Mehari Kefyalew

Mehari Kefyalew This page created to post health related information

14/04/2026

❤❤❤

14/04/2026

መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንልን❤❤❤
ስለ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፈቃዱ መያዝ መሰቀል በተመለከተ ማቴ ፳፯፤ ማር ፲፭፤ ዮሐ ፲፱ እና ሉቃ ፳፫ ሙሉውን እናንብብ
ሞትን ድል አድርጎ ስለመነሳቱ
ማቴ ፳፰፤ማር ፲፮፤ ዮሐ ፳፤ ሉቃ ፳፬ ሙሉውን እናንብብ

ክርስቶስ ተንስአ እሙታን - በዓቢይ ኃይል ወስልጣንአሰሮ ለሰይጣን - አግአዞ ለአዳምሰላም - እምይዜሰኮነ - ፍስሐ ወሰላም እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም የትንሣኤ በዓ...
12/04/2026

ክርስቶስ ተንስአ እሙታን - በዓቢይ ኃይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን - አግአዞ ለአዳም
ሰላም - እምይዜሰ
ኮነ - ፍስሐ ወሰላም
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም የትንሣኤ በዓል

እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን መጋቢት ፬, ፳፻፲፰ ዓ.ም አዲስ በረከት ❤❤❤
29/03/2026

እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን መጋቢት ፬, ፳፻፲፰ ዓ.ም አዲስ በረከት ❤❤❤

27/03/2026

With Mahibere Kidusan Broadcast Service - ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት – I'm on a streak! I've been a top fan for 19 months in a row. 🎉

Share share
12/03/2026

Share share

😭😭😭😭😭
12/03/2026

😭😭😭😭😭

ሰላም ሰላም በነገራችን ላይ ረሀብ ጊዜ አይሠጥም፤ ረሀብ ማንነትን ያስለውጣል፤ ረሀብ ራስን ያሸጣል፤ ረሀብ ያጎሳቁላል፤ ያለ እድሜ ያስረጃል ፤ ለሕመም ይዳርጋል፤ ከህሊናና ከእግዚአብሔር የሚ...
10/03/2026

ሰላም ሰላም በነገራችን ላይ ረሀብ ጊዜ አይሠጥም፤ ረሀብ ማንነትን ያስለውጣል፤ ረሀብ ራስን ያሸጣል፤ ረሀብ ያጎሳቁላል፤ ያለ እድሜ ያስረጃል ፤ ለሕመም ይዳርጋል፤ ከህሊናና ከእግዚአብሔር የሚያጣላ ሥራ ያሠራል፤ በአጠቃላይ ረሀብ ያስጠላል፤ እናማ በተለያዬ ምክንያት የተቸገሩ ሰዎችን በዚኽ በጾም ወቅት ግዜያዊ ችግሮችን በዓይነት በገንዘብ እናግዝ ፤ ለቋሚ መፍትሔ መጋቢት 13 በተጠቀሱት ቦታዎች ተገኝተን እንምከር አመሰግናለሁ መልእክቱን እናጋራ እንለጥፍ የበረከት ጾም ይኹንልን

እንኳን አደረሳችኹ ❤❤❤
30/11/2025

እንኳን አደረሳችኹ ❤❤❤

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mehari Kefyalew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Mehari Kefyalew:

Share