Ethiopian Health professionals

Ethiopian Health professionals page to voice for Ethiopian health professionals burning issues and general public health concerns

Iran closes Strait of Hormuz again over US blockade of its portsAl Jazeera English
18/04/2026

Iran closes Strait of Hormuz again over US blockade of its ports
Al Jazeera English

Emergency and crtical care nursing graduates   2026 G.C
18/04/2026

Emergency and crtical care nursing graduates
2026 G.C

BREAKING: Oil prices fell after Iran announced it would fully reopen the Strait of Hormuz to all commercial shipping for...
17/04/2026

BREAKING: Oil prices fell after Iran announced it would fully reopen the Strait of Hormuz to all commercial shipping for the remainder of the ceasefire, the Wall Street Journal reports.
Al Jazeera English

BREAKING: Donald Trump claimed on Truth Social that “Iran has just announced that the Strait of Iran is fully open and r...
17/04/2026

BREAKING:
Donald Trump claimed on Truth Social that “Iran has just announced that the Strait of Iran is fully open and ready for full passage of ships
Via Al Jazeera English
የሆርሙዝ ወሽመጥ ለሁሉም ክፍት መሆኑን ኢራን አስታወቀች

በሊባኖስ የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ፣ የሆርሙዝ ወሽመጥ ለሁሉም የንግድ መርከቦች ክፍት መሆኑን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታውቀዋል።
የተኩስ አቁም ስምምነቱ ባለበት ጊዜ ሁሉ ማንኛውም የንግድ መርከብ ያለምንም እንቅፋት በወሽመጡ ማለፍ እንደሚቻል ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡
ኢራን ጊዜያዊ የተኩስ አቁምን እንደማትቀበልና ይልቁንም በመላው ቀጣናው ለተቀሰቀሰው ጦርነት ዘላቂ መፍትሔ እንዲመጣ እንደምትፈልግ የሀገሪቱ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገልጸዋል።
ይህ ውሳኔ በዓለም አቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ያለውን ውጥረት ያረግባል ተብሎ ይጠበቃል

17/04/2026

ከ30 ዓመት በኋላ ዩኒቨርሲቲዎች ይጠፋሉ‼️
7 ዓመት የምትማሩትን የህክምና ት/ት ከቤታችሁ ተምራችሁ በ6 ወር ሀኪም ትሆናላችሁ
የማርስ ተሞክሮ መሆን አለበት😃ማይክሮ ሊንክ ኮሌጅ ነፍስህ አይማር🤔🤔😂

17/04/2026

የጤና ሚንስትር ውሸት ክፍል 1
ዶ/ር በላይነህ ለታ

16/04/2026

ማነው ለሀኪሚ ስሜት የለዉም ያለ

ዳስ ጣል =Track 1
🥇🥇

ይድረስልኝ የህይወት ዋጋ በፖለቲካ ሚዛን አይለካም፦ የጤና ባለሙያዎች ድምፅ በጤና ተቋማት ግድግዳዎች መካከል የሚፈሰውን ላብ፣ የሚከፈለውን መስዋዕትነት እና በጭንቅ ሰዓት የሚደረገውን የህይወ...
15/04/2026

ይድረስልኝ

የህይወት ዋጋ በፖለቲካ ሚዛን አይለካም፦ የጤና ባለሙያዎች ድምፅ በጤና ተቋማት ግድግዳዎች መካከል የሚፈሰውን ላብ፣ የሚከፈለውን መስዋዕትነት እና በጭንቅ ሰዓት የሚደረገውን የህይወት ትግል የሚያውቀው በዚያው ዓለም ውስጥ ያለፈ ባለሙያ ብቻ ነው። የጤና ስርዓት በቦርድ መተዳደርና በባለሙያ መገምገም አለበት የሚለው ጥያቄ የሙያ ኩራት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን፣ የታካሚዎች ደህንነት እና የፍትሃዊነት ጥያቄ ነው።

1. ጤና ቴክኒካዊ እንጂ ፖለቲካዊ አይደለም
የጤና ስራ ከቁጥሮች እና ከሪፖርቶች በላይ ነው። አንድ ፖለቲከኛ ስለ ህንፃ ግንባታ ወይም ስለ መንገድ ጥራት ሊገመግም ይችል ይሆናል፤ ነገር ግን በአንድ አስቸኳይ ቀዶ ጥገና ወቅት የሚፈጠርን ውሳኔ፣ በወሊድ ክፍል የሚታይ የህይወትና የሞት ትግልን፣ ወይም በወረርሽኝ ወቅት የሚከፈልን የባለሙያ መስዋዕትነት በፖለቲካ መነፅር ሊያየው አይችልም። የጤና ስራን መገምገም ያለበት የህክምናውን ስነ-ምግባር (Ethics)፣ የክሊኒካዊ ሂደቱን (Clinical Process) እና የታካሚውን ስነ-ልቦና ጠንቅቆ የሚያውቅ በዘርፉ የሰለጠነ ባለሙያ ብቻ ነው።

2. የቦርድ አመራር አስፈላጊነት
የጤና ተቋማት በፖለቲካ ሹመኞች ሳይሆን፣ በዘርፉ እውቀትና ልምድ ባላቸው ግለሰቦች በሚመራ ገለልተኛ ቦርድ መተዳደር ይኖርባቸዋል። ቦርዱ የፖለቲካ አጀንዳዎችን ሳይሆን፣ ሳይንሳዊ ግኝቶችንና የህዝብን ጤና ቅድሚያ ሰጥቶ መስራት የሚችለው ባለሙያዎች ውሳኔ ሰጪ ሲሆኑ ነው። ይህም፦

የሀብት ክፍፍል በጤና ፍላጎት ላይ ብቻ እንዲመሰረት ያደርጋል።የባለሙያዎችን መብትና ክብር ያስከብራል። ተቋማዊ አሰራር ከግለሰቦች ፍላጎት ነፃ እንዲሆን ይረዳል።

3. "እኛን የሚያውቀን የቆሰልነው ብቻ ነን"
የጤና ባለሙያ ስሜት የሚጎዳው፣ ሌሊቱን ሙሉ በሽተኛ ሲረዳ አድሮ፣ ጠዋት ላይ ስለ ጤና ሳይንስ ምንም እውቀት በሌለው ግለሰብ "ለምን እንዲህ አልሆነም?" ተብሎ ሲጠየቅ ነው። ፖለቲካ ለጊዜያዊ ድምፅና ለታዋቂነት ይቆማል፤ የጤና ሙያ ግን ለዘላቂ ህይወትና ለሰብአዊነት ይቆማል። በጤና ስራ ውስጥ የሚታዩ ስህተቶችም ሆኑ ስኬቶች ሊለኩ የሚችሉት በሳይንሳዊ መመዘኛዎች እንጂ በፖለቲካዊ ንግግሮች አይደለም።

"የቀዶ ጥገና ቢላዋን የያዘ እጅ የሚያውቀውን ስሜት፣ ብዕር የጨበጠ ፖለቲከኛ ሊረዳው አይችልም።"

ሳሙኤል በቀለ (MPH)

ከነዳጅ ና ኢኔርጂ ዴኤታ ወደ ጤና ሚኒስተር ዴኤታ የመጣችው ቀጣፍ ሰው ጤና ሴክተርን እንደዚህ በነጭ ውሸት ህዝቡን ለማጃጃል ትሞክራለች ግን ጤና ባለሙያ ግን ቀድሞ ነቅቷል🤔ጤና  ላይ እንደ ...
15/04/2026

ከነዳጅ ና ኢኔርጂ ዴኤታ ወደ ጤና ሚኒስተር ዴኤታ የመጣችው ቀጣፍ ሰው ጤና ሴክተርን እንደዚህ በነጭ ውሸት ህዝቡን ለማጃጃል ትሞክራለች ግን ጤና ባለሙያ ግን ቀድሞ ነቅቷል
🤔ጤና ላይ እንደ ነዳጅ ኮንትሮባንድ መስራት አትችይም እናቱ

FYI 1% እንኳን ዲጅታላይዝ አልተደረገም 😂🤔🤔

15/04/2026

የጤና ባለሙያው ለህዝብ ጤና ደፋ ቀና እያለ፣ የራሱን ጤና የሚጠብቅበት ዋስትና ሲጠየቅ ምላሹ የቃላት ጨዋታ ብቻ ሆኗል። ሚንስትሯ መቅደስ ዳባ " ጤና መድህን ተደራሽ ማድረግ ጀምረናል" ቢትልም መሬት ላይ ያለው ሀቅ ግን ሌላ ነው። የባለሙያውን ጥያቄ በጊዜያዊ መግለጫ ማድበስበስ ይቁም!!!

14/04/2026

የኢትዮጵያ ጤና ሥርዓት የባለሙያውን መብትና የሥራ ሁኔታ በማሻሻል እንዲሁም የግብዓት እጥረትን በመቅረፍ ረገድ ገና ብዙም ያልተሥራ በመሆኑ እወነታን ተቀብሎ መስራት ግድ ነው።

13/04/2026

የጤና ባለሙያ ልፋትና መስዋዕትነት ትኩረት የሚሰጠው ከካሜራ ቀረጻና ከዱላ ድብደባ በኋላ ሳይሆን፣ በመንግስት ህግና መመሪያ ከለላ ሊከበር ይገባል። የባለሙያ ህይወት የሚታደገው በጩኸት ሳይሆን ስርአት ባለው አዋጅና መመሪያ ነው። የባለሙያው ሰላምና የኑሮ ሁኔታ ምላሽ ሳይሰጥ ጤናማ ማህበረሰብ መገንባት አይቻልም።

Ethiopian Health professionals

Address

New Deldhi
Addis Ababa

Website

https://www.youtube.com/@EthiopiaHealthprofessionals

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Health professionals posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share