አጋር የውስጥ ደዌ እና የህፃናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ

አጋር የውስጥ ደዌ እና የህፃናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ አድራሻ: አያት አደባባይ፣ አዲስ አበባ፣ ከ ዶ/ር አለማየሁ ህንፃ ጀርባ

12/09/2025

የምግብ ፍላጎቶት ቀንሷል?

10/09/2025

መልካም አዲስ አመት

01/09/2025

multivitamin ከመውሰዷ በፊት ይህን ማወቅ አለበት

17/08/2025

እነዚህን ነገሮች በፍጹም እንዳያደርጉ

03/08/2025

እኛ አጋሮት ነን!

25/07/2025

ለማርገዝ የሚጠቅም መረጃ

21/07/2025

ነፍሰ ጡር ከሆንሽ መመገብ የሌለብሽ ምግቦች

በእርግዝና ወቅት የአልትራሳውንድ ምርመራ (Obstetric Ultrasound) ምንድን ነው? በእርግዝና ወቅት የአልትራሳውንድ ምርመራ አስተማማኝ እና ህመም የሌለው ምርመራ ሲሆን የድምጽ ሞገድ...
07/07/2025

በእርግዝና ወቅት የአልትራሳውንድ ምርመራ (Obstetric Ultrasound) ምንድን ነው?

በእርግዝና ወቅት የአልትራሳውንድ ምርመራ አስተማማኝ እና ህመም የሌለው ምርመራ ሲሆን የድምጽ ሞገድን በመጠቀም ልጁን በማህፀን ውስጥ ለማየት ይረዳል። ይህ ምርመራ ለእርግዝና አስፈላጊ ምርመራ ነው።

መቼ በእርግዝና ወቅት የአልትራሳውንድ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል?

1. ከ6-10 ሳምንት
እርግዝና መኖሩን ለማረጋገጥ
የልጁን ልብ ምት እና
የፅንስ ብዛንትን ለማወቅ

2. ከ11-14 ሳምንት
የዘረመል ችግሮችን ለማየት

3. ከ18-22 ሳምንት (Anatomic Scan)
የልጁን አካላት ለማየት
እንግዴ ልጁን፣ የሽርት ውሃውን እና የልጁን እድገት ለማየት
የልጁን ፆታ ለማየት

4. እንደ አስፈላጊነቱ ከ23 ሳምንት በኋላ
የልጁን አቀማመጥ፣ እድገት ወይም ችግሮችን ለማየት
ከመውለድ በፊት እንግዴ ልጁን እና የሽርት ውሃውን ለማየት

ከእርግዝና ወቅት የአልትራሳውንድ ምርመራ በፊት መታወቅ ያለበt ነገሮች ምንድን ናቸው?

ከምርመራው በፊት ውሃ መጠጣት ሊያስፈልግ ይችላል እና የሚመች ቀላል ልብስ መልበስ ሂደቱን ያቀላል።

ለእርግዝና ወቅት የአልትራሳውንድ ምርመራ ከስመጥር ሃኪሞቻችን ጋር ያርጉ።

አጋር ክሊኒክ ፣ የጤናዎ አጋር።

ቀጠሮ ለማስያዝ
📞 011 644 8048
አድራሻ: https://maps.app.goo.gl/voKGteAKWGV3grif8?g_st=ipc

Telegram group: https://t.me/agarclinic

TikTok: https://www.tiktok.com/.clinic?_t=ZM-8xoGU8aTUiD&_r=1

Facebook: https://www.facebook.com/share/1CLD724fbR/?mibextid=wwXIfr

አደገኛ ምልክቶች በእርግዝና ወቅት 0979304040 #ክሊንክ  #አያት  #ጤና
29/01/2025

አደገኛ ምልክቶች በእርግዝና ወቅት 0979304040

#ክሊንክ #አያት #ጤና

22/01/2025

የመሀፀን እና የፅንስ ህክምና!
በመሀፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ሀኪም

ሰኞ

(ከቀኑ 7:30 እስከ 11:30)

ዕሮብ

( ከቀኑ 7:30 እስከ 11:30)

ቅዳሜ

(ሙሉ ቀን)

+251978304040
አድራሻ: አያት አደባባይ፣ አዲስ አበባ፣ ከ ዶ/ር አለማየሁ ህንፃ ጀርባ

አድራሻ: አያት አደባባይ፣ አዲስ አበባ፣ ከ ዶ/ር አለማየሁ ህንፃ ጀርባ

07/01/2025

#አያት49 #ክሊንክ #አራብሳ #አያት #ጤና #አያትሪልስቴት

Address

Https://maps. Google. Com/maps/place//data=, 4m2, 3m1, 1s0x164b910ea79e237d:0x3eee3d65bc36bde4?entry=s&utm_campaign=srp-72762481&sa=X&ved=1t:8290&hl=en-et&ictx= 111
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አጋር የውስጥ ደዌ እና የህፃናት ስፔሻሊቲ ክሊኒክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram