Arba Minch Blood Tissue Bank

Arba Minch Blood Tissue Bank ❤. Give blood save life ❤

28/03/2026

ርኅራኄ በተግባር!
ጾም የርኅራኄ ወር ነው፤ ደም ልገሳ ደግሞ የርኅራኄ ጥግ ነው!
በዚህ የጾም ወቅት ደግነትንና ርኅራኄን ለወገኖቻችን የምናሳይበት ትልቁ መንገድ ደም መለገስ ነው። የእርስዎ ጥቂት ደቂቃ ለሌላው ሰው የሕይወት ዘመን ስጦታና ተስፋ ይሆናል። ጾም ለልገሳ እንቅፋት አለመሆኑን በተግባር እናሳይ።
አሁኑኑ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የደም ባንክ በመገኘት ደም ይለግሱ!
📞 ለበለጠ መረጃ፦ በነፃ የጥሪ መስመር 8040 ይደውሉልን።
ይከተሉን፡
YouTube: https://youtu.be/05_qN5Vl354 https://youtu.be/NVRM31-y7TM
Facebook: https://web.facebook.com/ebtbsebtbs
Telegram: https://t.me/EBTBS
TikTok: https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZM92EeswgueQi
X (Twitter): https://x.com/ebtbs64755
Instagram: https://accountscenter.instagram.com
LinkedIn: www.linkedin.com/company/ethiopia-blood-and-tissiue -bank-service
Website: ebtbs.gov.et

ሀቅ ነዉ ደም ለጋሾች ሩህሩዎች ናቸው፨ተግባሩም የርህራሄ ጥግ ነዉ።
27/03/2026

ሀቅ ነዉ ደም ለጋሾች ሩህሩዎች ናቸው፨
ተግባሩም የርህራሄ ጥግ ነዉ።

ርኅራኄ በተግባር!
ጾም የርኅራኄ ወር ነው፤ ደም ልገሳ ደግሞ የርኅራኄ ጥግ ነው!
በዚህ የጾም ወቅት ደግነትንና ርኅራኄን ለወገኖቻችን የምናሳይበት ትልቁ መንገድ ደም መለገስ ነው። የእርስዎ ጥቂት ደቂቃ ለሌላው ሰው የሕይወት ዘመን ስጦታና ተስፋ ይሆናል። ጾም ለልገሳ እንቅፋት አለመሆኑን በተግባር እናሳይ።
አሁኑኑ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የደም ባንክ በመገኘት ደም ይለግሱ!
📞 ለበለጠ መረጃ፦ በነፃ የጥሪ መስመር 8040 ይደውሉልን።
ይከተሉን፡
YouTube: https://youtu.be/05_qN5Vl354 https://youtu.be/NVRM31-y7TM
Facebook: https://web.facebook.com/ebtbsebtbs
Telegram: https://t.me/EBTBS
TikTok: https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZM92EeswgueQi
X (Twitter): https://x.com/ebtbs64755
Instagram: https://accountscenter.instagram.com
LinkedIn: www.linkedin.com/company/ethiopia-blood-and-tissiue -bank-service
Website: ebtbs.gov.et

22/03/2026
15/03/2026
"በመጋቢት ወር ብቻ  አርባ ሺ (40ሺ) ዩኒት ደም ለወገኖ ቻችን"  ይህን በጎ  መርሃ ግብር በፍጥነት ይቀላቀሉ ።
13/03/2026

"በመጋቢት ወር ብቻ አርባ ሺ (40ሺ) ዩኒት ደም ለወገኖ
ቻችን" ይህን በጎ መርሃ ግብር በፍጥነት ይቀላቀሉ ።

መጋቢት የደም ልገሳ ወር “ጾም ለነፍስ፤ ደም ልገሳ ለሕይወት!” በሚል መሪ ሃሳብ በታላቅ ንቅናቄ ይካሄዳል፡፡ የንቅናቄው አካል በመሆን ሕይወትን ይታደጉ!
የኢትዮጵያ ደም እና ህብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት
ድልድይ ሆነን እናገለግላለን!

"እኛ በጎ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቻቸዉ እያለን ወገኖቻችን በደም እጦት በፍፁም መሞት የለባቸወም" "መጋቢት የደም ልገሳ ወር" እንዲሁም "ጾም ለነፍስ ደም ለሕይወት"  በሚል መሪ ቃል የተጀመረዉ...
13/03/2026

"እኛ በጎ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቻቸዉ እያለን ወገኖቻችን በደም እጦት በፍፁም መሞት የለባቸወም" "መጋቢት የደም ልገሳ ወር" እንዲሁም "ጾም ለነፍስ ደም ለሕይወት" በሚል መሪ ቃል የተጀመረዉን የመጋቢት ወር የሀገር አቀፍ ደም ልገሳ መርሃ ግብር ንቅናቄን ይቀላቀሉ።

13/03/2026
"መጋቢት የደም ልገሳ ወር" እንዲሁም "ጾም ለነፍስ ደም ለሕይወት"  በሚል መሪ ቃል የተጀመረዉን የመጋቢት ወር የሀገር አቀፍ ደም ልገሳ መርሃ ግብር  ንቅናቄን ይቀላቀሉ።
13/03/2026

"መጋቢት የደም ልገሳ ወር" እንዲሁም "ጾም ለነፍስ ደም ለሕይወት" በሚል መሪ ቃል የተጀመረዉን የመጋቢት ወር የሀገር አቀፍ ደም ልገሳ መርሃ ግብር ንቅናቄን ይቀላቀሉ።

እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ክስተት በአደጋዉ ወገኖቻቸዉን በሞት ላጡ አንዲሁም የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት ለደረሰባቸዉ ዉድ ወገኖቻችን ፈጣሪ መፅናናትን ይሰጣቸዉ ዘንድ እንመኛለን።
13/03/2026

እጅግ አሳዛኝና አስደንጋጭ ክስተት በአደጋዉ ወገኖቻቸዉን በሞት ላጡ አንዲሁም የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት ለደረሰባቸዉ ዉድ ወገኖቻችን ፈጣሪ መፅናናትን ይሰጣቸዉ ዘንድ እንመኛለን።

13/03/2026

የአለም የኩላሊት ቀን

ምግብን ለማጣፈጥ ሲባል ጨው አብዝቶ ባለመጠቀም ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች እንደ ደም ግፊት፣ ኩላሊት፣ የልብ ህመም፣ ስትሮክ… ይከላከሉ!

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/
Tiktok: tiktok.com/
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB

12/03/2026

Address

Arba Minch
Arba Mintch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arba Minch Blood Tissue Bank posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram