Kuri Mother’s Health Solution ኩሪ የእናቶች ጤና መፍትሄ

Kuri Mother’s Health Solution ኩሪ የእናቶች ጤና መፍትሄ All in one place for breastfeeding mothers.

🤱🏽በኢትዮጲያ የመጀመሪያውን የጡት ወተት ምርትን የሚጨምር ኦርጋኒክ ፕሮዳክት አምራች ድርጅት ፤ እናቶች ሌሎች እናቶችን የሚደግፉበት መድረክ እና ልምድ ባካበቱ ሀኪሞች ምክር እና ድጋፍ - ሁሉንም በአንድ ቦታ በኩሪ ለእናቶች ላይ ያገኛሉ።

The first lactation support platform in Ethiopia.

17/09/2025

ኩሪ የእናቶች ጤና መፍትሔ ለሚያጠቡ እናቶች የተዘጋጀ ሻይ ምረቃ በአል 🌿

On September 4, we celebrated a milestone we’ve been working toward for months, the official launch of Kuri Lactation Te...
14/09/2025

On September 4, we celebrated a milestone we’ve been working toward for months, the official launch of Kuri Lactation Tea, the first branded locally produced lactation tea in Ethiopia. A product designed to support mothers in their breastfeeding journey.

The event began with a warm and inspiring opening speech from our CEO, Mahlet Kassahun, who shared the vision and journey that led to Kuri. Following her, we were honored to have Biruk, Country Director of Jasiri, give a keynote speech. His words reminded us how Kuri was born from the Jasiri program and how vital this community has been in shaping our journey.

The Kuri story was then narrated by our co-founder, Dr. Eyerusalem Getu, who walked everyone through our journey from the challenges mothers face with breastfeeding to the solutions we’ve been building, and the milestones we’ve achieved as a team.

We were joined by different stakeholders, partners, friends and families who made the day even more special.

A special thanks goes to JASIRI where the idea of Kuri was first born and nurtured into what it is today. The mentorship, support, and belief in our mission have been the backbone of this journey. We also extend our gratitude to programs like Ethiopian diaspora trust fund and GRV, whose continued support has guided us forward.

For this launch, we are especially thankful to iceaddis and Venture Meda, who supported us both financially and technically. Their guidance in shaping our strategy and their contribution to making this event possible mean so much to our team. Our MC, Hermela, made the entire event memorable with her energy and grace.

And finally, thank you to the amazing Kuri team, your dedication, passion, and hard work made this milestone possible.

With this launch, we are proud to say that Kuri Lactation Tea is now available in the market a new chapter for us, and most importantly, for mothers and babies in Ethiopia.

Kuri is here, and this is only the beginning. 🌿


Ithiel MCH MarHiwot MCH Center ማርህይወት የእናቶች እና ህፃናት ስፔሻሊቲ ህክምና ማእከል

🌼እንኳን ለ2018 አዲስ አመት በሰላም አደረሰን🌼Wishing all mothers and families a year filled with health, joy, and new beginnings. ✨   ...
11/09/2025

🌼እንኳን ለ2018 አዲስ አመት በሰላም አደረሰን🌼

Wishing all mothers and families a year filled with health, joy, and new beginnings. ✨

💚💛❤️🌼🌼🌼🌼🎉🎉🎉🎊🎊🎊 🇪🇹

የጡት ወተትን ማለብ: ስራ ለሚጀምሩ፣ እረፍት ለሚያስፈልጋቸው ወይም ለህጻኑ አባትና ለሌሎችም ሕፃኑን ለሚንከባከቡ ሰዎች የጡት ማጥባት ጊዜን እንዲካፍሉ የሚያስችል ምቹ አማራጭ ነው።ወተትን ማ...
20/08/2025

የጡት ወተትን ማለብ: ስራ ለሚጀምሩ፣ እረፍት ለሚያስፈልጋቸው ወይም ለህጻኑ አባትና ለሌሎችም ሕፃኑን ለሚንከባከቡ ሰዎች የጡት ማጥባት ጊዜን እንዲካፍሉ የሚያስችል ምቹ አማራጭ ነው።

ወተትን ማለብ ለምን ይጠቅማል?

🔅እናት ከልጇ ስትርቅ ህጻኑ የእናቱን ወተት ማግኘት እንዲችል
🔅የጡት ወተት ሲሞላ የሚያመጣውን ምቾት ማጣት ለማስታገስ
🔅የጡት ወተት ምርትን በተለይ ለመጀመሪያዎቹ ቀናት እንዲጨምር ለማድረግ

የጡት ወተት ከታለበ በኃላ አስከ ስንት ጊዜ ይቆያል?

🔅የክፍል ሙቀት: እስከ 4 ሰአት
🔅ፍሪጅ: እስከ 4 ቀን
🔅ፍሪዘር (በረዶ ክፍል): እስከ 9 ወር ድረስ

✅መተግበር ያለባቸው ነገሮች

🔅 ንጹህ እና የሚዘጋ እቃ ወይም ማከማቻ መጠቀም
🔅 እጅን እና ማለቢያ ፓምፕን በሚገባ ማጠብ
🔅 መጀመሪያ የታለበውን መጀመሪያ ለመጠቀም ቀን መጻፍ
🔅 እንዳይባክን ትንሽ ትንሽ አድርጎ ማስቀመጥ
🔅ልጁን ለማጥባት ሲቃረብ ጠርሙሱን ሞቅ ያለ ውሃ ባለው ዕቃ ውስጥ በማስቀመጥ ቀስ አድርጎ ማሞቅ።


13/08/2025

ኩሪ ለሚያጠቡ እናቶች የተዘጋጀ ሻይ MarHiwot MCH Center ማርህይወት የእናቶች እና ህፃናት ስፔሻሊቲ ህክምና ማእከል ፋርማሲ ያገኙታል

አድራሻ: ከቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ አደባባይ ወደ ጦርሀይሎች በሚወስደው ዋናው መንገድ 200ሜ. ከፍ ብሎ

Exciting news, moms! 🧡Kuri Lactation Tea is now available on the YeneHealth platform!Support your breastfeeding journey ...
07/08/2025

Exciting news, moms! 🧡

Kuri Lactation Tea is now available on the YeneHealth platform!

Support your breastfeeding journey with our natural herbal blend tea.

👉 Order yours today and feel the difference.

የዓለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንት ዝግጅታችን መገባደድን አስመልክቶ አርብ ነሐሴ 2 ከምሽቱ 2:00 ከWeCare ET ዲጅታል የጤና መድረክ ጋር በመተባበር ልዩ የቲክቶክ የቀጥታ መድረክ አዘ...
06/08/2025

የዓለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንት ዝግጅታችን መገባደድን አስመልክቶ አርብ ነሐሴ 2 ከምሽቱ 2:00 ከWeCare ET ዲጅታል የጤና መድረክ ጋር በመተባበር ልዩ የቲክቶክ የቀጥታ መድረክ አዘጋጅተንላችኋል።

የዚህ ዝግጅት ልዩ እንግዳችን ዶ/ር ቤቴል ደረጀ ስትሆን፣ የማህፀን ካንሰር ሰብ ስፔሻሊስት፣ የማህፀንና ጽንስ ህክምና ረዳት ፕሮፌሰር እና የWeCare ዲጂታል የጤና መድረክ መስራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ናት። የሷን የህክምና እና የእናትነት ጉዞ፣ የጡት ማጥባት ተሞክሮዋን እና ያጋጠሟትን ፈተናዎች ታካፍለናለች። በተጨማሪም ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ የምትመልስበት ልዩ እድል ነው።

አርብ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ እንዳያመልጥዎ!

05/08/2025

Our second Lactation Pop-Up Clinic is live today at ITHIEL MCH Center Ithiel MCH

In collaboration with ITHIEL, the Kuri Mother’s Health team is proud to provide free maternal and lactation consultations as part of our ongoing efforts to support breastfeeding mothers during World Breastfeeding Week.

These clinics are designed to create accessible, supportive spaces for mothers offering expert guidance on breastfeeding, postpartum wellness, and maternal care.

A heartfelt thank you to the incredible team at ITHIEL MCH Center for opening their doors and partnering with us, and to our dedicated Kuri team for their tireless commitment to maternal health. 💛

Together, we’re building a stronger, more supportive community for mothers and their babies.

ሰላም የኩሪ ቤተሰቦችእየተከበረ ያለውን የጡት ማጥባት ሳምንትን ምክንያት በማድረግ ሀሙስ ነሐሴ 1, ከምሸቱ 2:30 ላይ ከዶ/ር ኤፍራታ ስንታየሁ ጋር የቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት አዘጋጅተናል።ዶ/...
04/08/2025

ሰላም የኩሪ ቤተሰቦች
እየተከበረ ያለውን የጡት ማጥባት ሳምንትን ምክንያት በማድረግ ሀሙስ ነሐሴ 1, ከምሸቱ 2:30 ላይ ከዶ/ር ኤፍራታ ስንታየሁ ጋር የቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት አዘጋጅተናል።

ዶ/ር ኤፍራታ ጠቅላላ ሀኪም ፣ እውቅና ያገኘች የጡት ማጥባት አማካሪ እና እናት ስትሆን በቀጥታ ስርጭቱ ላይ፣ እሷ ስለገጠሟት ተግዳሮቶች እና የጡት ማጥባት ጉዞዋ ታካፍለናለች። በተጨማሪም፣ ለጥያቄዎቻችሁ ቀጥታ ምላሽ ትሰጣለች።

ይጠብቁን!
ስለ እናትነት ጉዞ አብረን እንወያይ፣ እንማማር!

🇪🇹

ቅዳሜ ሀምሌ 26፣ የዓለም የጡት ማጥባት ሳምንትን "ለሁሉም እናቶች የጡት ማጥባት ድጋፍ" በሚል መሪ ቃል አክብረን ውለናል።MarHiwot MCH Center ማርህይወት የእናቶች እና ህፃናት ስ...
04/08/2025

ቅዳሜ ሀምሌ 26፣ የዓለም የጡት ማጥባት ሳምንትን "ለሁሉም እናቶች የጡት ማጥባት ድጋፍ" በሚል መሪ ቃል አክብረን ውለናል።

MarHiwot MCH Center ማርህይወት የእናቶች እና ህፃናት ስፔሻሊቲ ህክምና ማእከል ጋር በመተባበር “ጊዜያዊ የጡት ማጥባት ማማከሪያ” (Lactation Lounge Pop-Up Clinic) በማዘጋጀት፣ በማዕከሉ ለወለዱ እናቶችም ጭምር ነጻ የጡት ማጥባት፣ የማማከር አገልግሎት እና ትምህርት ሰጥተናል።

በቅርቡ ከማርሂወት ጋር ጥሩ ነገር ይዘን ስለምንመጣ ይጠብቁን!

ይከታተሉን።

03/08/2025

ኩሪ የእናቶች ጤና መፍትሔ የጡት ማጥባት ሳምንትን ምክንያት በማድረግ ለለሁለተኛ ጊዜ ዝግጅታችን በሚመጣው ማክሰኞ ሀምሌ 29/2027 በኢትኤል እናቶችና ህጻናት ማዕከል Ithiel MCH ለእናቶች ይካሄዳል።

በዕለቱ በሙያው ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች ጋር በመሆን፣ ስለጡት ማጥባት ያሏችሁን ጥያቄዎች ለመመለስ ተዘጋጅተናል!ይህ መልካም ዕድል እንዳያመልጥዎ።

አድራሻ: አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 08 ኪዳነምህረት ፀበል አጠገብ

📍 https://share.google/SzKZEKRputvUM5rDi

02/08/2025

Happening today!

This World Breastfeeding Week, Kuri Mother’s Health Solution is proud to celebrate in collaboration with MarHiwot MCH Center ማርህይወት የእናቶች እና ህፃናት ስፔሻሊቲ ህክምና ማእከል.

Together, we’re offering free lactation consultations to support mothers on their breastfeeding journey from boosting milk supply to answering everyday questions about postpartum wellness.

Join us in prioritizing breastfeeding, building sustainable support systems, and creating healthier beginnings for mothers and babies. 💛

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kuri Mother’s Health Solution ኩሪ የእናቶች ጤና መፍትሄ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram