16/07/2025
🎙 I had the pleasure of speaking on ETV’s የቅዳሜ መልክ program about the importance of spending quality time with teenagers and how this supports their emotional growth, helps them build healthy intimacy, and ultimately contributes to a stronger family and future.
Teenagers don’t just need discipline they need connection, trust, and your presence.
🎙 በ ETV የ "የቅዳሜ መልክ" ፕሮግራም ላይ እንግዳ በመሆን ወላጆች ከታዳጊ ልጆቻቸው ጋር ሊኖራቸው ስለሚገባ ግንኙነት ተወያይተናል የተነጋገርናቸው ሃሳቦች ከታዳጊዎች ጋር ጥራት ያለው ጊዜ (quality time) ስለማሳለፍ አስፈላጊነት፣ ይህ እንዴት ስሜታዊ እድገታቸውን እንደሚደግፍና፣ ጤናማ ቅርብ ግንኙነት (healthy intimacy) የነገ ህይወታቸውን ለመገንባት እንደሚያግዝ ነው።
📺 Watch the full interview here 👉 https://youtu.be/d44OksbJUuM?si=K-y_kJyMujG7N_Vq
Join telegram group 👇🏻
https://t.me/currrrrrr99
https://youtu.be/d44OksbJUuM?si=K-y_kJyMujG7N_Vq
የቅዳሜ መልክ...ምዕራፍ ሁለት #ኢቢሲ #ኢቲቪ