BMY Diagnostic Center

BMY Diagnostic Center Perfecting Your Medical Decision

30/11/2025

🌟 BMY Diagnostic Center – Gold Sponsor 🌟
We were pleased to serve as a Gold Sponsor at the 29th Annual Conference of the Ethiopian Society of Radiologists, held on November 29–30, 2025.
It was an inspiring gathering of professionals, innovators, and leaders dedicated to advancing radiology in Ethiopia. We are proud to support this community and contribute to the future of medical imaging and technology in the country.
Thank you to everyone who visited our booth and engaged with our team!

ማዕከላችን ቢኤምዋይ የምርመራ ማዕከል የ24 ሰዐት የአልትራሳውንድ አገልግሎት በሁሉም ቀናት እየሰጠ መሆኑንን ስንገልፅ በደስታ ነው። ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከልBMY Diagnostics ce...
13/10/2025

ማዕከላችን ቢኤምዋይ የምርመራ ማዕከል የ24 ሰዐት የአልትራሳውንድ አገልግሎት በሁሉም ቀናት እየሰጠ መሆኑንን ስንገልፅ በደስታ ነው።

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል
BMY Diagnostics center

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center...

☎️ ስልክ ቁጥር: 9560
+251947858585
+251947868686

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

በማዕከላችን እየሰጠናቸዉ የሚገኙ ምርመራዎች- 128 ስላይስ ሲቲ ስካን /CT scan - አልትራሳውንድ/ Ultrasound -የልብ አልትራሳውንድ /Echocardigraphy- ራጅ/ X-ray- ...
13/10/2025

በማዕከላችን እየሰጠናቸዉ የሚገኙ ምርመራዎች
- 128 ስላይስ ሲቲ ስካን /CT scan
- አልትራሳውንድ/ Ultrasound
-የልብ አልትራሳውንድ /Echocardigraphy
- ራጅ/ X-ray
- ኢሲጂ/ECG/ Electrocardigraphy
- የተሟላ የላብራቶሪ አገልገሎት

መጥተው ይጎብኙን!

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል
BMY Diagnostics center

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center...

☎️ ስልክ ቁጥር: 9560
+251947858585
+251947868686

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

ደም ማነስ የድካም ስሜት፣ ማዞር፣ በእንቅስቃሴ ወቅት ልብ ቶሎቶሎ መምታት እንዲሁም የሰውነት መንጣት (paleness) አጋጥሞታል! እነዚህ የደም ማነስ ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ! በማዕከላችን ...
09/10/2025

ደም ማነስ

የድካም ስሜት፣ ማዞር፣ በእንቅስቃሴ ወቅት ልብ ቶሎቶሎ መምታት እንዲሁም የሰውነት መንጣት (paleness) አጋጥሞታል!

እነዚህ የደም ማነስ ምልክቶች ሊሆኑ ይችላሉ!

በማዕከላችን የሚከተለውን የደም ማነስ ምርመራ ፖናል ማግኘት ይችላሉ
- ሲቢሲ (CBC)
- የሰገራ ምርመራ
- አይረን ስተዲ(Iron studies) serum iron, ferritin, TSAT (Transferrin Saturation)
- የፎሌትና ቫይታሚን ቢ 12 መጠን (Folate and Vitamin B12 level)
- Peripheral morphology

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center

☎️ ስልክ ቁጥር: 9560

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

አዲሱ ላቦራቶሪያችን - በሰዓት እስከ 300 የተለያዩ ናሙናዎችን የሚሰራ፣ - ፈጣንና አስተማማኝ ውጤት ከ 30 ደቂቃ አስከ 1 ሰዐት በሚሆን ጊዜ የሚያደርስ፣- ከብቁ ባለሞያዎች ጋር ተዋቀረና...
06/10/2025

አዲሱ ላቦራቶሪያችን

- በሰዓት እስከ 300 የተለያዩ ናሙናዎችን የሚሰራ፣
- ፈጣንና አስተማማኝ ውጤት ከ 30 ደቂቃ አስከ 1 ሰዐት በሚሆን ጊዜ የሚያደርስ፣
- ከብቁ ባለሞያዎች ጋር ተዋቀረና አለማቀፍ ፕሮቶኮሎችን ያሟላ

መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው።

መጥተው ይጎብኙን!

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center

☎️ ስልክ ቁጥር: 9560

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com
📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

✨የኦሮሞ ህዝብ የምስጋና በዓል ለሆነው የኢሬቻ በዐል እንኳን አደረሳቹ!✨ 🌳 በዐሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን መልካም በዐል! ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል 🔗 ለበ...
03/10/2025

✨የኦሮሞ ህዝብ የምስጋና በዓል ለሆነው የኢሬቻ በዐል እንኳን አደረሳቹ!✨

🌳 በዐሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን

መልካም በዐል!

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center

☎️ ስልክ ቁጥር: 9560

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com
📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

ለመላው ኢትዮጵያዊያንንና ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ2018 አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ! መልካም በዐል! 🌼 🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:Telegram: https...
10/09/2025

ለመላው ኢትዮጵያዊያንንና ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ2018 አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ!

መልካም በዐል! 🌼

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center

☎️ ስልክ ቁጥር: 9560

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ
ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

04/09/2025

መልካም የመውሊድ በዐል ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ

🎉 Honoring a True Healthcare Hero – Dr. Desta Belete Beshah 🎉 BMY diagnostics center is proud to celebrate the remarkabl...
17/06/2025

🎉 Honoring a True Healthcare Hero – Dr. Desta Belete Beshah 🎉

BMY diagnostics center is proud to celebrate the remarkable journey and lifelong dedication of Dr. Desta Belete Beshah, a respected physician, surgeon, and educator whose service has touched countless lives.

Dr. Desta began his medical journey in Cuba, completing both high school and medical school before returning to Ethiopia in 1983 E.C. Over the decades, he has served communities across the country, first as a General Practitioner in South Gonder (1984–1990 E.C.), then as a General Surgeon at Ras Desta Damtew Memorial Hospital, where he has worked for the past 27 years, including 16 years as a surgeon.

He holds a Master’s degree from Addis Ababa University and completed laparoscopic surgical training in South Korea in 2004 E.C., continually expanding his knowledge to better serve his patients.

Beyond his professional achievements, Dr. Desta is a devoted husband of 29 years and a proud father of two.

BMY Diagnostics Center is honored to recognize Dr. Desta for his exceptional service, humility, and lifelong commitment to advancing healthcare in Ethiopia.

💙 Thank you, Dr. Desta, for inspiring the next generation and leading with compassion and excellence.

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል BMY Diagnostics center   በማዕከላችን እየሰጠናቸዉ የሚገኙ ምርመራዎች- 128 ስላይስ ሲቲ ስካን /CT scan - አልትራሳውንድ/ Ultrasound...
10/06/2025

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል
BMY Diagnostics center

በማዕከላችን እየሰጠናቸዉ የሚገኙ ምርመራዎች
- 128 ስላይስ ሲቲ ስካን /CT scan
- አልትራሳውንድ/ Ultrasound
-የልብ አልትራሳውንድ /Echocardigraphy
- ራጅ/ X-ray
- ኢሲጂ/ECG/ Electrocardigraphy
- የ24 የአንቡላንስ አገልግሎት

መጥተው ይጎብኙን!

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center...

Call us: 9560

📧 Email/ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

🎆 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው  የዒድ አል-አድሃ/አረፋ በዓል አደረሳችሁ።  መልካም በዐል ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል BMY Diagnostics center   ...
06/06/2025

🎆 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ/አረፋ በዓል አደረሳችሁ።

መልካም በዐል

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል
BMY Diagnostics center

ሲቲ ስካን ለኩላሊት ጠጠር ምርመራና ህክምና  ሲቲ ስካን/CT scan ለኩላሊት ጠጠር ምርመራና ህክምና ዋነኛና ከፍተኛ አስተዋፅኦ ሲኖረዉ- አነስተኛ መጠን ያላቸው የኩላሊት ጠጠሮች ለመለየት ...
04/06/2025

ሲቲ ስካን ለኩላሊት ጠጠር ምርመራና ህክምና

ሲቲ ስካን/CT scan ለኩላሊት ጠጠር ምርመራና ህክምና ዋነኛና ከፍተኛ አስተዋፅኦ ሲኖረዉ
- አነስተኛ መጠን ያላቸው የኩላሊት ጠጠሮች ለመለየት ከሌሎች የኢሜጂንግ(imaging) አማራጮች በተሻለ ይረዳል
- የኩላሊት ጠጠሩ መጠን፣ የሚገኝበትን ቦታና ዴንሲቲ (density) ለመለየት
- ጠጠሩ ኩላሊት ላይ ያመጣው ጫና ለመመርመር
* ምን ያህል ከኩላሊት የሚነሳው የሽንት ትቦ እንደተዘጋ
* ምን ያህል የኩላሊት አጣሪ ክፍሎች እንደተጎዱ ለመለየት
* ኢንፌክሽን እንደፈጠረ ለመለየት
- የኩላሊት ጠጠሩን ሊያመጡ የሚችሉ የሆድና ዳሌ ውስጠኛ አካሎችን ለመመርመር እንዲሁም
- ህክምናውን ለመከታተል ከፍተኛ ሚና አለው።

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል
BMY Diagnostics center

ስልክ: 9560

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

Address

Addis Abeba

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BMY Diagnostic Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram