15/10/2025
የህፃናት የደም እና ካንሰር ህክምና በሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም በያኔት ሆስፒታል #03
የህፃናት የደም እና ካንሰር ህክምና በሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም በያኔት ሆስፒታል #03 ከተሟላ ምርመራ ጋር ያግኙ!
Dr. Mulualem Nigusie (Asst. Professor of Pediatrics and Child Health, Consultant Pediatrics Hemato-Oncologist)
የምንሰጣቸው ህክምናዎች፦
🎯 (በህፃናት ላይ የሚከሰት የደም ማነስ ህክምና እና ክትትል) Childhood Anemia
🎯 (ህፃናት ላይ የሚከሰት የመድማት: የደም መርጋት እና ተያያዥ ችግሮች ህክምና እና ክትትል) Bleeding Disorders and Coagulopathy
🎯 የመቅኔ ምርመራና ናሙና መውሰድ Procedures like Bone marrow aspiration, bone marrow biopsy
🎯 (በህፃናት ላይ የሚከሰት የደም ካንሰር ምርመራ፣ ህክምናና ክትትል )Diagnosis and treatment of Leukemia
🎯 (ህፃናት ላይ የሚከሰቱ ማንኛውም የካንሰር አይነቶች ቅድመ ምርመራ,ህክምናና ክትትል)Different types of childhood solid tumors
🎯 ከመቅኔ ንቅለ ተከላ በፊት የሚደረጉ ምርመራዎች እና ከመቅኔ ቅየራ በኋላ የሚደረግ ህክምና እና ክትትል
Pre-transplant workup and post-bone marrow transplant follow-up and care