31/12/2025
በ2026 socialmedia ላይ LIVE ካልገባው በስተቀር ለመፖሰትም ይሁን የሰዎችን ፖስት ለመቃረም ለራሴ የምፈቅድለት የሰዐት ገደብ በኢትዮጵያ ከጠዋቱ ከ5-6 ሰዐት ብቻ መሆኑን እንዲታወቅልኝ እወዳለው and I am doing this because I want all of you to hold me accountable…ከዚህ ሰዐት ውጪ በእያንዳንዷ social media ላይ በተገኘሁበት ጊዜ በገዛ ፍቃዴ እዚ post ላይ “1000” ብሎ comment ለፃፈ/ች 1 ሰው “1000”ብር እልካለው🙆🏽♀️(maybe the one with the most likes?)
Duration ሳይቀየር የሰዐት ለውጥ ካስፈለገ አሳውቃለው
ከፎረሽኩም I have to announce it every single time😅(this is gonna be fun)
ግን messaging apps(telegram, whatsapp, messenger ምናምን and also YouTubeዬ🤭አይቆጠርም እሺ)
እንዴ I gave up on “Will” thing!!! ትኩረት ውድ ሸቀጥ ሆኖ የለ! Fighting against world giant companies investing 20-50 billions of dollars a year to attention engineering departments and then expecting a “win”? ወገን…በምን አቅሜ?
The companies optimize for (based on chatgpt)
• Time on app
• Return frequency (daily habits)
• Watch time per session
• Emotional arousal (outrage, desire, fear, validation)
• Ad conversion likelihood
እንደጠረጠርኩት የኔ productivity, Creativity, ደስታ, ሰላም እዛ list ውስጥ የሉበትም! ሆ ጎመን በጤና!
በ2026 በsocialmedia intentional የመሆን እቅድ ካላችሁ and you need public accountability, repost this post mentioning your specific time(both duration and time important), and penalty in your caption and let’s start this journey together.✌🏽
ስንቴ እፎርሽ ይሆን? ስንት ሰው 1000 ብር ይላክለት ይሆን? ማየት ነው እንግዲ💁🏽♀️
I know ኢትዮጵያ ላላችሁ ወገኖቼ it’s a random Thursday but still መልካም አዲስ አመት😁🥳