Apex Sexual Health Clinic በዶክተር ሸምሴ

Apex Sexual Health Clinic በዶክተር ሸምሴ Available at Apex Sexual Health Clinic
Monday to Saturday afternoon 8:00-11:00 local time
(3)

01/12/2025

የማህፀን ትቦ መዘጋት

ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎
https://t.me/Drshemse

29/11/2025

በግለ ወሲብ የመጣ ስንፈተ ወሲብ ይድናል ወይ

ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎
https://t.me/Drshemse

28/11/2025

የውንድ ብልት መጠን በየ እድሜው መድረስ ያለበት የቁመት እና የውፍረት ደረጃ

ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎
https://t.me/Drshemse

27/11/2025

በልጅነት ግንኝነት መጀመር ወይም በልጅነት መደፈር በሴት ልጅ የወሲብ ህይወት ላይ የሚያመጣው ተፅህኖ እና መፍትሄው

ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎
https://t.me/Drshemse

25/11/2025

ድንግልና ሲወሰድ ሁሉም ይደማል ወይ

ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎
https://t.me/Drshemse

24/11/2025

በፆተዊ ግንኙነት ጊዜ ምን ያህል ይቆያል ?

በግንኙነት ወቅት የሴቷ እና የወንዱ #ብልት ከተገናኘበት ደቂቃ አንስቶ ምን ያህል ደቂቃ ግንኙነት ማድረግ አለባቸው። ይህ ግንኙነት ከሴክስ በፊት ያለውን መሞሞቅ አያካትትም። ሌላኛው ደግም በተፈጥሮ ወንዶች ከሴቶች ቀድመው ይጨርሳሉ በዚህ ግንኙነት ውስጥ ወንዱ ሲጨርስ ሴትዋ ከተደሰተች የግንኙነት ጥጋቸውን ነክተዋል ማለት ነው።

ጥናቶች እንደሚያይሳዩት በሴክስ ጊዜ ምን ያህል አልጋ ላይ መቆየት አለብን የሚለው ሃሳብ በአራት ይከፍሉታል። ይህም የመጀመሪያው ቡድን በጣም አጭር እና በህክምና ባለሙያ እገዛ የሚፈልጉ ማለትም በ አንድ ወይም በሁለት ደቂቃ ውስጥ ግንኙነቱን የሚጨርሱ ናቸው። እዚህ ግሩፕ ውስጥ ካሉ የህክምና ባለሙያ እርዳታ ሊያስፈልጎት ይችላል።

ሌላኛው በጥናቱ ውስጥ የተካተቱት ሁለተኛው ቡድን በቂ ወይም አብዛኛው ሰው ጋር ያለው ከ ሶስት እስከ ሰባት ደቂቃ ወይም በአማካኝ አምስት ደቂቃ አካባቢ የሚጨርሱ ናቸው እነዚህ ምንም ችግር የለባቸውም ተብለው በጥናት የተካተቱ ናቸው። ሶስተኞቹ ደግሞ ተፈላጊው የሚባለው ቡድን ደግሞ ከ ሰባት እስከ 13 ደቂቃ የሚቆይ ግንኙነት ያላቸው ናቸው። የመጨረሻው ቡድን በጣም ረዥሙ የሚባለው ከ 10 እስከ 30 ደቂቃ የሚባለው ሲሆን ጥናቱም እንደ ቅዠት ወይም ብዙ ጊዜ እንደማይፈጠር ያስረዳል።

እንደ ማጠቃለያ በሴክስ ጊዜ ምን ያህል አልጋ ላይ መቆየት አለብን ለሚለው ከሶስት እስክ 13 ደቂቃ በግንኙነት የምንቆይ ከሆነ ምንም አይነት እገዛ ወይም ህክምና አያስፈልገውም። ከዚኛው በተቃራኒ ከሆንን ግን ምን አልባት የህክምና ባለሙያ ማማከር አስፈላጊ ሊሆን ይችላል።ከዚህም ጋር በተያያዝ ለእነዚህ ችግሮች የተጋለጠ ሰው በህክምና ባለሙያ ተመርመሮ አስፈላጊውን ክትትል አድርጎ መታከም ይችላል። በመጨረሻም ከወሲብ ፍላጎት ማነስ፣ የማህፀን ችግር፣ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን፣ #ከስፐርም ቁጥር ማነስ፣ መካንነት እና ሌሎች የስነ ተዋልዶ ጉዳዮች ዙሪያ የጤና ባለሙያ በማማከር ተጨማሪ ማብራሪያ እና ህክምና ማግኘት ከፈለጉ ያናግሩን።

ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎
https://t.me/Drshemse

23/11/2025

#በመቀመጫ በኩል የሚደረግ ግንኙነት እስከ -AIDS

በመቀመጫቸው በኩል ተደጋጋሚ ግንኙነት የሚያደርጉ ስዎች ለብዙ ከባድ የጤና ጉዳቶች ሊጋለጡ ይችላሉ ከእነዚህም ውስጥ አንደኛው #የሰገራ እና ፈስ መቆጣጠር አለመቻል ነው። ይህንን ተግባር የሚሰራው በመቀመጫችን ቀዳዳ ላይ የሚገኘ ጡንቻ ሲላላ ሰገራችንን እና ፈሳችንን መቆጣጠር እንዲያቅተን ያደርገናል።

ሌላኛው በመቀመጫቸው በኩል ተደጋጋሚ ግንኙነት የሚያደርጉ ስዎች ከሚመጣባቸው ተጓዳኝ ጉዳት ውስጥ በመቀመጫ ላይ ለሚወጣ #ኪንታሮት ተጋላጭ ያደርጋል። ከዚህም ጋር በተያያዘ #የአባላዘር በሽታ እንዲጨምር ያደርጋል ከእነዚህም ውስጥ #የቂጥኝ፣ #ጨብጥ እና ሌሎች የአባላዘር በሽታ ስርጭቶችን ይጨምራል።

ይህ የመቀመጫ ግንኙነት በ የወንድ #ብልት ላይ ከባድ ህመም ይፈጥራል በተለይም የዘር ፈሳሽ ከወንዱ ብልት በሚፈስበት ሰዐት ከባድ ህመም ሊፈጥር ይችላል።

ከሁሉም ጉዳቶች በዋነኝነት በመቀመጫ በኩል የሚደረግ ግንኙነት HIV-AIDS በከፍተኛ ሁኔታ የማስተላለፍ ከፍተኛ አቅም አለው። ከዚህም ጋር በተያያዘ ለመጀመሪያ ጊዜ HIV-AIDS የተገኘው #በግብረሰዶማውያን ላይ እንደነበር ይታወቃል።

ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎
https://t.me/Drshemse

22/11/2025

ሁለተኛ ዙር እምቢ ይላል

ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎
https://t.me/Drshemse

21/11/2025

የውንዶች ስንፈተ ወሲብ የሌላ በሽታ ምልክት ነው ሰፊ ማብራርያ

ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎
https://t.me/Drshemse

18/11/2025

የስንፈተ ወሲብ ዋና ዋና መንሴዎች

ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎
https://t.me/Drshemse

17/11/2025

ስንፈተ ወሲብ የሚያስከትሉ የመድሀኒት አይነቶች

ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎
https://t.me/Drshemse

14/11/2025

ምንም የወሲብ ስሜት ለሌላቸው ሴቶች የስሜት ማምጫ መንገዶች እና የመድሃኒት አማራጮች

ለበለጡ መረጃዎች ቴሌግራማችንን ይጎብኙ 🌎
https://t.me/Drshemse

Address

አድራሻ-ጦርሀይሎች ዋናው በር ፊትለፊት አዲሱ መስጊድ አጠገብ ግሎርየስ ህንፃ አንደኛ ፎቅ።
Addis Ababa
1165

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apex Sexual Health Clinic በዶክተር ሸምሴ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Apex Sexual Health Clinic በዶክተር ሸምሴ:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram