Joy OBGYN Clinic

Joy OBGYN Clinic Maternal health care center

የአድራሻ ለውጥ አድርገናል፣ቀበና ኮከበ ጽባሕ ት/ቤት ፊትለፊት ለረጅም ዓመታት የህክምና አገልግሎት ሲሰጥ የነበረዉ ጆይ የጽንስ እና የማህፀን ልዩ ክሊኒክ ኮተቤ መሳለሚያ ቅድስት ማሪያም ቤተ...
20/02/2025

የአድራሻ ለውጥ አድርገናል፣
ቀበና ኮከበ ጽባሕ ት/ቤት ፊትለፊት ለረጅም ዓመታት የህክምና አገልግሎት ሲሰጥ የነበረዉ ጆይ የጽንስ እና የማህፀን ልዩ ክሊኒክ ኮተቤ መሳለሚያ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ ወደ ሲኤምሲ አደባባይ እና ጸሓይ ሪልስቴት የሚውስደው መንገድ የመጀመሪያው ቅያስ 50 ሜትር ገባ ብሎ አስቴር ኃይሉ ህንፃ ፊትለፊት በሚገኘው ግቢ ስራ መጀመራችንን በደስታ እንገጻለን::
ለበለጠ መረጃ በ0912017767 ይደውሉ

16/01/2025

የአድራሻ ለውጥ አድርገናል፣

ቀበና ኮከበ ጽባሕ ት/ቤት ፊትለፊት ለረጅም ዓመታት የህክምና አገልግሎት ሲሰጥ የነበረዉ ጆይ የጽንስ እና የማህፀን ልዩ ክሊኒክ ኮተቤ መሳለሚያ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ ወደ ሲኤምሲ አደባባይ እና ጸሓይ ሪልስቴት የሚውስደው መንገድ የመጀመሪያው ቅያስ 50 ሜትር ገባ ብሎ አስቴር ኃይሉ ህንፃ ፊትለፊት በሚገኘው ግቢ ስራ መጀመራችንን በደስታ እንገጻለን::
ለበለጠ መረጃ በ0912017767 ይደውሉ

08/01/2025

የጽንስ‭ ‬ክትትልና‭ ‬የ‭24 ሰዓት ‬የማዋለድ‭ ‬አገልግሎት፣‭ ‬የማህጸን ህክምና እና ሌሎች‭ የስነ ተዋልዶ ጤና ‬አገልግሎቶችን‭ ‬በክሊኒካችን‭ ‬ያገኛሉ::

የአድራሻ ለውጥ አድርገናል፣

ቀበና ኮከበ ጽባሕ ት/ቤት ፊትለፊት ለረጅም ዓመታት የህክምና አገልግሎት ሲሰጥ የነበረዉ እና በልማት ምክኒያት የተነሳዉ ጆይ የጽንስ እና የማህፀን ልዩ ክሊኒክ ኮተቤ መሳለሚያ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ ወደ ሲኤምሲ አደባባይ እና ጸሓይ ሪልስቴት የሚውስደው መንገድ የመጀመሪያው ቅያስ 50 ሜትር ገባ ብሎ አስቴር ኃይሉ ህንፃ ፊትለፊት በሚገኘው ግቢ ስራ መጀመራችንን በደስታ እንገጻለን::
ለበለጠ መረጃ በ0912017767 ይደውሉ

Maternal health care center

05/01/2025

መሃንነት(ልጅ መውለድ አለመቻል)

መሃንነት ምንድነው?

ባልና ሚስት በወር ውስጥ ለተወሰኑ ቀናት ግንኙነት እያደረጉ ለአንድ አመት ከቆዩና በዚህ ግዜ ውስጥ እርግዝና ካልተፈጠረ መሃንነት ይባላል። ይህ ግን በአመቱ ውስጥ ምንም አይነት የወሊድ መቆጣጠሪያ ሳይጠቀሙ መሆን ይኖርበታል። የሴቷ እድሜ ከ35 ዓመት በላይ ከሆነና በስድስት ወር ውስጥ እርግዝና ካልተፈጠረ የሐኪም እርደዳታ ማግኘት አስፈላጊ ነው።
መሃንነት የሚለው ቃል ጭራሽኑ ማርገዝ አለመቻል ወይም አንዴ ካረገዙ በኋላ መድገም አለመቻልን የሚያመለክት ይሆናል።

ብዙውን ጊዜ ባለመውለዳቸው የሚኮነኑት ሴቶች ቢሆኑም ምክንያቱ ግን በወንዱ ፣ በሴቷ፣ ወይም በሁለቱም በኩል ባለ የመሃንነት ችግር ሊሆን ይችላል።

ለሴቶች መሃንነት መንስኤዎች ምንድናቸው?

● እንቁላሎችን ወደ ማህጸን የሚያስተላልፉ ትቦዎች ወይም ማህጸኑ በጠባሳነት መጎዳት

● እንቁላል የማዘጋጀት ችግር

● የማህጸን እጢ

● የተለያዩ የውስጠ ደዌ በሽታዎችም መሃንነት ሊያስከትሉ ይችላሉ።

ከአንድ አመት በቂ የወሲብ ግንኙነት በኋላ እርግዝና ካልተፈጠረ የጤና ባለሙያ ያማክሩ

ቀበና ኮከበ ጽባሕ ት/ቤት ፊትለፊት ለረጅም ዓመታት የህክምና አገልግሎት ሲሰጥ የነበረዉ እና በልማት ምክኒያት የተነሳዉ ጆይ የጽንስ እና የማህፀን ልዩ ክሊኒክ ኮተቤ መሳለሚያ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ ወደ ሲኤምሲ አደባባይ እና ጸሓይ ሪልስቴት የሚውስደው መንገድ የመጀመሪያው ቅያስ 50 ሜትር ገባ ብሎ አስቴር ኃይሉ ህንፃ ፊትለፊት በሚገኘው ግቢ ስራ መጀመራችንን በደስታ እንገጻለን::

ለበለጠ መረጃ በ0912017767 ይደውሉ

ዶር መስፍን ገብረእግዚአብሔር

Maternal health care center

የአድራሻ ለውጥቀበና ኮከበ ጽባሕ ት/ቤት ፊትለፊት ለረጅም ዓመታት የህክምና አገልግሎት ሲሰጥ የነበረዉ ጆይ የጽንስ እና የማህፀን ልዩ ክሊኒክ ኮተቤ መሳለሚያ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን አ...
29/12/2024

የአድራሻ ለውጥ

ቀበና ኮከበ ጽባሕ ት/ቤት ፊትለፊት ለረጅም ዓመታት የህክምና አገልግሎት ሲሰጥ የነበረዉ ጆይ የጽንስ እና የማህፀን ልዩ ክሊኒክ ኮተቤ መሳለሚያ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ ወደ ሲኤምሲ አደባባይ እና ጸሓይ ሪልስቴት የሚውስደው መንገድ የመጀመሪያው ቅያስ 50 ሜትር ገባ ብሎ አስቴር ኃይሉ ህንፃ ፊትለፊት በሚገኘው ግቢ ስራ መጀመራችንን በደስታ እንገጻለን::

ለበለጠ መረጃ በ0912017767 ይደውሉ

ጆይ ክሊኒክ

22/12/2024

የቅድመ ወሊድ እንክብካቤ

ቅድመ ወሊድ እንክብካቤ ምንድን ነው?

የቅድመ ወሊድ እንክብካቤ በእርግዝና ወቅት ሴቶች የሚያገኙትን ሕክምና ይመለከታል። በቅድመ ወሊድ እንክብካቤዎ ዶክተርዎ የሚከተሉትን ያደርጋሉ
● የልጅዎ የመውለጃ ቀን ያሰላሉ
● ስለ አመጋገብ፣ የአካላዊ እንቅስቃሴ፣ ስራ፣ እና ስለተለመዱ የእርግዝና ምልክቶች እንደ ቃር ፣ የጀርባ ህመም እና ማቅለሽለሽ የመሳሰሉትን ያነጋግራሉ
● ጤንነትዎን ይከታተላሉ እናም አንዳንድ ከእርግዝና ጋር የተያያዙ ችግሮች አለመኖራቸው ያረጋግጣሉ
● የልጅዎን ጤንነት እና እድግት ይከታተላሉ
● ስለ እርግዝናዎ ፣ ስለምጥ እና አወላለድዎ እቅድ ያወጣሉ
● ከወለዱ በኋላ ለራስዎ እና ለልጅዎ እንዴት እንክብካቤ እንደሚሰጡ ያነጋግራሉ
● የእርስዎ እና የልጅዎን ለተለዩ የጤና ሁኔታዎች ለመፈተሽ ምርመራዎች ያደርጋሉ።

በእርግዝና የመጀመርያዎቹ ሳምንታት ውስጥ ምን ምን ምልክቶች ይታያሉ?

በእርግዝና የመጀመሪያዋቹ ሳምንታት ውስጥ አንዳንድ ጊዜም አንዲት ሴት ነፍሰ ጡር መሆኗን ከማወቋ በፊት የተለመዱ የእርግዝና ምልክቶች የሚከተሉትን ሊያካትቱ ይችላሉ።

● የማቅለሽለሽና ወይም ትውከት
ይህ በተለምዶ "የጧት ህመም"(morning sickness) በመባል ይታወቃ። ነገር ግን በየትኛውም ሰአት ውስጥ ሊከሰት ይችላል። አብዛኛውን ጊዜ "የጧት በሽታ" የሚቆየው ለመጀመሪያዎቹ ጥቂት ወራት ብቻ ነው።
● የጡቶች መጠን መጨመርና የህመም ሰሜት
● ከወትሮው በተለየ ቶሎ ቶሎ መሽናት
● ከወትሮው በበለጠ የድካም ስሜት
● በታችኛው ሆድ አከባቢ ትንሽ ቁርጠት

በእርግዝና የመጨረሻዎቹ ሳምንታት ውስጥ ምን ምን ምልክቶች ሊከሰቱ ይችላሉ?

የሚከተሉትን ያካትታሉ
● ቃር ወይም ምግብ ቶሎ አለመፈጨት
● የሆድ ድርቀት
● የፍንጢጣ ደም ስሮች ማበጥ (የፊንጢጣ ኪንታሮት)
● የአፍንጫ የማፈን ሰሜት እና ነስር
● ትንፋሽ ማጠር
● የጀርባ ህመም
● እንቅልፍ ማጣት
● ራስ ምታት
● የድድ መድማት
● ቶሎ ቶሎ መሽናት መፈለግ ወይም ለሊት ለሽንት መነሳት
● የድካም ስሜት
● የጸጉር መወፈር
● ትንሽ የእግር ወይም የቁርጭምጭሚት ማበጥ
● የጣቶች ትንሽ እብጠት እና የመደንዘዝ ስሜት
● የዳሌ የደም ስሮች ማበጥ (Varicose veins)
● የውሸት የምጥ ስሜት (Braxton Hicks uterine contractions)
● የቆዳ ላይ ለውጦች ለምሳሌ ማድያት ፣ የሆድ ሸንተረር ፣ የመዳፍ መቅላት

አደገኛ የእርግዝና ምልክቶች ምን ምን ያጠቃልላሉ?

● ከብልት ደም መፍሰስ
● የእንሽርት ውሃ መፍሰስ
● የጽንሱ እንቅስቃሴ መቀነስ
● ሃይለኛ ቁርጠት
● ከፍተኛ ድካም ወይም ማዞር
● ትኩሳት
●ከባድ ራስ ምታት ፣ ፊት እና እግር ማበጥ ፣ ብዥታ

ከላይ የተጠቀሱት አደገኛ የእርግዝና ምልክቶች ከታዩ ዶክተርዎን ያማክሩ።
በስነተዋልዶ ጤና ዙሪያ ጠቃሚ ጽሁፎች ለማንበብ ገፃችን "ላይክ" ያድርጉ::
ነፃ የመሴንጀር የምክር አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ::
ስልምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች መረጃ ለማግኘት በ 0912017767 ይደውሉ::

ዶር መስፍን ገብረእግዚአብሔር

አድራሻ:
ኮተቤ መሳለሚያ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ ወደ ሲኤምሲ አደባባይ ጸሓይ ሪልስቴት የሚውስደው መንገድ ላይ የመጀመሪያው ቅያስ 50ሜትር ገባ ብሎ አስቴር ኃይሉ ህንፃ ፊትለፊት

13/12/2024

ጆይ የጽንስ እና የማህፀን ልዩ ክሊኒክ

ቀበና ኮከበ ጽባሕ ት/ቤት ፊትለፊት የነበረዉ ጆይ የጽንስ እና የማህፀን ልዩ ክሊኒክ ኮተቤ መሳለሚያ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ ወደ ሲኤምሲ የሚውስደው መንገድ ላይ የመጀመሪያው ቅያስ (አስቴር ኃይሉ ህንፃ ፊትለፊት) 50 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ግቢ ስራ መጀመራችንን በደስታ እንገጻለን::

ለበለጠ መረጃ በ0912017767 ይደውሉ

መንገዶች ሁሉ ወደ ጆይ ያመራሉ!

ጆይ ክሊኒክ

Maternal health care center

10/12/2024

ስራ ጀምረናል
ቀበና ኮከበ ጽባሕ ት/ቤት ፊትለፊት ለረጅም ዓመታት የህክምና አገልግሎት ሲሰጥ የነበረዉ ጆይ የጽንስ እና የማህፀን ልዩ ክሊኒክ ኮተቤ መሳለሚያ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ ወደ ሲኤምሲ አደባባይ ጸሓይ ሪልስቴት የሚውስደው መንገድ ላይ የመጀመሪያው ቅያስ 50 ሜትር ገባ ብሎ አስቴር ኃይሉ ህንፃ ፊትለፊት በሚገኘው ግቢ ዝግጅታችን አጠናቀን ስራ መጀመራችንን በደስታ እንገጻለን:: ለበለጠ መረጃ በ0912017767 ይደውሉ
ጆይ ክሊኒክ

10/12/2024

ስራ ጀምረናል

ቀበና ኮከበ ጽባሕ ት/ቤት ፊትለፊት ለረጅም ዓመታት የህክምና አገልግሎት ሲሰጥ የነበረዉ ጆይ የጽንስ እና የማህፀን ልዩ ክሊኒክ ኮተቤ መሳለሚያ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ ወደ ሲኤምሲ የሚውስደው መንገድ ላይ የመጀመሪያው ቅያስ (አስቴር ኃይሉ ህንፃ ፊትለፊት) 50 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ግቢ ዝግጅታችን አጠናቀን ስራ መጀመራችንን በደስታ እንገጻለን:: ለበለጠ መረጃ በ0912017767 ይደውሉ

ጆይ ክሊኒክ

Maternal health care center

Address

Kotebe-kara Around Abem Hotel
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Joy OBGYN Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram