15/09/2025
በአጋሮ ከተማ ቡኖ በር መስጊድ ፊትለፊት የሚገኘው ግርማ መካከለኛ ክሊኒክ በተመጣጣኝ የአገልግሎት ክፍያ ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። ከታች በዝርዝር በቀረበው መሰረት የእናቶችና ሕፃናት ሕክምናና ክትትል በዚሁ ዘርፍ የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው ባለሞያዎች በUltrasound በመታገዝ ምርመራ እናደርጋለን።በተጨማሪም የወንዶች ግርዛት ይደረጋል።ኑ ጎብኙን በመስተንግዶአችን በሞያ እገልግሎታችን ትደሰታላችሁ።