Nech Sar Hospital / ነጭሳር ሆስፒታል አርባምንጭ

Nech Sar Hospital / ነጭሳር ሆስፒታል አርባምንጭ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nech Sar Hospital / ነጭሳር ሆስፒታል አርባምንጭ, Hospital, Arba Minch'.

 ‼️ከቀን 21/7/2018 እስከ ሰኔ 30/2018 ድረስ በነጭ ሳር ሆስፒታል ለሚወልዱ አዳዲስ እንዲሁም ደንበኛ እናቶች ማበረታቻ ሽልማት መዘጋጀታችንን በደስታ እንገልፃለን።ለጥራትና አስተማማ...
30/03/2026

‼️

ከቀን 21/7/2018 እስከ ሰኔ 30/2018 ድረስ በነጭ ሳር ሆስፒታል ለሚወልዱ አዳዲስ እንዲሁም ደንበኛ እናቶች ማበረታቻ ሽልማት መዘጋጀታችንን በደስታ እንገልፃለን።

ለጥራትና አስተማማኝ ወሊድ አገልግሎት ምርጫችሁ ነጭ ሳር ሆስፒታል ይሁን።

046-881-08-28_ይደውሉልን

30/03/2026

የአእምሮ ጤና
☦️⛪️

27/03/2026

ለሶስት ወራት ከፍተኛ ህክምና ሲታከሙ የነበሩ አባት ሽኝት👏

ነጭ ሳር ሆስፒታል አርባምንጭ የጥርስ ህክምና ክፍል ከሚሰጣቸው አግልግሎት ውስጥ የተወሰኑትን እንሆ..✔️ Wisdom tooth (impacted tooth) removal or በተፈጥሮ የአበቃቀል...
24/03/2026

ነጭ ሳር ሆስፒታል አርባምንጭ የጥርስ ህክምና ክፍል ከሚሰጣቸው አግልግሎት ውስጥ የተወሰኑትን እንሆ..

✔️ Wisdom tooth (impacted tooth) removal or በተፈጥሮ የአበቃቀል ችግር ያለበትን ጥርስ መንቀልና ማስተካከል
✔️Facial Nerve palsey management or የፊት መጣመም እና የፊት ነርቭ ችግሮችን ማከም

✔️ Facial trauma management (jaw fractures & injuries) or በአደጋ ምክንያት የተጎዱ የመንጋጋና የፊት አጥንት ሕክምና
✔️ Oral cysts & tumor treatment or ማንኛውም የአፍና የመንጋጋ ውስጥ እባጭ ሕክምና
✔️ TMJ (jaw joint) disorder management or ማንኛውም የመንጋጋ መገጣጠሚያ ችግሮችን ማከም
✔️ Cleft lip & palate surgery or በተፈጥሮ የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ማከም
✔️ Infection management & abscess drainage or ማንኛውም የአፍና የመንጋጋ ውስጥ እንፌክሺን ማከም

Expert Oral & Maxillofacial Surgery CareRestore your health, function, and confidence with specialized surgical care.✔️ ...
23/03/2026

Expert Oral & Maxillofacial Surgery Care
Restore your health, function, and confidence with specialized surgical care.
✔️ Wisdom tooth (impacted tooth) removal
✔️ Facial Nerve palsey management
✔️ Facial trauma management (jaw fractures & injuries)
✔️ Oral cysts & tumor treatment
✔️ TMJ (jaw joint) disorder management
✔️ Oral cancer diagnosis and management
✔️ Cleft lip & palate surgery
✔️ Infection management & abscess drainage
✨ Advanced Care. Precision Surgery. Trusted Results.
📍 Visit us today for expert consultation
📞 Book your appointment now

ለጠቅላላ ሀኪም የወጣ ማስታወቂያ 🏥
21/03/2026

ለጠቅላላ ሀኪም የወጣ ማስታወቂያ 🏥

ቀደም ሲል በ12/07/2018ዓ.ም ይሰጣል የተባለው ፈተና ወደ 14/07/2018 ዓ.ም መዛወሩን እናሳውቃለን‼️
21/03/2026

ቀደም ሲል በ12/07/2018ዓ.ም ይሰጣል የተባለው ፈተና ወደ 14/07/2018 ዓ.ም መዛወሩን እናሳውቃለን‼️

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ!  አደረሰን!
19/03/2026

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

  ነጭ ሳር ሆስፒታል ፋርማሲ ቴተክኒሽያንና አካውንቲንግ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የምዝገባ ቀን በሁለቱም የስራ ዘርፍ ከ7-11/7/2018 ዓ.ም መሆኑን በትህትና እያሳወቅን በአስተዳደር ...
16/03/2026



ነጭ ሳር ሆስፒታል ፋርማሲ ቴተክኒሽያንና አካውንቲንግ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የምዝገባ ቀን በሁለቱም የስራ ዘርፍ ከ7-11/7/2018 ዓ.ም መሆኑን በትህትና እያሳወቅን በአስተዳደር ቢሮ በመገኘት እንድትመዘገቡ ይሁን።

ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ ሼር ያድርጉ‼️

ነጭ ሳር ሆስፒታል አርባ ምንጭ በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች  የህክምና ቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።‎‎በድጋፍ ርክክቡ ወቅት የሆስፒታሉ ተወካይ ዶ/ር ከበደ እንዳለ በአ...
15/03/2026

ነጭ ሳር ሆስፒታል አርባ ምንጭ በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖች የህክምና ቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።


‎በድጋፍ ርክክቡ ወቅት የሆስፒታሉ ተወካይ ዶ/ር ከበደ እንዳለ በአደጋው ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸው ለተጎጅዎች መጽናናትን ።

‎​ሆስፒታሉ ለመጀመሪያ ዙር 50 ሽህ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስና 50 ሺህ ብር ለተጎጂዎች ድጋፍ ማድረጉንም ተወካዩ ተናግረዋል።

‎በቀጣይም የህክምና አገልግሎት የሚሰጡ ባለሙያዎችን በማደራጀት ተመልሰው በመምጣት ማህበረሰቡን እንደሚያገለግሉም ገልፀዋል።

‎ድጋፉን የተቀበሉት የዞኑ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችም በዚህ ችግር ጊዜ ሆስፒታሉ ለህዝብ ያለውን ወገንተኝነት በማሳየቱ ምስጋና አቅርበዋል።

ከነጭ ሳር ሆስፒታል የተሰጠ የሀዘን መግለጫ ​በጋሞ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት፣ በተለይም በደጋማ አካባቢዎች በተከሰተ የናዳና የጎርፍ አደጋ የ30 ወገኖቻችን ህይ...
11/03/2026

ከነጭ ሳር ሆስፒታል የተሰጠ የሀዘን መግለጫ

​በጋሞ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት፣ በተለይም በደጋማ አካባቢዎች በተከሰተ የናዳና የጎርፍ አደጋ የ30 ወገኖቻችን ህይወት በማለፉ ነጭ ሳር ሆስፒታል የተሰማውን መሪር ሀዘን ይገልጿል ።

​በደረሰው ድንገተኛ አደጋ ህይወታቸውን ባጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ፤ ለአደጋው ሰለባ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶችና ለመላው የዞኑ ህዝብ መጽናናትን ይመኛል።

ነጭ ሳር ሆስፒታል አርባምንጭ

​Nech Sar Hospital / ነጭሳር ሆስፒታል አርባምንጭ

09/03/2026

ስለ ህፃናት ክትባት
በዶክተር አይናለም የማነ
የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም

Address

Arba Minch'

Telephone

+251930441177

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nech Sar Hospital / ነጭሳር ሆስፒታል አርባምንጭ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category