05/05/2023
Are you ready to be the Queen of Your Game? WY This May, Noble Cup is hosting its biggest giveaway yet - free menstrual cups for athletes in Côte d’Ivoire and Ethiopia! ( We’re empowering female athletes to compete without limitations, one cup at a time. If you or someone you know works with sporting clubs in these countries, contact us at contact@noblecup.org or 0944182356
በያዝነው የወር አበባ ቀን በሚከበርበት ወር በአትሌቲክስ/ ሩጫ ላሉ ንግስቶች የወር አበባ መቀበያ ፅዋ ስጦታዎችን አዘጋጅቷል::
በአትሌቲክስ ውስጥ ከሆንሽ ፤ ወይም በአትሌቲክስ የምትሳተፍ የምታውቂያ፣ የምታውቃት ሴት ካለች ከታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር ወይም ኢሜል በ contact@noblecup.org ወይም 0944182356 Noble Cup Noble Cup Ethiopia ብለው ያናግሩ::
ስለወር አበባ ፅዋ ማወቅ ከፈለጉ አስተያየት መስጫው ላይ ያገኛሉ::
የወር አበባ አንዲት ሴትን ምንገነባበት ምናመሰግንበት እንዲ?