Dr.zeset elif

Dr.zeset elif የጤና ትምህርት እና ጤና ነክ ጉዳዮች የምንነጋገርበት ፔጅ ነ?

31/05/2025

የጨጓራ ህመምና አመጋገብ

ጨጓራ ህመም (peptic ulcer disease ...PUD) የጨጓራችን እና የላይኛዉ አንጀት መቁሰል ሲሆን ከቀላል ማጋሳት እስከ አንጀት መበሳትና ከፍተኛ አደጋ ሊያደርስ የሚችል የብዙ ሰዎች ህመም ሲሆን በአግባቡ ህክምናና ጥንቃቄ ከተደረገ ከ6- 8 ሳምንታት ዉሰጥ የአንጀት ቁስሉ ሊድን ይችላል። በዋነኝነትም ህመሙን ከሚያስከትሉ ምክንያቶች መካከል አንዱ እና ዋነኝው የጨጓራ በክቴሪያ ነው ።

የጨጓራ ህመም ምልክቶች

ቀላል ህመም ምልክቶች

📌 የማቃጠል የሆድ ህመም ፣
📌 ከ2-3 ሰዓት ምግብ ከተመገቡ በኋላ ሆድን ምቾት መንሳት ፣
📌 የምግብ ያለመፈጨት ስሜት ፣
📌 የምግብ ፍላጎት መቀነስ
📌 ማቅለሽለሽ ፣
📌 ማጋሳት እና ማታ ላይ እና በባዶ ሆድ ሰዓት ላይ የሚባባስ የሆድ ሀመም

ከባድ ህመም ምልክቶች

📌 ድንገተኛ የሚወጋ የህመም ስሜት (Sharpe and increasing type of pain)
📌 የሆድ ህመም
📌 ደም ወይም ቡና ቀለም ያለዉ ቱከት ወይም ሰገራ

ጨጓራ ህመምተኞች ማድረግ የሌለባቸው ነገሮች

📌 ቅመም የበዛባቸዉ ምግቦች ቀይ ስጋንም ጨምሮ ማስወገድ አለባቸዉ።
📌 በአንዴ ከመመገብ ትንሽ ትንሽ ብዙ ጊዜ መመገብ
📌 ሲጋራ ፣ ቡና ፣ አልኮል እና ለስላሳ መጠጦች
📌 ቲማቲም እና ሲተረስ አትክልቶች (ሎሚ ብርትኩዋን)
📌 ጭንቀት መወነስ
📌 ሊተኙ ሲሉ ከ2-3 ሰዓት በፊት አለመመገብ
📌 በቀን ቢያንስ 30 ደቂቃ ሰፖርት መስራት
📌 የታዘዙ መዳኒቶችን በአግባቡ በመዉሰድ
📌 ምግብን ተረጋግቶና በደንብ አኝኮ መመገብ
📌 ማሰታገሻ መዳኒቶችን አብዝቶ አለመጠቀም እና ዳቦ ፣ ፓስታ ፣ ሞኮሮኒ የመሳስሉ ምግቦችን መቀነስ
https://www.facebook.com/dr.mkzest/

የጤና ትምህርት እና ጤና ነክ ጉዳዮች የምንነጋገርበት ፔጅ ነ�

እንደምን ሰነበታችሁ ብዙ ጊዜ መድኃኒት አጥታችሁ ተቸግራችኋል እንግዲያስ ለዚህ መፍትሔ እኛ ጋር ያገኛሉ በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን 09138314000923623954
21/05/2025

እንደምን ሰነበታችሁ ብዙ ጊዜ መድኃኒት አጥታችሁ ተቸግራችኋል እንግዲያስ ለዚህ መፍትሔ እኛ ጋር ያገኛሉ
በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን
0913831400
0923623954

Address

Addis Ababa

Telephone

+251921322360

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr.zeset elif posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr.zeset elif:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category