Adane, MD Page

Adane, MD Page Health is the base for all.

Which team will joins top 4, I need 200 comments?
29/03/2026

Which team will joins top 4, I need 200 comments?

Which city is this?
26/03/2026

Which city is this?

Fun Fact!
25/03/2026

Fun Fact!

23/03/2026

የሴኔጋልን የአፍሪካ ዋንጫ ድል የነጠቀው የካፍ ውሳኔ በጊዜያዊነት ታገደ!

| የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን (ካፍ) ሴኔጋልን ከ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮናነት የሻረበት አወዛጋቢ ውሳኔ በዓለም አቀፉ የስፖርት የግልግል ፍርድ ቤት (CAS) እገዳ ተጣለበት።

ጉዳዩ ምንድን ነው?

በጥር 2026 በሞሮኮ ረባት በተካሄደው የፍፃሜ ጨዋታ ሴኔጋል አስተናጋጇን ሞሮኮን 1 ለ 0 በማሸነፍ ዋንጫውን ማንሳቷ ይታወሳል። ሆኖም የካፍ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ "በጨዋታው ማጠናቀቂያ ላይ በተሰጠ የፍፁም ቅጣት ምት ምክንያት የሴኔጋል ተጫዋቾች ለ17 ደቂቃ ሜዳውን ጥለው ወጥተዋል" በሚል ቡድኑ ጨዋታውን እንዳቋረጠ በመቁጠር ለሞሮኮ የ 3 ለ 0 የፎርፌ ድል ሰጥቶ ነበር።

ካፍ ዋንጫው ከሴኔጋል ተነጥቆ ለሞሮኮ እንዲሰጥ ያስተላለፈው ይህ ውሳኔ፣ በስፖርቱ ዓለም ከፍተኛ ተቃውሞን ሲቀሰቅስ የቆየ ሲሆን "የአፍሪካን እግር ኳስ ገፅታ ያበላሸ ነው" በሚል በብዙዎች ተወግዟል።

የ CAS ውሳኔ

የሴኔጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን "በሜዳ ላይ የተገኘ ውጤት በቢሮ ውሳኔ ሊቀየር አይገባም" በሚል ለዓለም አቀፉ የስፖርት የግልግል ፍርድ ቤት (CAS) ይግባኝ ማለቱን ተከትሎ፣ ፍርድ ቤቱ የካፍን ውሳኔ በጊዜያዊነት እንዲታገድ አዟል።

ፍርድ ቤቱ በጉዳዩ ላይ መርምሮ የመጨረሻ ውሳኔ ለመስጠት ከ9 እስከ 12 ወራት ሊፈጅበት እንደሚችል የተገለፀ ሲሆን፣ እስከዚያው ድረስ ግን የሴኔጋል የሻምፒዮናነት ክብር ጸንቶ ይቆያል።

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

What a player NICO O.RELLY!
22/03/2026

What a player NICO O.RELLY!

21/03/2026
I'm on the weekly engagement list for Adonaay.put your prediction family.
19/03/2026

I'm on the weekly engagement list for Adonaay.put your prediction family.

Fight your EGO, since it is your number one enemy.
15/03/2026

Fight your EGO, since it is your number one enemy.

11/03/2026

©Hakim
⚡️⚡️የወንዶች ብልት አለመቆም ችግርን የሚያስተካክል ህክምና- በቤተሳይዳ አሜሪካን ሜዲካል ፕላዛ⚡️⚡️

የወንድ ብልት አለመቆም ችግር (Erectile Dysfunction) በማንኛውም እድሜ ላይ የሚገኙ ወንዶችን ሊያጋጥም የሚችል የተለመደ የጤና ሁኔታ ነው። ይህ ሁኔታ በትዳር ደስታና በራስ መተማመን ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ቢችልም፣ አሁን ላይ አስተማማኝ መፍትሄዎች አሉት።

ቤተሳይዳ አሜሪካን ሜዲካል ፕላዛ፣ የህይወት ጥራትን ለማሻሻል የሚረዳውን የፔናይል ፕሮስቴሲስ (Pe**le Prosthesis) ዘመናዊ የህክምና አማራጭ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ህክምናው ከፓኪስታን በሚመጡ በሙያዉ ስፔሻሊስቶች በዶ/ር ኡሳማ ናዋዝ እና በዶ/ር ያህያ ሃሳን ይሰጣል።

ይህ ህክምና ለማን ይሆናል?
✅ ሌሎች የህክምና አማራጮች (መድሃኒቶች) ላልረዷቸው።

✅ ዘላቂ እና ተፈጥሯዊ ስሜትን የሚሰጥ መፍትሄ ለሚፈልጉ።

✅ጤናማ እና ንቁ የትዳር ህይወትን በድጋሚ ለመቀዳጀት ለሚሹ ወንዶች ሁሉ።

ሚስጥርዎ የተጠበቀ መሆኑን እናረጋግጣለን። ዛሬውኑ በማማከር የነገ ህይወትዎን ያድሱ።

የማማከር አገልግሎት እና ቅድመ ምርመራ በዶ/ር ፍፁም ሰለሞን፣ በመጋቢት 14-18፤ 2018 ይሰጣል፡፡ ከዛ በመቀጠል በሚኖሩት ሳምንቶች ውስጥ ከውጪ በሚመጡት ሀኪሞች ሙሉ ህክምናው ይሰጣል።

ቀጠሮ ለመያዝ በ 📞 6737 / +251 967 999 071 ይደውሉልን።

📍አድራሻ፡- 22 ካፒታል ሆቴል ፊትለፊት ያገኙናል ! 📱 Google Map

Join Us
📱 Facebook | 📱 Telegram | 📱Instagram | 📱YouTube

ቤተሳይዳ አሜሪካን ሜዲካል ፕላዛ
ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ እንክብካቤ !

03/03/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Bakkalcha Waliyyu, Ashenafi Maja, Temesgen Bonja Eyana, Eyasu Kefalegn, Samuel Tilahun, Asrat Abera, Chinonso Acadus, Mirtnesh Bekele Macho, Asmamaw Ka'nu Asmu, Getahun Legamo, Bele Bekele, Gosaye Garje, Endale Wetela Endex, Fikire Shifara, Belacho Bekele, FIREW MENGISTU, Mesfin Adane, Daniel kebede bache , Mesi yemalew, Derbe Dangiso, Metaa Sanyi Sanyi, Keyfalow Man'isa, Birtukan Gishe Legide, Habitamu Areta, Koroso Kasa, Wiz Man Ashe, Abebayehu Markos, Legese Tesfaye

27/02/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Aki Man Man, Hailu Hariso Magane Hailiye, Tage Ye Geta Liji, Chari Roba, Lome Tariku, Tsegaye Rike, Dame Damisha Yegeta Lij, Manalegn Male, Tesmamu Dubiso, Teshale Wakayo, Teshome Shoke Boe, Ashe Wote, Tadu Gabiba, Gechi Agana, Abezash Kirba, Bekele Kajela Kakawo, Esatu Gobaro, Awol Ahmed

Address

Awassa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adane, MD Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Adane, MD Page:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram