Z ሳይኮሎጅ - psychology መለስተኛ የህይወት ተሞክሮ ውይይቶች

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Z ሳይኮሎጅ - psychology መለስተኛ የህይወት ተሞክሮ ውይይቶች

Z ሳይኮሎጅ - psychology መለስተኛ የህይወት ተሞክሮ ውይይቶች Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Z ሳይኮሎጅ - psychology መለስተኛ የህይወት ተሞክሮ ውይይቶች, Mental Health Service, Addis Ababa.

The admin is a clinical psychologist dedicated to promoting mental health and psycho social awareness and support.

በስነ ልቦና ባለሙያ የሚሰጥ የአእምሮ ጤና እና የስነ ልቦና ማህበረሰብ አገልግሎት 👫🇪🇹

30/11/2025
30/11/2025

🌱 private counseling service

by Dawit Amogne(Msc clinical psychology)

confidential ~ professional ~ Affordable

i am now providing private psychological counseling for individuals, youth and families.

🌱 service offered

1. Stress and Anxiety
2. Depression
3. Trauma and PTSD
4. Relationship and marriage issue
5. Family conflict
6. Personal Growth
7. Student counseling

🌱 Fee .......

contact: Please inbox me

30/11/2025

🌱 private counseling service

by Dawit Amogne(Msc clinical psychology)

confidential ~ professional ~ Affordable

i am now providing private psychological counseling for individuals, youth and families.

🌱 service offered

1. Stress and Anxiety
2. Depression
3. Trauma and PTSD
4. Relationship and marriage issue
5. Family conflict
6. Personal Growth
7. Student counseling

🌱 Fee .......

contact: Please inbox me

«ቀለል ያለች ሴት ትመቸኛለች»ያየችው ሁሉ የማያምራት፣ ተፈጥሮን የምታደንቅ፣ የጓደኞቿን ምርጫና ውሳኔ የምታከብር፣ ጓደኞቿ በጋራ የሚወዷት... ቀለል ያለች ሴት ትመቸኛለች !!እዩኝ እዩኝ የ...
09/10/2025

«ቀለል ያለች ሴት ትመቸኛለች»

ያየችው ሁሉ የማያምራት፣ ተፈጥሮን የምታደንቅ፣ የጓደኞቿን ምርጫና ውሳኔ የምታከብር፣ ጓደኞቿ በጋራ የሚወዷት...

ቀለል ያለች ሴት ትመቸኛለች !!

እዩኝ እዩኝ የማትል፣ እንደራሷ የምትኖር፣ ውድድሯ ከራሷ ትናንት ጋር እንጅ ከሌሎች ጋር ያልሆነ፣ እራሷን ለማሻሻል የምትጥር ...

ቀለል ያለች ሴት ትመቸኛለች !!

ክብሯን የምትጠብቅ፣ ባላት ነገር የምትኮራ፣ በራሷ የምትተማመን፣ የምታነብ፣ የምትጠይቅ፣ ከህይወትም ከቀለምም የምትማር ...

ቀለል ያለች ሴት ትመቸኛለች !!

የሴትነት ምስጢር የገባት፣ ዘለፋ የማታዘወትር፣ ማንነት፣ ባህል፣ ወግና ሀይማኖትን የምታክብር ...

ቀለል ያለች ሴት ትመቸኛለች !!
«I like a girl with beautiful soul»

26/07/2025

❇❇‼ #በህይወት ሰልፍ ውስጥ ሳለህ ልብ ልትላቸው የሚገቡ እነኚህን 19 ነጥቦች በአጽንኦት አንብቧቸው!

✅✅ #ያለፈ ነገር እንደማይቀየር አትርሳ!

👉 ላወቀበት ሰው ግን ያለፈው ለወደፊቱ የራሱ የሆነ ትምህርት አለው፣
👉 ካለፈው ነገርህ ተማር እንጅ በፍፁም አታማርር፣
👉 ማማረር ነገህን በጎ አያደርገውም።

✅✅ #የሰዎች ሃሳብ የአንተን ማንነት አይገልፅም!

👉 ማንነትህ አንተ ውስጥ ነው ያለው፣
👉 መልካም አድርግ ሌላውን እርሳው የሁሉም ሰው የህይወት መንገድ (ጉዞ) ይለያያል ፣
👉 ለሁሉም ጊዜ አለውና ጊዜው በደረሰ ሰው ሁኔታ አትቅና።

✅✅ #መኪና ገዛ ብለህ "እኔስ" አትበል!

👉 ጊዜህ ሲደርስ መኪናዎች ወይም ‘አውሮፕላን’ ትገዛለህ ፣ ያውም ለመኖር አስፈላጊ ከሆነ ፣ ደግሞስ እንዴት እንደገዛው የት ታውቃለህ?
👉 እርሱን ተወውና በራስህ ላይ አተኩር ፣ ያለህ ነገር በቂ ነው።

✅✅ #ለሰዎች ለደስታቸው እንጂ ለሀዘናቸው መንስዔ አትሁን!

👉 በሰዎች ደስታ→ደስ ይበልህ!
👉 ለሰዎች→ክፉ አትመኝ፣
👉 በሃዘናቸውም→አብረህ እዘን፣
👉 ሰዎች ሲያዝኑ→አትደሰት፣
👉 ሰው ከሆንክ→የሰው ነገር ይሰማህ፣
👉 ይህ ማለት ግን ተንኮል እየሰሩ ከሚደሰቱ ሰዎች ጋር ተደሰት ማለት አይደለም።
👉 ሰው እያስከፋ ብሎም እየገደለ የሚደሰት አለ ፣ አንተ ከተጎዳው ሰው ጋ ሁን፣ አስተውል።

✅✅ #በጊዜ ስራ እንጂ ጊዜ ባንተ ላይ አይስራ!

👉 ጊዜ የማይፈውሰውና የማይቀይረው ነገር የለም።
👉 አንተንም ጊዜውይ ቀይርህ ዘንድ ፍቀድለት፣
👉 በተሰጠህ ጊዜ ለመልካም ነገር ሱሰኛ ሁን።

✅✅ #መክሊትህን ፈልግ!

👉 ውስጥህ የሚችለውና የሚያምንበት ተሰጥኦ ምን አለህ?
👉 ምን አይነት ስራ መስራት ትችላለህ?
👉 አስተውል ጓደኛህን አትመልከት ፣ ትለያያላችሁና።
👉 አለማችን በትምህርት ብቻ ወይም በጥበባት ብቻ ወይም በተወሰኑ ዘርፎች አይደለም እየኖረች ያለችው።
👉 በጣም ብዙ ነገሮች ናቸው እየደገፏት ያቆሟት።
👉 አንተም ጥቂትም ብትሆን ያለህን ችሎታ ፈልገውና አውጣው።
👉 ቁፋሮ ነው ወይስ ቾክ ይዞ ማስተማር ነው ወይስ መምከር መገሰፅ ነው?
👉 ቆንጆ ሽሮ ወጥ እየሰሩ መሸጥ ነው?፣
👉 የድንጋይ ቅርፅ (ኮብልስቶን) እየሰሩ መኖር ነው?
👉 ምንድነው ???
👉 እባክህ ፈልገው አጎልብተው ጀምረው፣
👉 ምን ይሻለኛል ?" እያልክ ጊዜህ እንዳያልቅ።
👉 በእርግጥ ጊዜህ ሳይሆን አንተ ነህ የምታልቀው።

✅✅ #መልካም ነገር ሁሉ ከፈጣሪ መጥፎ ነገር ሁሉ ደግሞ ከሰይጣን እንዳልሆነ አስተውል!"

👉 ፈጣሪ መጥፎን ወደ መልካም የመቀየር ብቃት አለው።
👉 ሰይጣንም ያጠፋህ ዘንድ መልካም የሚመስል ነገር ሊያዘጋጅልህ ይችላል።
👉 መልካም ማሰብና መልካም መሆን መልካም ነገር እንዲገጥምህ ማመቻቸት ነው፣
👉 መጥፎነት ከአንተ ይራቅ፣
👉 ለአንተም ሆነ ለሰዎች ጉዳት እንጅ ጥቅም የለውም።

✅✅ " የሚለውን አባባል አስታውስ፣

👉 የሰራኸውና የምትሰራው ነገር የሆነ ጊዜ ላይ ዞሮ ያገኝሃል፣
👉 መጥፎ ከሰራህ እንደስራህ፣ መልካም ከሰራህም እንደዚያው ይገጥምሃል።
👉 ክፉ ነገር እየዘራህ መልካም ነገር አትጠብቅ ፣ ራስህን አትሸውድ።
👉 ጤፍ ዘርተህ ባቄላ አትጠብቅ፣ ጤፍ የዘራ ገበሬ ጤፍ እንደሚያጭድ ሁሉ፣ አንተም የዘራኸውን በእጥፍ ታጭዳለህ።

✅✅ #ለራስህ ስትል መልካም ሁን፣ በጎውንም አስብ!

👉ለራስ ማሰብ ማስተዋል እንጅ ራስ ወዳድነት አይደለም።
👉ራሱን የማይወድ ሰው ሌላውን አይወድም።

✅✅ #በማንም ላይ አትፍረድ!

👉የመፍረድ ሃላፊነት በፍፁም የለህም።
👉ፍ

24/02/2025

✍️ በማድረግ ይተባበሩን

እናመሰግናለን 🙏

24/02/2025

የእርሶን የአእምሮ ጤና ጤንነት ይፈትሹ
ጥያቄ ካልዎት ባለሙያዎችን ያማክሩ።

z psychology

24/02/2025

ተመልሰናል

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Z ሳይኮሎጅ - psychology መለስተኛ የህይወት ተሞክሮ ውይይቶች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Z ሳይኮሎጅ - psychology መለስተኛ የህይወት ተሞክሮ ውይይቶች:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram