MarHiwot MCH Center ማርህይወት የእናቶች እና ህፃናት ስፔሻሊቲ ህክምና ማእከል

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • MarHiwot MCH Center ማርህይወት የእናቶች እና ህፃናት ስፔሻሊቲ ህክምና ማእከል

MarHiwot MCH Center ማርህይወት የእናቶች እና ህፃናት ስፔሻሊቲ ህክምና ማእከል Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MarHiwot MCH Center ማርህይወት የእናቶች እና ህፃናት ስፔሻሊቲ ህክምና ማእከል, Medical and health, Addis Ababa.

ልምድ ባካበቱ በሰብ ስፔሻሊስት እና ስፔሻሊስት ሃኪሞች የታገዘ ለእናቶች እና ለልጆች ጥራት ያለው ህክምና የሚሰጥ ተቋም ነው።

Our team of dedicated specialists and subspecialists, including experienced fetomaternal specialists, provides exceptional care for mothers and babies throughout pregnancy.

23/10/2025

በምጥ ለመዉለድ የሚያስፈልጉ ነገሮች

20/10/2025
15/10/2025

ፍራፍሬ በእርግዝና ወቅት

🎀 ጥቅምት(October)– የጡት ካንሰር ወር💗 ጡት ካንሰር ምንድን ነው?ጡት ካንሰር በጡት ላይ የሚገኙ ሴሎች(ህዋሶች) ያለአግባብ ሲያድጉ የሚከሰት ነው::በአብዛኛው ሴቶችን ያጠቃል  ነገር ...
13/10/2025

🎀 ጥቅምት(October)– የጡት ካንሰር ወር

💗 ጡት ካንሰር ምንድን ነው?
ጡት ካንሰር በጡት ላይ የሚገኙ ሴሎች(ህዋሶች) ያለአግባብ ሲያድጉ የሚከሰት ነው::

በአብዛኛው ሴቶችን ያጠቃል ነገር ግን ወንዶችንም የሚያጠቃበት ሁኔታዎች አሉ።

🚨 የሚታዩ መልክቶች፦
✔️በጡት ወይም ከክንድ በታች የሚታይ እብጠት
✔️የጡት መጠን፣ ቅርፅ ወይም ቆዳ መቀየር
✔️ከጡት ፈሳሽ ወይም ደም መውጣት
✔️የጡት ጫፍ ወደ ውስጥ መገባት
✔️በጡት ቆዳ ላይ ቀይነት ወይም እንደ ብርቱካን ቆዳ መምስል

🩺 ቅድመ ምርመራ ማድረግ ሕይወት ያድናል!!

✔️በየወሩ ራስን መፈተሽ።
✔️ከሐኪም ጋር የጡት ምርመራ ማድረግ።
✔️ከ40 ዓመት በላይ ወይም ከቤተሰብ ታሪክ ካለ የማሞገራም (Mammogram) ማድረግ።

🌸 ይህን ወር የጡት ጤናዎን ለመመርመር፣ ለሌሎችም ለማስተዋል እና ለተጎዱ ሴቶች ድጋፍ በመስጠት ያሳልፉ።

🎀 በፍቅር፣ በጤና እና በእርዳታ — የእርስዎ ሆስፒታል ማርህይወት የእናቶች ና ህፃናት የህክምና ማዕከል💗
እኛን ለማግኘት:-
ስልክ ቁጥሮቻችን:-
📱 +251984366666
📱 +251902692907
📱 +251984266666

አድራሻችን: ከቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ አደባባይ ወደ ጦርሀይሎች በሚወስደው ዋናው መንገድ 400 ሜትር ከፍ ብሎ
👉 Google Map

የማህበራዊ ድረ-ገፆቻችን:
👉 Telegram 👉Tiktok
👉 Instagram

04/10/2025

የማህፀን ንፅህና እንዴት እንጠብቅ

02/10/2025

የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር

30/09/2025

Hiv ከእናት ወደ ልጅ!!

29/09/2025

የሰሞኑን ጉንፋን

26/09/2025

የጥንዶች የማርገዝ እድል ምን ያህል ነው?

25/09/2025

ህፃናት ላይ የሚወጣ ሽፍታ(Bihons)

24/09/2025

ጡት በማጥባት ብቻ እርግዝናን መከላከል ይቻላል?

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MarHiwot MCH Center ማርህይወት የእናቶች እና ህፃናት ስፔሻሊቲ ህክምና ማእከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to MarHiwot MCH Center ማርህይወት የእናቶች እና ህፃናት ስፔሻሊቲ ህክምና ማእከል:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram