Aynu Kids አይኑ ኪድስ

Aynu Kids አይኑ ኪድስ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Aynu Kids አይኑ ኪድስ, Addis Ababa.

AynuKids – Empowering Ethiopian Kids with AI
🎵 Songs | 📚 Courses | 🎮 Games | 👨‍👩‍👧 Parental Support
In 8+ Languages 💬
From Ethiopia to the World 🌍

ዱዱ ዛሬ ትንሽ ድመት እንደተራበች አየ። እንዳይረሳ በፍጥነት ወደ እናቱ ሄዶ ምግብ እና ውሃ አምጥቶ ለድመቷ ሰጠ። ድመቷ በደስታ በላች፣ ዱዱም በጣም ደስ ተሰኘ። ልጆች፣ እናንተስ ማንን መር...
18/08/2025

ዱዱ ዛሬ ትንሽ ድመት እንደተራበች አየ። እንዳይረሳ በፍጥነት ወደ እናቱ ሄዶ ምግብ እና ውሃ አምጥቶ ለድመቷ ሰጠ። ድመቷ በደስታ በላች፣ ዱዱም በጣም ደስ ተሰኘ። ልጆች፣ እናንተስ ማንን መርዳት ትፈልጋላችሁ? እንዲህ መርዳት ልብን ደስ ያሰኛል!

#አይኑኪድስ

ማርታ እና ወንድሟ ዳንኤል ዛሬ አዲስ የጤና ባህላቸውን ጀመሩ።  አካላቸውን ለማጠንከር በማለዳ ትንሽ ሩጫ ሮጠው ከተመለሱ በኋላ ፍራፍሬ እና በወተት የተዘጋጀ ጤናማ ቁርስ በሉ። ዳንኤል ከእና...
12/08/2025

ማርታ እና ወንድሟ ዳንኤል ዛሬ አዲስ የጤና ባህላቸውን ጀመሩ። አካላቸውን ለማጠንከር በማለዳ ትንሽ ሩጫ ሮጠው ከተመለሱ በኋላ ፍራፍሬ እና በወተት የተዘጋጀ ጤናማ ቁርስ በሉ። ዳንኤል ከእናቱ ጋር ስእል መሣል ተማረ፣ ማርታ ግን የአትክልት ጭማቂ መስራት ተማረች። ልጆች፣ በማለዳ ጤናማ ቁርስ መብላት እና ስፖርት መስራት እንዴት አካላችሁን እንደሚያጠነክር ታውቃላቹ? እናንተስ ዛሬ ምን አዲስ ጤናማ ነገር እየተማራችሁ ነው?

#አይኑኪድስ

ቹቹ ቀይ ቀበሮዋን ተዋወቋት። ቹቹ ቀይቀበሮዋ አዲስ ነገር መማር እና ከጓደኞቿ ጋር መጫወት ያስደስታታል። ቹቹ ስእል መሳል እና ግጥም መጻፍ ትወዳለች። በክረምት ጊዜ ትምህርት ቤት ሲዘጋ ቤተ...
02/08/2025

ቹቹ ቀይ ቀበሮዋን ተዋወቋት። ቹቹ ቀይቀበሮዋ አዲስ ነገር መማር እና ከጓደኞቿ ጋር መጫወት ያስደስታታል። ቹቹ ስእል መሳል እና ግጥም መጻፍ ትወዳለች። በክረምት ጊዜ ትምህርት ቤት ሲዘጋ ቤተሰቦቿ በገዙላት የስዕል ደብተር ላይ ስእል መስራት እይተለማመደች ነው። ልጆች፣ ቹቹ ቀይቀበሮዋ የምን ስዕል እንድትስልላችሁ ትፈልጋላችሁ? ቀጣይ ሳምንት ስንገናኝ ቹቹ የሳለችላችሁን ስእል ይዘንላችሁ እንመጣለን። እናንተስ በክረምት ምን አዲስ ነገር እየተማራችሁ ነው?

ልጆች፣ ኢትዮጵያ የ13 ወራት ጸጋ ባለቤት ናት ሲባል ሰምታችኋል? ሀገራችን ኢትዮጵያ በአለም ላይ ብቸኛዋ 13 ወር ያላት ሀገር ናት። የኢትዮጵያ ካላንደር በአንድ አመት ውስጥ 12 እያንዳንዳ...
25/07/2025

ልጆች፣ ኢትዮጵያ የ13 ወራት ጸጋ ባለቤት ናት ሲባል ሰምታችኋል? ሀገራችን ኢትዮጵያ በአለም ላይ ብቸኛዋ 13 ወር ያላት ሀገር ናት። የኢትዮጵያ ካላንደር በአንድ አመት ውስጥ 12 እያንዳንዳቸው 30 ቀን ያላቸው ወሮች ሲኖሩ የመጨረሻ እና 5 ወይም 6 ቀን ብቻ ያላት ወር ደግሞ ጳጉሜ ትባላለች። ልጆች፣ 13ቱን የኢትዮጵያ ወራቶች ከመስከረም ጀምሮ በቅደም ተከተል መጥራት ትችላላችሁ? እናንተስ የተወለዳቹበት ወር የትኛው ነው?

"School’s out, and the rain is pouring... 🌧️ But that won’t stop the fun! 🎉"This rainy summer, join Aynu Kids for cozy a...
21/07/2025

"School’s out, and the rain is pouring... 🌧️ But that won’t stop the fun! 🎉"

This rainy summer, join Aynu Kids for cozy adventures, catchy songs, and playful learning all from the comfort of home. 🎶📚🎨
Tune in, smile big, and make every moment count with us!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aynu Kids አይኑ ኪድስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Aynu Kids አይኑ ኪድስ:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram