላንድማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል አድራሻ - ከሜክሲኮ ወደ ቄራ መንገድ ገነት ሆቴል አካባቢ

16/06/2024

🏥የህንዱ ሃይደርአባድ አፖሎ ሆስፒታል ከላንድማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ልዩ የህክምና አገልግሎት ይዞላችሁ መጥቷል።

• የጉበት
• የሽንት ፊኛ
• የጣፊያ
• ከአልኮል መጠጦች ጋር ተያይዞ የጉበት ህመሞች።

እንዲሁም

• የጭንቅላት ህመም
• የነርቭ ችግር
• የአንገት ህመም
• የጀርባ አጥንት ህመም
• እና ሌሎች ተያያዥ ህክምናዎች ይሰጣል

📅ህክምናው የሚሰጠው
ሰኞ እና ማክሰኞ ሰኔ 17 እና 18

👨‍⚕️ከህንድ አፖሎ ሆስፒታል በሚመጡ ስፔሻሊስት ሃኪሞች ሁለተኛ አማራጭ የህክምና መፍትሄ ማፍኘት ይቻላል።

☎️አስቀድሞ ቀጠሮ ለማስያዝ
0944-03-89-28
0947-32-79-53 ደውለው ይመዝገቡ

ለህክምና በምትመጡበት ጊዜ የቀድሞ የህክምን ታሪካችሁን የሚያስረዳ ማስረጃ ይዘው መምጣትን አይርሱ።

📍የላንድማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል አድራሻ - ከሜክሲኮ ወደ ቄራ መንገድ ገነት ሆቴል አካባቢ

Health/beauty

15/05/2024

✨የህንዱ አፖሎ ሆስፒታል አህመድ አባድ
ከግሩም አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ።

🏥ልዩ የህክምና ፕሮግራም አዘጋጅቷል🏥
ከጉበት ጋር የተያያዙ ህክምናዎች
⚡️ከ ሄፕታይተስ B እና C
⚡️የጉበት ህመም ያጋጠማችሁ
⚡️የጉበት ካንሰር
⚡️የጉበት ንቅለ ተከላ

👨‍⚕️በሌላም ህክምና
💥የሽንት መሽናት እና በሽንት ውስጥ ደም የመታየት
💥የሽንት ፊኛ ማበጥ
💥የኩላሊት ጠጠር ህክምና

ለአማራጭ መፍትሄ ሃሳቦች ቀጠሮ በማስያዝ ማግኘት ትችላላችሁ።
✨ህክምናው የሚሰጠው ግንቦት 19 እና 20 ✨

🫧 ለህክምና በብምትመጡበት ጊዜ የቀደመው የህክምና ታሪካችሁን መያዛችሁን አትርሱ ።
☎️ ለበለጠ መረጃ
0962-17-86-79
0112-75-76-76
0913-55-70-76

👉የግሩም ሆስፒታል አድራሻ
ከመድሃኒአለም ትምህርት ቤት ወደሰፈረ ሰላም ወደሚወስደው መንገድ ላይ

የ አፖሎ ሆስፒታል የመረጃ ማእከል አድራሻ
ቸርችል ጎዳና፣ ቸርችል ሆቴል 1ኛ ፎቅ
☎️ ስልክ ቁጥር - 0962-17-86-79

11/04/2024

🏥የህንዱ አፖሎ ሆስፒታል ከላንድማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር።
✨ከአጥንት ህመሞች ጋር የተያያዘ
•የጉልበት እና የዳሌ
•የትከሻና መገጣጠሚያ ህመሞች
•የአጥንት አፈጣጠር ችግሮች እና ሌሎች ተያያዥ ችግሮች

✨እንዲሁም
• ከሽንት ቱቦዎች ጋር ተያይዞ
• በሽንት ደም ያማየት ችግር
• የዘር ፍሬ ማበጥ
• የ ፕሮስቴት ካንሰር
• የኩላሊት ጠጠር እና ተያያዥ ህመም ላጋጠማችሁ።

✨ከህንድ በሚመጡ ስፔሻሊስት ሃኪሞች ሁለተኛ የአማራጭ መፍትሄ ማግኘት ትችላላችሁ።
✨ህክምናው የሚሰጠው "ከሚያዚያ 10 እስከ 14"
በላንድ ማርክ ሆስፒታል አድራሻው - ሜክሲኮ ከገነት ሆቴል ከፍ ብሎ።

✨አስቀድመው ቀጠሮ ማስያዝዎን አይርሱ!
☎️ስልክ ቁጥር
+251962 17 86 79
+251947 32 79 53

✨ለህክምና ሲመጡ የቀድሞ ታሪካችሁን የሚያሳይ ማስረጃ ይዘው መምጣትን አይርሱ።

☎️የ አፖሎ የመርጃ ማእከል ቢሮ አድራሻ - ፒያሳ, ቸርችል ጎዳና, ቸርችል ሆቴል 1ኛ ፎቅ ላይ።
☎️ስልክ ቁጥር ; +251962-17-86-79

🏥የህንዱ አፖሎ ሆስፒታል ከላንድማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር። ✨ከአጥንት ህመሞች ጋር የተያያዘ•የጉልበት እና የዳሌ •የትከሻና መገጣጠሚያ ህመሞች •የአጥንት አፈጣጠር ችግሮች እና...
11/04/2024

🏥የህንዱ አፖሎ ሆስፒታል ከላንድማርክ አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር በመተባበር።

✨ከአጥንት ህመሞች ጋር የተያያዘ
•የጉልበት እና የዳሌ
•የትከሻና መገጣጠሚያ ህመሞች
•የአጥንት አፈጣጠር ችግሮች እና ሌሎች ተያያዥ ችግሮች

✨እንዲሁም
• ከሽንት ቱቦዎች ጋር ተያይዞ
• በሽንት ደም ያማየት ችግር
• የዘር ፍሬ ማበጥ
• የ ፕሮስቴት ካንሰር
• የኩላሊት ጠጠር እና ተያያዥ ህመም ላጋጠማችሁ።

✨ከህንድ በሚመጡ ስፔሻሊስት ሃኪሞች ሁለተኛ የአማራጭ መፍትሄ ማግኘት ትችላላችሁ።
✨ህክምናው የሚሰጠው "ከሚያዚያ 10 እስከ 14"
በላንድ ማርክ ሆስፒታል አድራሻው - ሜክሲኮ ከገነት ሆቴል ከፍ ብሎ።

✨አስቀድመው ቀጠሮ ማስያዝዎን አይርሱ!
☎️ስልክ ቁጥር
+251962 17 86 79
+251947 32 79 53

✨ለህክምና ሲመጡ የቀድሞ ታሪካችሁን የሚያሳይ ማስረጃ ይዘው መምጣትን አይርሱ።

☎️የ አፖሎ የመርጃ ማእከል ቢሮ አድራሻ - ፒያሳ, ቸርችል ጎዳና, ቸርችል ሆቴል 1ኛ ፎቅ ላይ።
☎️ስልክ ቁጥር ; +251962-17-86-79

15/02/2024

✨ግሩም ዜና!
👉የ ህንዱ አፖሎ ሆስፒታል ከግሩም ሆስፒታል ጋር በመተባበር
⚡️የካቲት 13 እና 14 (እሮብ እና ሀሙስ)⚡️

👉የሁሉም አይነት ከካንሰር ጋር የተያያዙ ህክምናዎችን ሊሰጥ ተዘጋጅቷል።
- የጭንቅላት ካንሰር
- የአንገት ካንሰር
-የጡት ካንሰር
- የማህጸን በር ካንሰር እና
- የታዳጊ ህጻናት የደም ካንሰር እና የአጥንት መቅኔ ቅየራ ጋር የተያያዙ ህክምና ።

👉ከህንድ አፖሎ ሆስፒታል በሚመጡ ስፔሻሊስቶች ሁሉተኛ አማራጭ መፍትሄ ወይም ምክር ማግኝት ትችላላችሁ።

✨ለህክምና ሲመጡ የቀድሞ ይህክምና ታሪክዎን የሚያሳይ መርጃ ይዘው መምጣትዎን አይርሱ።

☎️ለበለጠ መረጃ +251962178679/ +251913557076
አድራሻ - ከመድሃኒአለም ትምህርት ቤት ወደሰፈረ ሰላም ወደሚወስደው መንገድ ላይ

Health/beauty

Address

Addis Ababa

Telephone

+251962178679

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apollo Information Center, Addis Ababa, Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram