17/10/2025
መሰረታዊ እና አድቫንስድ የነርሲንግ ት/ት
ችሎታዎን እና እውቀትዎን ለማሳደግ የእኛን መሰረታዊ እና የላቀ የነርስ ትምህርትን ይቀላቀሉ። የነርስነት ስራዎን እየጀመሩ ሆነ እያሳደጉ ፣ ለአንተ የሚሆን ትክክለኛ ኮርስ እኛ ጋር አለ::
የምንሰጣቸው ስልጠናዎች
- ሙያው ላይ በበቁ ባለሙያዎች ይማራሉ
- በጤና እንክብካቤ ቦታዎች ላይ ተግባራዊ ስልጠና ያገኛሉ
- ትምህርቱ ሲጠናቀቅ COC ተፈትነው የምስክር ወረቀት ከእኛ ዘንድ ይውስዳሉ