Arbaminch general hospital CPD unit

Arbaminch general hospital CPD unit Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Arbaminch general hospital CPD unit, Hospital, Gamo, Arba Minch'.

የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል ጠንካራ የሰዉ ሀብት አስተዳደር ስርዓት  መዘርጋት እንደሚገባ ተገለፀ‎‎በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የሰዉ ሀብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት...
26/07/2025

የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል ጠንካራ የሰዉ ሀብት አስተዳደር ስርዓት መዘርጋት እንደሚገባ ተገለፀ

‎በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ የሰዉ ሀብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ምክክር ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል።

‎የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ነቢዩ ቤዛ በወቅቱ እንዳሉት፣ የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል ጠንካራ የሰዉ ሀብት ልማት ሥርዓትን መዘርጋት ይገባል።

‎በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት ከ8ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎች የአጫጭር ጊዜ ስልጠና ወስደዋል ብለዋል።

‎የጤና ባለሙያዎችን ከአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ጋር ለማላመድ በሰፊዉ ተሰርቷል ነዉ ያሉት።

‎የጤና መረጃን ዲጂታላይዝ ለማድረግ በተከናወነ ተግባር የ29 ሺህ ባለሙያዎችን መረጃ ወደ ቋት ማስገባት መቻሉን ጠቁመዋል።

‎በበጀት ዓመቱ በጤናዉ ዘርፍ ከተለዩ 61 የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች 58ቱ ምላሽ ማግኘታቸዉን አብራርተዋል።

‎የጤና ባለሙያዎችን የጥቅማ ጥቅም ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል።

‎መዋቅሮች የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በየደረጃዉ ለመመስ መስራት አለባቸዉ ብለዋል።

‎በመድረኩ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የዩኒቨርሲቲና ጤና ሳይንስ ኮሌጂ አመራሮች፣የዞን ጤና መምሪያ የሰዉ ሀብት ልማት አስተዳደር ባለሙያዎች፣የደም ባንካ ተወካዮች፣ የሲፒዲ ዳይሬክተሮች እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል።

Happening 🔥We are conducting an Emergency Triage Assessment and Treatment (ETAT) Training to enhance our healthcare prof...
17/03/2025

Happening 🔥
We are conducting an Emergency Triage Assessment and Treatment (ETAT) Training to enhance our healthcare professionals' skills in providing rapid and effective emergency care. This training is crucial in saving lives by ensuring timely assessment and treatment of critically ill patients.

Stay tuned for more updates as we continue improving emergency healthcare services!

Contact us 👇👇👇👇👇👇
Facebook👉https://www.facebook.com/profile.php?id=100093672090188
Telegram👉https://t.me/+0l5TUNH94qZiMjZk

Address

Gamo
Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arbaminch general hospital CPD unit posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category