Yehabesha lijoch discussion on health

Yehabesha lijoch discussion on health LAFP {LONG ACTING FAMILY PLANNING INSERTION & REMOVAL},Basic HIV ART/ARV, pmtct,pss,malaria~hiv governmental mentorship,AYRH program & basic Epi TRAINED!

COUNSELING,ADVISING & ANSWERING QUESTIONS THAT ARE RAISED BY CLIENTS GIVING SERVICE WHO ARE CAME TO THE CLINIC.

ይህን ያውቃሉ?
26/02/2022

ይህን ያውቃሉ?

ባክቴሪያዎች ለምን እና እንዴት መድሀኒትን ሊቋቋሙ ይችላሉ?
31/12/2018

ባክቴሪያዎች ለምን እና እንዴት መድሀኒትን ሊቋቋሙ ይችላሉ?

 #ባለሙያ ለሆኑ ብቻ የነርሲን ፕሮሰስ በስራ ወቅት ይህን ይመስላል።
20/10/2018

#ባለሙያ ለሆኑ ብቻ የነርሲን ፕሮሰስ በስራ ወቅት ይህን ይመስላል።

የሰውነታችን ውስጥ ያሉትን እያንዳንዳቸው ክፍሎች ስም አቀማመጥ እና ስራዎች ምን ያህል እናውቃለን?ለእነርሱ ስለሚጎዱ ነገሮችስ?
24/09/2018

የሰውነታችን ውስጥ ያሉትን እያንዳንዳቸው ክፍሎች ስም አቀማመጥ እና ስራዎች ምን ያህል እናውቃለን?
ለእነርሱ ስለሚጎዱ ነገሮችስ?

09/09/2018
ምግቦች በተለይም አትክልትና ፍራፍ ለጤንነት ጥቅማቸው የላቀ ነው
31/08/2018

ምግቦች በተለይም አትክልትና ፍራፍ ለጤንነት ጥቅማቸው የላቀ ነው

ጤንነታቸው ተቃውሶ በሽታው ተባብሶባቸው ተዳክመው ድንገተኛ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው እና በወሊድ ምጥ ተይዘው ወደ ህክምና የሚሄዱ ሰዎችን አምቡላንሶች እንደሚወስዷቸው የማይካድና ሁሉም የሰው ል...
26/08/2018

ጤንነታቸው ተቃውሶ በሽታው ተባብሶባቸው ተዳክመው ድንገተኛ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው እና በወሊድ ምጥ ተይዘው ወደ ህክምና የሚሄዱ ሰዎችን አምቡላንሶች እንደሚወስዷቸው የማይካድና ሁሉም የሰው ልጆች የሚታወቅ እውነት ነው።በመሆኑም አንዳንድ ጊዛ ዋላ እንኩአን የመኪኖቹ ሹፌሮች አንዳንድ ጊዜ የራሳቸው ክፍተት ቢኖርባቸውም መጀመሪያ ተጠርተው ሲሄዱም ይሁን ጭነው ወደቦታው ሲመለሱ ቅድሚያ በመስጠት እንዲሁም በማሳለፍ ውድ የሆነውን የሰው ሂወት እንዲታደጉ ማድረግ የሁላችንም ሀላፊነት ሲሆን ይህንንም በሰብአዊነት እና ለራሳችን እንዲሆን የምንፈልገውን ብቻ ለሌላ ማድረግ መሆኑን ልንገነዘብ ይገባናል እያልኩ ዛሬም ይሁን ነገ ቅድሚያ ለሚገባው እና ለሚመለከተው እንስጥ።

26/07/2018

በአሁን ሰአት ሀገራችን ላይ ከምናያቸው ከምናስተውላቸው እና ከምናስተውላቸው ነገሮች በመነሳት እኛ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዛኞቻችን ከላይ እስከታች ከድሀው እስከ ሀብታሙ ከተራው እስከ ማህበረሰብ እስከ ባለስልጣን ከምሁር እስከ ያልተማረው ከተወሰነው በቀር ሁላችንም አይምሯችን ትክክል ያለመሆኑን ለማየት ቆም ብለን ባህሪያችንን ከሳይንሱ ጋር ማለትም በሳይኮሎጂ መፈተሽ እና ከበሽታዎቹ ጋር ማስተያየት ያለብን ይመስለኛል ምክንያቱም ነገ እሚመጣውን መቋጫ የሌለውን ችግር ለመቆጣጠር ሲባል ብቻ ነው።በተጨማሪም ከዚህ ከሳይንሱ ውጪ የሀይማኖታችን ህግ የተፃፈበት የተቀደሰውን ቃል የምናገኝበት መፅሀ

16/07/2018

ክብሯን እና ክብሯን ወዳጆቼ እስኪ በዚህ ዘመን ከምናየው የሰው ልጆች ችግር እና በሽታ አንፃር የአስተሳሰብ እና የአመለካከት ክፍተቶችን ከሳይኮሎጂ ሶሾሎጂ ሳይኮሶሻል እና ሳይካትሪ አንፃር ባህሪዎቹን በመጥቀስ እንወያይባቸው።

14/07/2018

አዎን ዛሬም ይሁን ነገ #ኤችአይቪ/ኤድስን ለመከላከል ትኩረት መስጠት ይገባል።ይህን ሀገር አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ወጣት(አምራች ዜጋን)ጅምላ ጨራሽ በሽታ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቀልበስና ለመግታት ከታችኛው ማህበረሰብ ጀምሮ እስከ ትልቅ ቦታ ላይ ያሉ ባለስልጣን አመራሮች የሁሉም ሀላፊነት ሲሆን
4ቱ መሰረታዊ ነገሮችን{the 4 Prongs}መከተል ያስፈልጋል
The 4 Prongs Of HIV/AIDS Preventions Are
1.Primary Infection Prevention
2.Prevent Unwanted Pregnancy
3.Pmtct
4.Care & Support ሲሆን የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ሁሉም ሊተገብረው የሚገባው ደግሞ
1ኛ.በኤችአይቪ/ኤድስ የሚመጣ ሞትን ወደ 0 ማውረድ።
2ኛ.በበሽታው ተጠቂ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች እንክብካቤ ማድረግ።
3ኛ.ለፓይረሱ ተጠቂዎች የሚደረግ ማግለል እና መድልኦን ማስወገድ።
4ኛ.ቫይረሱ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ በጤና ተቋማት የሚሰጠውን የ ~Prevention Mother To Child Transmission አገልግሎት ለሁሉም እንዲዳረስ እና ሁሉም እንዲያገኝ ማድረግ።
5ኛ.የእድሜ ማራዘሚያ መድሀኒቱን በአግባቡ መጠቀም እና ለሁሉም እንዲዳረስ ማድረግ።
6ኛ.ራስን ከሚያጋልጡ ነገሮች ማራቅ ማለትም ሶስቱን የመ' ህጎች በመከተል
መ #መታቀብ~ከግብረ ስጋ ግኑኝነት ታቅቦ መኖር
መ #መወሰን~አንድ ለአንድ መውሰን
መ #መጠቀም~ኮንዶም መጠቀም

11/07/2018

በህዳር 21/2010 የነበረው የአለም ኤችአይቪ/ኤድስ ቀን በሀገራችን ሲከበር መሪ ቃሉ ይህ ነበር
"አሁንም ትኩረት #ለኤችአይቪ/ኤድስ መከላከል!"

Address

Sub City Kolfe Keranyo Addis Ababa
Addis Ababa
NOPOSTCODE

Telephone

+251914094697

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yehabesha lijoch discussion on health posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category