Kwb Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kwb, AIDS Resource Center, Addis Ababa.

23/12/2024
06/12/2024

የፓርቲያችን ጥቅል ዓላማ የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ነው❗❗

የፓርቲያችን ጥቅል ዓላማ የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ነው። ብልፅግና ስንል ፈርጀ ብዙ ትርጓሜን አዝሎ የኢኮኖሚ ፓለቲካ እና ማህበራዊ ገፅታ ያለው ነው።

የኢኮኖሚ ብልፅግና የህዝቦች መሠረታዊ ፍላጎቶች በተገቢና በዘላቂነት ለማማሟላት ፈጠና እና ሁለንተናዊ እድገትን በማስመዝገብና አለም አቀፋዊ ተውዳዳሪነት ያለው ኢኮኖሚ በመገንባት ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥና የህዝቦችን ድህነትና ኋላ-ቀርነትን ለመቅረፍ መቻልን ያካተተ ነው።

ማህበራዊ ብልፅግና ስንል ለዲሞክራሲ ባህል ማበብ አስፈላጊ የሆኑ ተቋማትን በመገንባት የህዝቦች ነፃነትና እኩልነት ተረጋግጦ የሚኖሩባት የሆነ ነው።

ማህበራዊ ብልፅግና መልካም ሀገራዊ ወጎችን እሴቶችን እና ባህሎችን በማዳበር በስነ-ምግባር የታነፀ ትውልድ ማፍራት ነው ።

ብልፅግና ፓርቲ ፕሮግራም 2014

!!


👉 Facebook Amharic :- https://www.facebook.com/AddisAbabaPP
👉 Facebook Afan Oromo :- https://www.facebook.com/PBFinfinnee
👉 Facebook Tigrigna:- https://www.facebook.com/aappTigrigna?mibextid=ZbWKwL
👉 Twitter (X):- https://x.com/aa_prosperity?t=C7iSoeDr8TMyBEx7fThbEQ&s=09
👉 Tiktok:- https://www.tiktok.com/.ababa.prosp?_t=8rDXEDlFRjE&_r=1
👉 Youtube :- https://youtube.com/?si=E5tVJmeHB7j-Yy4K
👉 Telegram:- የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት
https://t.me/prosperityaddis

04/12/2024
04/12/2024

ብልፅግና በለውጥ ውስጥ የተፀነሰ ፣በለውጥ ውስጥ የተወለደ የለውጥ ፓርቲ ነው!!!

ብልፅግናን እንደ ፓርቲ እውን እንዲሆን ካደረጉት ገፊ ምክንያቶች አንዱ የሀገራችን ህዝቦች ለረጅም ጊዜያት ሲያነሱት የቆዩዋቸው የተሳሰሩ የልማትና የዲሞክራሲ ጥያቄዎች ተገቢውን ትኩረትና መፍትሄ ያለመስጠት ያመጣው ትኩሳት ነው። በጊዜው እንሄድበት የነበረው መንገድ ችግር ተኮር ከመሆኑ ጋር ተያይዞ እና ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው ራዕይ ተኮር እንቅስቃሴ ማሰብ አለመቻላችን ነገሮችን በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ አርጎብን አልፏል።

ስለ ልማት ስናወራ ዲሞክራሲ አሳንሰን ከሆነ ፣ የዲሞክራሲ ምህዳርን ስናሰፋ የልማት ሀሳቦችን ትኩረት ማንሰጥ ከሆነ ወደፊት መሄድ አቅቶን ዛሬንና አሁንን ብቻ እየረገጥን ባለንበት ምንቀር ነው ሚሆነው ባለፉት ዘመናትም ይህ ነበር የተስተዋለው

በአንድ ወቅት ያለፈውንና የወደፊቱን ብቻ በማየት የጊዜውን ጥያቄ ሚያስተናግድ ስርዐት አቅቶን ፣ለወቅታዊ ችግሮች ወቅታዊ መፍትሄ መስጠት አቅቶን ህልም ብቻ ሆነን ዛሬያችን ደፍጥጦ ሊያጠፋን ደርሶ ነበር ። እንደዚሁም በአንድ ወቅት ትላንትና ዛሬን ብቻ አላምጠን ነገን ባለማሰላሰላችን ፣ ከባለፈው ወቅት ያደሩ ጥያቄዎችንና ዛሬ ላይ የፈጠርናቸው ችግሮች ላይ ብቻ አተኩረን አስፈሪው ነገ አፍጥጦ ከደጃችን ደረሰብን።

በእነዚህ አግጥጠው በመጡ ቀውሶች ውስጥ የመጣው ብልፅግና ፓርቲ እንደቀደሞቹ ጊዜ ላይ ከመታከክ እና ለችግሮች ብቻ መፍትሄ መስጠት ላይ ከመጠመድ ይልቅ " በምን ፈተና ውስጥ ብንሆን ከትላንት ጋር ዛሬ እንታረቅ፣ ዛሬን እንኑር ፣ ዛሬን እየኖርንም ነገ አርቀን በአዎንታዊ ራዕይ እናልም" የሚል ወርቃማውን ስንቅ ይዞ የተነሳው ።

በእርግጥ መንገዳችን በጉዟችን መንገራገጭ የለም ማለት አይደለም አይደለም ይልቁንም የሶሱትም ዘመን (የትላንት፣ የዛሬና የነገ) ጫናዋችና ፈተናዎች እንደሚበዙበት በሚገባ ያምናል። ለውጥ ውስጥ ተፀነሶ በለወጥ ውስጥ የተወለደ ነውና በመንገራገጮች ሸብረክ አይልም ይልቁንም ለሀገራችን ለህመሟ ማስታገሻዋን ሳይሆን የሚሽራትን መድሀኒቷን ለትንሽ ጊዜ ቢመራትም መውሰድ እንዳለባት የሚያምነው፤





👉 Facebook Amharic :- https://www.facebook.com/AddisAbabaPP
👉 Facebook Afan Oromo :- https://www.facebook.com/PBFinfinnee
👉 Facebook Tigrigna:- https://www.facebook.com/aappTigrigna?mibextid=ZbWKwL
👉 Twitter (X):- https://x.com/aa_prosperity?t=C7iSoeDr8TMyBEx7fThbEQ&s=09
👉 Tiktok:- https://www.tiktok.com/.ababa.prosp?_t=8rDXEDlFRjE&_r=1
👉 Youtube :- https://youtube.com/?si=E5tVJmeHB7j-Yy4K
👉 Telegram:- https://t.me/prosperityaddis

26/11/2024
30/10/2024

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ነገ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ነገ መደበኛ ስብሰባውን ያደርጋል።

በመደበኛ ስብሰባው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ መስከረም 27 ቀን 2017 ለሕዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ያደረጉትን የመክፈቻ ንግግር አስመልክቶ ከምክር ቤቱ አባላት በሚቀርቡ ጥያቄዎች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ።

ይህን ተከትሎም ምክር ቤቱ የመንግስትን አቋም በማዳመጥ የድጋፍ ሞሽኑን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።

በስብሰባው ላይ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና የዓለም አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንደሚገኙ ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kwb posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram