Optimum Physiotherapy Specialty Clinic

Optimum Physiotherapy Specialty Clinic Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Optimum Physiotherapy Specialty Clinic, Medical and health, Lebu, infront of Varnero real Estate, OSAC Business Tower, Addis Ababa.

Optimum Physiotherapy in Addis Ababa offers specialized care for back pain, stroke, joint pain, disc prolapse, and more to improve mobility and quality of life.

18/01/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ...በእምነቱ ውስጥ ላላችሁ ፍፁም መዳን ይሁንላችሁ!!!

07/01/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ ... መልካም በዓል ከሙሉ ጤንነት ጋር ይሁንላቹ!!!

ጤንነታችሁን ተንከባከቡ፣ ምግባችሁን በንፅህና ተመገቡ፣ ወደ ሆዳችሁ የሚገባ ምግብም ሆነ መጠጥ ነክ ነገሮች ላይ ጥንቃቄ አድርጉ፣ እጃችሁ ላይ በሚገኝ ነገር ደስተኛ ሁኑ፣ የሌላችሁን በመመኘት...
10/10/2025

ጤንነታችሁን ተንከባከቡ፣ ምግባችሁን በንፅህና ተመገቡ፣ ወደ ሆዳችሁ የሚገባ ምግብም ሆነ መጠጥ ነክ ነገሮች ላይ ጥንቃቄ አድርጉ፣ እጃችሁ ላይ በሚገኝ ነገር ደስተኛ ሁኑ፣ የሌላችሁን በመመኘት እራሳችሁን አታጨናንቁ፣ ንቁ አዕምሮ እና የተስተካከለ ሰውነት እንዲኖራችሁ እንቅስቃሴ አድርጉ፣ ሰውነታችሁን አጠንክሩ፣ የሚያድን አምላክ ነውና ምንጊዜም ቢሆን በአምላካችሁ ተስፋ አትቁረጡ፣.... መልካም ጊዜ ከሙሉ ጤንነት ጋር!!!

10/09/2025
03/09/2025

ኦፕቲመም ፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለነቢዩ መሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል።
ይህ ታላቅ በዓል የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል።
መልካም የመውሊድ በዓል!

ኦፕቲመም ፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ!

መልካም የአረፋ በዓል::
05/06/2025

መልካም የአረፋ በዓል::

ጤንነታችን አመጋገባችን እና አኗኗራችን ይመስላል፤ እባካችሁ አኗኗራችሁ እና አመጋገባችሁን አስተካክሉ!!!
08/05/2025

ጤንነታችን አመጋገባችን እና አኗኗራችን ይመስላል፤ እባካችሁ አኗኗራችሁ እና አመጋገባችሁን አስተካክሉ!!!

ሙሉ ጤንነት ለሁላችሁም እንመኝላቹኃለን:: ወቅቱም የፆም ፍቺ እንደመሆኑ መጠን ጮማነት የበዛባቸዉን ምግቦች እና አልኮል መጠጦች አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እንመክራለን::መልካም በዓል...
19/04/2025

ሙሉ ጤንነት ለሁላችሁም እንመኝላቹኃለን:: ወቅቱም የፆም ፍቺ እንደመሆኑ መጠን ጮማነት የበዛባቸዉን ምግቦች እና አልኮል መጠጦች አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እንመክራለን::

መልካም በዓል

📞ስልክ
0939290222
0901845797

📍አድራሻ:
1 ለቡ ቫርኔሮ ሪል ስቴት ፊት ለፊት ኦሳክ ታወር
2 ቤተል 40 ሜትር አዲሱ መንገድ የዉሃ ታንከር ጎን

Piriformis syndrome         Piriformis  Syndrom  ማለት  መቀመጫ አካባቢ የሚሰማ የህመም ስሜት ሲሆን ህመሙ ወደታች ወደ እግርዎትም  የህመም ወይም የመደንዘዝ ስ...
07/04/2025

Piriformis syndrome
 Piriformis Syndrom ማለት መቀመጫ አካባቢ የሚሰማ የህመም ስሜት ሲሆን ህመሙ ወደታች ወደ እግርዎትም የህመም ወይም የመደንዘዝ ስሜት ሊሠማዎት ይችላል ፡፡ የህመሙ ምክንያት ወደ እግራችን የሚወርደዉ ነርቭ (Sciatic Nerve) ለጡንቻ መጣበቅ ወይም መጫን በሚኖርበት ጊዜ ነው፡፡ ይህም የሚፈጠረው የጡንቻ መቆጣት ሲኖር ነው፡፡ ብዙዉን ግዜ በሴቶች ላይ ይህ ችግር ጎልቶ ይታያል ፡፡

ምልክቶቹም
 የወገብ ህመም
 መቀመጫ አካባቢ የሚሰማ የህመም ስሜት
 የመደንዘዝ ስሜት ወደ እግር የሚሰማ መደንዘዝ
 ለመራመድ መቸገር
 እንዲሁም አንድ እንቅስቃሴ ዎችን በምናደርግበት ጊዜ የህመም ስሜት ለምሳሌ ፡-
 በምንቀመጥበት ጊዜ
 ቁጢጥ (Stuat) ለማድራግ
 ለመቆም መቸገር
 ሠገራ በምንጠቀምበት ጊዜ የህመም ስሜት

ምርመራ
 MRI
 CT Scan
 ሀክሞ/ፊዚዮቴራፒስትዎ እንደአስፈላጊነቱ CT-Scan ወይም MRI ሊያዝሎት ይችላል፡፡
 ጭኖትን እንድሁም መቀመጫዎት አካባቢ እንደሁም የታችኛዉ ጀርባዎት ላይ የህመም ስሜት መኖሩ ይታያል፡፡
ህክምና
 ለዚህ ህመም ፊዚዮቴራፒ ህክምና አስፈላጊ ነዉ፡፡ ከህክምናዎት መካከልም
 በተጎደዉ ቦታ ላይ የ crytherapy (የበረዶ ህክምና
 የኤሌክትሮ ህክምና
 የሙቀት ህክምና
 ሌዘር ቴራፒ
 Soft tissue therapy
 የዋግምት ህክምና
 የደረቅ መርፌ ህክምና
 እንድሁም የተወጠረዉነ ጡንቻ እሚያፍታቱ እና ህመሙ የሚያጠፉ እንቅስቃሴዎችን ይሰራሉ ፡፡
 ፊዚዮቴራፒስትዎ ህመሙ በድጋሚ እንዳያምዎት አስፈላጊ የሆኑ ምክሮችን እና የሚሠሯቸዉን ነገሮች ምክር ይሰጥዎታል፡፡

Eid Mubarek 🌙
29/03/2025

Eid Mubarek 🌙

Address

Lebu, Infront Of Varnero Real Estate, OSAC Business Tower
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 19:00
Tuesday 08:00 - 19:00
Wednesday 08:00 - 19:00
Thursday 08:00 - 19:00
Friday 08:00 - 19:00
Saturday 08:00 - 18:00

Telephone

+251939290222

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Optimum Physiotherapy Specialty Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Optimum Physiotherapy Specialty Clinic:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram