Dr. Robel

Dr. Robel Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dr. Robel, Doctor, Addis Ababa.

ውጤታማ ህክምናዎችን በማድረግ ለስንፈተ ወ*ብ ችግርዎ መፍትሄ ያግኙ!ዶክተር ሮ ቤ ል0944550142
23/10/2024

ውጤታማ ህክምናዎችን በማድረግ ለስንፈተ ወ*ብ ችግርዎ መፍትሄ ያግኙ!

ዶክተር ሮ ቤ ል
0944550142

ውጤታማ ህክምናዎችን በማድረግ ለስንፈተ ወሲብ ችግርዎ መፍትሄ ያግኙዶክተር ሮቤል0944550142
23/10/2024

ውጤታማ ህክምናዎችን በማድረግ ለስንፈተ ወሲብ ችግርዎ መፍትሄ ያግኙ

ዶክተር ሮቤል
0944550142

ስንፈተ ወ*ብ በምን ይመጣል?✅የእድሜ መግፋት✅ዝቅተኛ ቴስቴስትሮን✅ጭንቀት፣ ፍርሃት ወይም ድብርት✅በቂ እንቅልፍ አለማግኘት✅ሲጋራ ማጨስና አልኮል መጠጥ✅ሌሎች የጤና ችግሮች በተለይ የደም ግፊ...
23/10/2024

ስንፈተ ወ*ብ በምን ይመጣል?

✅የእድሜ መግፋት
✅ዝቅተኛ ቴስቴስትሮን
✅ጭንቀት፣ ፍርሃት ወይም ድብርት
✅በቂ እንቅልፍ አለማግኘት
✅ሲጋራ ማጨስና አልኮል መጠጥ
✅ሌሎች የጤና ችግሮች በተለይ የደም ግፊት፣ የስኳር በሽታ፣ ከፍተኛ ኮሌስትሮል

ዶክተር ሮቤል ነኝ
0944550142

ስንፈተ ወ*ብን እንዴት ማከም ይቻላል?
የስንፈተ ወ*ብ ህክምና እንደ ችግሩ መንስዔ እና እንደችግሩ ክብደት ይለያያል። የህክምና አማራጮች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦

1.የመድሃኒት ህክምና፡ መድሃኒቶች የደም ፍሰትን ይጨምራሉ እንዲሁም የፆታዊ ፍላጎት በሚኖርበት ጊዜ ብ*ት በምላሹ እንዲቆም የሚያደርጉ ናቸው። አብዛኛዎች የስንፈተ ወ*ብ መድሃኒቶች ስራቸውን ለመጀመር 30 ደቂቃ አካባቢ ይወስድባቸዋል። ነገር ግን ዘላቂ መፍትሔ ለማግኘት ከአንድ ወር እስከ ሁለት ወር የሚወሰዱ መድኃኒቶችን መጠቀም ሊኖርብን ይችላል።

2.ኤክስትራፖሬሽን ሾክዌቭ ህክምና: ይህ ህክምና ለስንፈተ ወ*ብ አዲስ የህክምና አማራጭ ነው። ይህ የህክምና ዘዴ ታካሚው ብ*ቱን በበቂ ሁኔታና በራሱ ሰዓት መቆም እንዲችል ያደርገዋል። የሾክዌቭ ህክምና ሂደት የደም ዝውውርን በመጨመርና የደም ስሮች በአዲስ መልኩ ተግባራቸውን እንዲያከናውኑ በማነቃቃት የተሻለ የደም ፍሰት እንዲኖር ያደርጋል ይሄም የፆታዊ ግንኙነት አቅም እንዲመለስ እንዲሁም እንዲሻሻል ያግዛል።

3.ቴስቴስትሮንን የመተካት ህክምና፡ ዝቅተኛ የቴስቴስትሮን መጠን ያላቸው ወንዶች ቴስቴስትሮን የመተካት ህክምና በማግኘት ወንዶች የተሻለ ፆታዊ መነሳሳት እንዲኖራቸው ማድረግ ይቻላል። የሆርሞን ህክምና አብዛኛውን ጊዜ ዳሌ አካባቢ በመርፌ መልኩ ይሰጣል። ቴስቴስትሮንን ለመተካት ከሚደረጉ ህክምናዎች በብዛት የተለመዱት የቴስቴስትሮን አይነቶች ‘ሲፒዬናቴ’ እና ‘ኢናንታቴ’ ናቸው። ቴስቴስትሮን ሲፒዬናቴ የተባለው መድሃኒት ግማሽ ላይፉ (half-life) 2 ሳምንት ሲሆን በአንፃሩ ቴስቴስትሮን ኢናንታቴ የሚባለው ከ10-12 ሳምንት half-life አለው። ሌላኛው ቴስቴስትሮን የሚተካ መድሃኒት አወሳሰድ መንገድ በሚቀባና ቆዳን ሰርጎ መግባት በሚችል በቅባት መልኩ ነው። ይህም ሆርሞኑ በቆዳችን ሰርጎ ከገባ በኋላ በደማችን ውስጥ ስራውን ያከናውናል።

ይሁን እንጂ የአኗኗር ዘይቤን ማስተካከል ያስፈልጋል ምክንያቱም ጤናማ ያልሆኑ ልምዶች ስንፈተ ወ*ብን ያባብሳሉ።ያስታውሱ በየቀኑ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ያድርጉ፣ ክብደትወን ይቀንሱ፣ ሲጋራ ማጨስ ያቁሙ፣ የአልኮል መጠጥ ይቀንሱ፣ ቅባት የበዛባቸውን ምግቦች ያስወግዱ፣ ጤናማ ምግቦችን ይመገቡ፣ ጭንቀትን ይቀንሱ። ስንፈተ ወ*ብ ያለብዎት ከመሰለዎ ዶክተር ማማከር በጣም አስፈላጊ ነው። ማፈር የለብዎትም

ዶክተር ሮቤል
0944550142

👉👉ስንፈተ ወሲብ እና በግንኙነት አለመጣጣም ከአስር ባለትዳሮች በአራቱ ላይ ሊከሰት ይችላል። የእርሶ ብቻ እንዳልሆነ ከዚህ መረዳት ትችላላችሁ ።በአይነታቸው_ለየት_ያሉ_የስንፈተ_ወሲብ_መድኃኒ...
03/10/2024

👉👉ስንፈተ ወሲብ እና በግንኙነት አለመጣጣም ከአስር ባለትዳሮች በአራቱ ላይ ሊከሰት ይችላል። የእርሶ ብቻ እንዳልሆነ ከዚህ መረዳት ትችላላችሁ ።

በአይነታቸው_ለየት_ያሉ_የስንፈተ_ወሲብ_መድኃኒቶች አስመጥተናል የገጥመዎትን ችግር ቀጥታ በመጠዬቅ አስተማማኝ እና ዘለቄታዊ መፍትሔ በማግኘት ደስተኛ ህይወት ይኑራችሁ!!

ይደውሉልን ያማክሩን‼
0944550142
ዶ/ር ሮቤል

👉👉 ስንፈተ_ወሲብ_ምንድን_ነው
ስንፈተ ወሲብ የምንለው በተለያዩ ምክንያቶች ወሲባዊ ደስታን የሚቀንስ (የሚያረካ) የወሲብ ግንኙነት አለመፈፀም አልያም በሚደረገው የወሲብ ግንኙነት አለመርካት (ጥሩ ውጤት አለማግኘት) ማለት ነው ፡፡

ስንፈተ ወሲብን እንዴት ማከም ይቻላል?

1ኛ፥ የመድሃኒት ህክምና፡
መድሃኒቶች የደም ፍሰትን ይጨምራሉ እንዲሁም የፆታዊ ፍላጎት
በሚኖርበት ጊዜ ብልት በምላሹ እንዲቆም የሚያደርጉ ናቸው።

👉👉 ስንፈተ ወሲብ ምልክቶች
𝟏.የወሲብ ፍላጎት ማጣት
𝟐.የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ዝግጁ አለመሆን (አለመቆም)
𝟑.ወሲብን መጥላት
𝟒.ብልት ቶሎ ተልፈስፍሶ መውደቅ ወይም መርገብ
𝟓.ወሲብ በሚፈፀምበት ወቅት ህመም መኖር
6.እርካታ ላይ አለመድረስ....ወ.ዘ.ተ ናቸው።

ስንፈተ ወሲብ መፈጠር መንስኤዎች ምንድናቸው?
𝟏ኛ.ስነ ልቦናዊ እና
𝟐ኛ. አካላዊ ዋና ዋናዎቹ ናቸው ፡፡
አካላዊ ችግሮች
👉👉 አካላዊ ስንል ከልብ የሚነሱ የደም ስሮች በአግባቡ ወደ ብልት ሄደው ሙቀት ያለው እና ግፊት ያለው ደም ተሸክመው የደም ዝውውሩን ውጤታማ ማድረግ ባለመቻላቸውና ብልትን እንዲቆም የሚያደርጉ ነርቮች ባለመስራታቸው የስንፈተ ወሲብ ችግር ይመጣል፡፡
👉👉በተለያዩ ምክንያቶች በቂ የሆነ ስሜት ቀስቃሽ ንጥረ ነገሮች በሚፈለገው መጠን አለመኖር፣ በብልት ላይ የተለያዩ አደጋዎች ሲደርሱ፣ በብልት አካባቢ በሚሰሩ ቀዶ ህክምናዎች ምክንያት በብልት አካባቢ ያሉ ነርቮችና ደም ስሮች ሲጎዱ ለስንፈተ ወሲብ ችግር መጋለጥን ያመጣሉ፡፡
👉👉በተጨማሪም ለሌሎች በሽታዎች መፈወሻ ተብለው የሚሰጡ ለምሳሌ ለደም ግፊት፣ ለጨጓራ፣ ለኮሌስትሮል፣ ለሽንት ማሸኛ፣ ለአዕምሮ ህመሞችና ለሌሎችም በሽታዎች የሚሰጡ ኑሮ አልሞላ ብሎ ነው መድኃኒቶች ችግሩን የማምጣት እድላቸው ሰፊ ነው፡፡
ስነ ልቦናዊ ችግሮች፥
👉👉ከስነ ልቦና አንፃር ደግሞ ጭንቀት፣ ድብርት፣ ጫና፣ ውጥረትና ቀደም ሲል በነበረ የወሲብ ታሪክ ጥሩ ያልሆነ ክስተት ከነበረ
👉👉በተጨማሪ ለመዝናኛነት ተብለው የሚወሰዱ መድኃኒቶች ችግሩን በማምጣት የጎላ ሚና አላቸው፡፡ መምሳሌ ፥አብዝቶ አልኮል መጠጣት፣ ሲጋራ ማጨስ፣ ሐሺሽ ...

መፍትሔዎች
🔬በሰዎች ላይ ተሞክረው ፈጣን ና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ ኦርጂናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በክሬም ና በታብሌት አማራጮች በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
🩸ዋና ማከፋፋያችን አዲስ አበባ ሲሆን በተለያዩ የክልል ከተሞች እና ክፍለ ከተሞች ሰዋች አዘጋጅተናል ።

ይደውሉልን ያማክሩን‼
0944550142
ዶ/ር ሮቤል

15/04/2024

Dr. Robel

1.የ ብልት ያለ መቆም/Erectile disfunction
2.ቶሎ የ መጨረስ/premature ej*******on
3.የ ብልት መጠን ማነስ/to gain large size

ዶ/ር ሮቤል

ስኳር እና ግፊት ካለቦት በይበልጥ የዚ ችግር ተጠቂ ስለሚሆኑ ያማክሩን

በ ስልክ ቁጥር
0944550142 ይደውሉ

ክፍል ሁለትየግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎት እንድቀንስ የሚያደርጉ ምክንያቶች6. መድኃኒቶችለተለያዩ የጤና እክሎች ለደም ግፊት፣ ለስነ ልቦና ችግር እና ለታይሮይድ ሆርሞን መዛባት የሚታዘዙ መድኃ...
10/04/2024

ክፍል ሁለት

የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎት እንድቀንስ የሚያደርጉ ምክንያቶች

6. መድኃኒቶች
ለተለያዩ የጤና እክሎች ለደም ግፊት፣ ለስነ ልቦና ችግር እና ለታይሮይድ ሆርሞን መዛባት የሚታዘዙ መድኃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት የግንኙነት ፍላጎት መቀነስ ሊያስከትሉ ይችላሉ።

7. ስንፈተ ወሲብ
አንድ ሰው ከዚህ ቀደም ስንፈተ ወሲብ በግንኙነት ወቅት ገጥሞት ከሆነ ድጋሚ ይመለሳል የሚለው ስጋት ውስጡ ስለሚኖር የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎቱ ይቀንሳል ወይም ግንኙነት ማድረግ ይፈራል።

8. የሆርሞን ችግር
የወንዶች የወሲብ ፍላጎት በቀጥተኛ ከቴስትሮል ሆርሞን ጋር ይያያዛል። ይህ ማለት የቴስቴስትሮን መጠን በሰውነታችን ውስጥ መቀነስ ይህን እክል ያስከትላል። የቴስቴስትሮን መጠን በተለያየ መንገድ ሊቀንስ ይችላል።

9. ማረጥ ወይም የወር አበባ መቋረጥ
ሴቶች የወር አበባ ማየት በሚያቆሙበት ወቅት የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎታቸው ይቀንሳል። ይህም የሚከሰተው በዚ ወቅት በድንገት የኢስትሮጂን ሆርሞን ከመቀነሱ ጋር ተያይዞ ነው።
የኢስትሮጂን ሆርሞን በሚቀንስበት ጊዜ የብልት መድረቅ ያጋጥማል በዚህም ምክንያት በግብረ ስጋ ግንኙነት ወቅት ህመም ያስከትላል። ሴቶችም ህመሙን በመፍራት ለግብረ ስጋ ግንኙነት ያላቸው ፍላጎት ይቀንሳል።

10. የተለያዩ የጤና እክሎች
እንደ ካንሰር፣ የኩላሊት በሽታ እና የስኳር በሽታ ሰውነታችን ውስጥ ያለውን የቴስቴስትሮን ሆርሞን መጠን በመቀነስ የግንኙነት ፍላጎት ይቀንሳል።

በጥንዶች መካከል የሚፈጠር አለመጣጣም ወይም ቅራኔ።

ክፍል 1የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎት እንድቀንስ የሚያደርጉ ምክንያቶች1. ጭንቀት ጭንቀት በሚሰማን ወቅት ሰውነት በተለያየ መልኩ ለችግሩ መልስ ይሰጣል። አድሬናሊን/ኮርቲሶል የሚባሉትን ሆርሞ...
02/04/2024

ክፍል 1

የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎት እንድቀንስ የሚያደርጉ ምክንያቶች

1. ጭንቀት
ጭንቀት በሚሰማን ወቅት ሰውነት በተለያየ መልኩ ለችግሩ መልስ ይሰጣል። አድሬናሊን/ኮርቲሶል የሚባሉትን ሆርሞኖች በመልቀቅ/በማምረት ፤ ይህ ማለት ጭንቀት በሰውነት የሆርሞን ምርትና ስርጭት ስርዓት ላይ ጣልቃ ይገባል ማለት ነው። የእነዚህ ሆርሞኖች መለቀቅ በሌላ መልኩ የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎትን ይቀንሳል።

2. ድባቴ ወይም ድብርት
ድብርት ሲኖር የሰውነታችን ባዮኬሚስትሪ ሊቀይረው ይችላል። ይህ ለውጥ በውጤቱ የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎታችን ይቀንሳል።

3. በራስ አለመተማመን
በራሳችን መተማመን እና ስለ ራሳችን ሰውነት ቅርጽ/ተክለ ሰውነት ያለን አመለካከት የወረደ ከሆነ ለግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎት ማጣት በሰፊው የተጋለጥን ነን። እኔ ለሰው አልስብም ወይም አልመስጥም ብሎ የሚያስብ ግለሰብ የግብረ ስጋ ግንኙነትን የማድረግ ሀሳቡ/ፍላጎቱ በጣም ትንሽ ነው ይላሉ በዘርፉ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች።

4. አልኮል ወይም አደንዛዥ እጽ መጠቀም
ከመጠን ያለፈ መጠጥ ድካም ያስከትላል የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎታችን ይቀንሳል። ሌላው አደንዛዥ እጽ መጠቀም ይህን ችግር ያስከትላል።

5. እንቅልፍ ወይም እረፍት ማጣት
ይህ እክል ኮርቲሶል የተባለውን ሆርሞን መጠን በሰውነታችን ውስጥ ይጨምራል የሆርሞኑ መጠን መጨመር የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎታችንን ይቀንሳል።

ክፍል ሁለት ይቀጥላል...

ወሲብ ለእርስዎ ጥሩ ነውን?ጤናማ የወሲብ ህይወት መኖር ለስሜትዎም ሆነ ለአካልዎ ጥሩ ነው ይላሉ በዘርፉ ጠለቅ ያለ ጥናት አድርገናል የሚሉት ባለሙያዎች። ወሲብ ከሌላ ሰው ጋር ግንኙነት ለመፍ...
24/03/2024

ወሲብ ለእርስዎ ጥሩ ነውን?

ጤናማ የወሲብ ህይወት መኖር ለስሜትዎም ሆነ ለአካልዎ ጥሩ ነው ይላሉ በዘርፉ ጠለቅ ያለ ጥናት አድርገናል የሚሉት ባለሙያዎች። ወሲብ ከሌላ ሰው ጋር ግንኙነት ለመፍጠር ሊረዳዎትም ይችላል። ከነዚህ በተጨማሪ ወሲባዊ ደስታ ከባልደረባዎ ጋርም ሆኑ አልያም ባይሆኑም ብዙ የጤና ጥቅሞች አሉት።
ልክ የእርካታ ጣሪያ ላይ ሲደርሱ ሰውነትዎ ኢዶርፊን የተባለ ሆርሞን ያመነጫል፣ ታድያ የእነዚህ ሆርሞኖች ዋነኛ ስራ ህመምን ማስወገድና ጤንነት እንድሰማን ማስቻል ነው። በነገራችን ላይ በወሲባዊ ደስታ የሚገኙ የጤና ጥቅሞች ብዙ ናቸው። እስኪ ጥቂቶችን እንመልከት፦
፨ የተሻለ አጠቃላይ ጤንነት
፨ የተሻለ እንቅልፍ
፨ የተሻለ የሰውነት አቋም
፨ አነስተኛ ጭንቀት እና ውጥረት
፨ ረጅም እድሜ መኖር
፨ ለራስ ከፍ ያለ ግምት

ሰዎች ምን ያህል ጊዜ ወሲብ ይፈጽማሉ?

በርግጥ እንደ መደበኛ የሚቆጠር የወሲብ መጠን የለም፣ ሁሉም ሰው የተለየ ነው። ይህም ሲባል ምን ያህል ጊዜ ወሲባዊ ግንኙነት እንደሚፈጽሙ በብዙ ነገሮች ላይ የተመሰረተ ነው። ለምሳሌ አጋር አልዎት፣ በሕይወትዎ ውስጥስ ሌላ ምን ነገር እየተከናወነ ነው፣ የወሲብ ፍላጎትዎስ ምን ያህል ጠንካራ ነው የሚሉ ጉዳዮች የሚፈፅሙትን የወሲብ መጠን ይወስኑታል።

ሰዎች የተለያዩ የወሲብ ፍላጎት አላቸው። ታድያ ይህ የወሲብ ፍላጎት በጭንቀት፣ በሚወስድት መድኃኒት፣ በአኗኗር ዘይቤዎ እና በሌሎች አካላዊና ስሜታዊ ምክንያቶች ለውጥ ሊያሳይ ይችላል። አንዳንድ ሰዎች በየቀኑ ወይም በቀን ከአንድ ጊዜ በላይ ወሲባዊ ግንኙነት ማድረግ ይፈልጋሉ። በሌላ በኩል ደግሞ አንዳንድ ሰዎች በጭራሽ የግብረሥጋ ግንኙነት መፈጸም አይፈልጉም።

ጤናማ የወሲብ ሕይወት እንደት መኖር እችላለሁ?

ጤናማ የወሲብ ሕይወት መኖር አጋር ቢኖርም ባይኖርም ራስዎን መንከባከብ ማለት ነው። ይህ እንክብካቤ በአካል ሲገለፅ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ወሲብን መለማመድ፣ በግብረስጋ ግንኙነት ወቅት ለሚተላለፉ በሽታዎች አዘውትሮ መመርመር፣ ያልታሰበ እርግዝናን መከላከል እና የወሲብ ችግር ካለብዎ ወይም ሌላ የጤና ችግር ካለብዎ ሀኪምዎን ማማከር ማለት ነው።

ሌላው ስለ ሰውነትዎ ጥሩ ስሜት መሰማት፣ በወሲባዊ ደስታ መደሰት፣ ከወሲባዊ ዝንባሌዎ እና ከፆታ ማንነትዎ ጋር ምቾት እና ጤናማ ግንኙነቶች መኖሩም ከጤናማ የፆታ ግንኙነት ውስጥ ትልቅ ክፍሎች ናቸው። በአጠቃላይ ጤናማ የወሲብ ህይወት መኖር ማለት በወሲባዊ ግንኙነት ጊዜ እርስዎ ማድረግ የሚፈልጉትንና ማድረግ የማይፈልጉትን ለይቶ ማወቅ ይህንንም ለአጋሮችዎ ማሳወቅ መቻል ነው። አጋርዎ ድንበርዎን ማክበር አለበት፣ እርስዎም የእነሱን ማክበር አለብዎት።

ወሲብ እና ደስታ ጥሩ ወሲብ ሰውነት እንዴት እንደሚሰራ በመረዳት ላይ የተመሰረተ ነው ይላሉ የዘርፉ ባለሙያዎች። ወደ ወሲብ ሲመጣ ሁሉም ሰው የተለያዩ ነገሮችን ይወዳል ፣ ስለሆነም መደበኛ መ...
18/03/2024

ወሲብ እና ደስታ

ጥሩ ወሲብ ሰውነት እንዴት እንደሚሰራ በመረዳት ላይ የተመሰረተ ነው ይላሉ የዘርፉ ባለሙያዎች። ወደ ወሲብ ሲመጣ ሁሉም ሰው የተለያዩ ነገሮችን ይወዳል ፣ ስለሆነም መደበኛ መሆንዎ ሊያስጨንቅዎት አይገባም።

ሰዎች እንዴት ወሲብ ይፈጸማሉ?

ወሲብ ለሁሉም የሚመጥን አንድ መጠን አይደለም። ለእርስዎ ጥሩ የሚሰማው ነገር ለሌላ ሰው ትክክል ላይሆን ይችላል። ወደ ወሲባዊ ባህሪዎች እና ፍላጎቶች ሲመጣ ሁሉም ሰው የተለየ ነው ፣ ነገር ግን አንዳንድ የተለመዱ የወሲብ አይነቶች አሉ። ለምሳሌ
፨ ለብቻ ወይም ከባልደረባ ጋር ማስተርቤሽን በማድረግ
፨ በሴት በብልት የሚፈፀም ወሲብ
፨ በመሳሳም
፨ ሰውነታችሁን አንድ ላይ በማሻሸት
፨ የወሲብ መጫወቻዎችን በመጠቀም
፨ የስልክ ወሲብ ወይም ሴክስቲንግ
፨ ስለወሲብ በማንበብ አልያም ወሲብ ቪዲዮ በመመልከት

እንግድህ ይህ ማለት ሰዎች ለወሲብ እንዲነሳሱ አልያም ስለሚመቻቸው የወሲብ አይነት ልዩነት አላቸው ማለት ነው። ስለዚህ ስለሚመቻቸው የወሲብ አይነት ልዩነት አላቸው ማለት ነው። ስለዚህ ስለሚወዱት ወይም ስለማይወዱት የወሲብ አይነት መነጋገር እና መግባባት ለባልደረባዎ ጥሩ እና ምን ገደቦች እንዳሉ እንዲያውቅ ያስችለዋል ማለት ነው።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr. Robel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category