30/01/2026
የሚፈልጉት ስፔሻሊስት ዶክተር ጋር ለመታከም በፍፁም ቀጠሮ እንዳይጠብቁ።
ወደ ኬሪንግ ክሊኒክ ሲመጡ፡
-በልዩ ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች ፈጣን የምርመራ አገልግሎት ማድረግ ይችላሉ
-ብዙ የህክምና ተቋማት ላይ ለማግኘት የሚቸገሩትን የሄፒታይተስ ቢ እና ሲ ምርመራንና ቫሲንን ያገኛሉ።
-በሀገራችን በታወቁ የደርማሎጂስት ዶክተሮች ክትትል የቆዳ ጤናዎን መመለስና እፎይ ማለት ይችላሉ፡፡
-በተጨማሪምየፈለጉት ስፔሻሊስት ዶክተር ጋር ለመግባት ረዥም ቀጠሮ ሳይሰጦ ሳይጠብቁ ተገቢውን የህክምና ክትትል አድርገው ወደ ጤናዎ በፍጥነት ይመለሳሉ።
ኬሪንግ ኢንተርናል ሜዲሰን ስፔሻሊቲ ክሊኒክ መጥተው መታከም የሚፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉና ፈጥነው በ 0995737373 ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ። በአካል ለመምጣት ከፈለጉ መገናኛ ቦሌ ክፍለከተማ ጀርባ ያገኙናል፡፡