Jawula Health center network

Jawula Health center network from south Ethiopia Gofa

some tips about Marburg virus
15/11/2025

some tips about Marburg virus

የገዜ ጎፋ ወረዳ ሆቶ ሶቅሰ ጤና ኤ/ሽን በሃገር ደረጃ በጤና ኤ/ሽን ተግባር የተቻለ አፈጻጸም በማስመዝገብ ተሸላሚ ሆናለች ...የሥራ ውጤት ነው እንኳን ደስ አለች ቀለሟ !!!
25/10/2025

የገዜ ጎፋ ወረዳ ሆቶ ሶቅሰ ጤና ኤ/ሽን በሃገር ደረጃ በጤና ኤ/ሽን ተግባር የተቻለ አፈጻጸም በማስመዝገብ ተሸላሚ ሆናለች ...የሥራ ውጤት ነው እንኳን ደስ አለች ቀለሟ !!!

27/09/2025

የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያልያዙ የጤና ባለሙያዎች
አገልግሎት መስጠት እንደማይችሉ ተገለጸ

"No license,No practice"

| የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድን በሚመለከት በጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ፍሬህይወት አበበ ተፈርሞ ነሐሴ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ለሁሉም ክልሎች የተላከው ደብዳቤ፤ "ሁሉም ክልሎች እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የንቅናቄ ስራ በመስራት ሁሉም ባለሙያ የሙያ ፍቃድ ይዞ እንዲሰራ እንዲደረግ አሳስባለሁ" ይላል።

"በመመሪያው መሰረት የጤና አገልግሎት የሚሰጡ ሁሉም ባለሙያዎች የታደስ የሙያ ፈቃድ እንዲኖራቸው ይጠበቃል " ያለው የጤና ሚኒስቴር፤ ይህንንም ተከታትሎ ማስፈጸም በጤና ሚኒስቴር የጤናና ጤና ነክ ተቋማትና ባለሙያዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈጻሚ መሆኑን ይገልጻል።

በ2017 በጀት ዓመት የጤና ሚኒስቴር ባካሄደው የዳሰሳ ጥናት መሰረት፤ የሙያ ፈቃድ ሳይኖራቸዉ እንዲሁም የአገልግሎት ጊዜው ባለፈበት የሙያ ፈቃድ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ባለሙያዎችን መኖራቸዉን ማረጋገጡን ገልጿል።

በዚህ መሰረት "ሁሉም የጤና ባለሙያዎች በሙያቸው ለመስራት የታደሰ የሙያ ፈቃድ መያዝ እንደሚያስፈልጋቸው ታውቆ፣ በክልላችሁ ስር በሚገኙ ጤና ተቋማት ላይ የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ብቻ የሙያ ፈቃድ እንዲያወጡ " ሲል ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ አሳስቧል።

ከመስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም በኋላ ግን "No license,No practice" በሚል መሪ ቃል፣ የሙያ ፈቃድ የሌላቸው ባለሙያዎች፣ በሙያቸው መስራት እንደማይችሉ አሳውቋል።

የሙያ ፈቃድ ለማውጣትና ለማሳደስ የተሰጠው ጊዜ እስከሚያልቅ ክልሎች አስፈላጊውን የንቅናቄ ስራ በመስራት፣ ሁሉም ባለሙያ የሙያ ፍቃድ ይዞ እንዲሰራ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ መሰጠቱን ቲክቫህ ጠቁሟል፡፡

26/09/2025

እንኳን ለ2018 ዓ.ም የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
!

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/
Tiktok: tiktok.com/
Telegram: t.me/M0H_EThiopia

በፅናት ቆመን በአካል የጠነከረ በአዕምሮ የበለጸገ ትውልድ እንፈጥራለን !               JHC
06/09/2025

በፅናት ቆመን በአካል የጠነከረ በአዕምሮ የበለጸገ ትውልድ እንፈጥራለን !

JHC

በመትከል ማንሰራራት በጃውላ ጤና ጣቢያ በመትከል ማንሰራራት በምል መሪ የአረንጓዴ አሻራ መረሃ ግብር ተካሄደ እንደ ሀገር 700ሚሊየን እንደ ደቡብ ኢትዮጵያ 60ሚሊዮን አንደ ጎፋ ዞን 7.2ሚ...
31/07/2025

በመትከል ማንሰራራት

በጃውላ ጤና ጣቢያ በመትከል ማንሰራራት በምል መሪ የአረንጓዴ አሻራ መረሃ ግብር ተካሄደ

እንደ ሀገር 700ሚሊየን እንደ ደቡብ ኢትዮጵያ 60ሚሊዮን አንደ ጎፋ ዞን 7.2ሚሊዮን እንደ ገዜ ጎፋ ከ920ሽህ በላይ በሚካሄደው መረሃግብር ሁሉም የጃውላ ጤና ጣቢያ ባላሞያዎች ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን በጤና ጣቢያ ግብ ከ500በላይ ችግይን ተክሏል

በጃውላ ክላስተር አማሮ ሻጌ ቀበሌ የሐምሌ ወር  ነፍሴጥሩ እናቶች ፎረም ተካሄደ !!በዝህ ፎረም አጠቃላይ 50 እናቶች የተገኙ ስሆን  የእርግዝና ወቅት ምርመራዎች.. የምክር አግልግሎት እና ...
27/07/2025

በጃውላ ክላስተር አማሮ ሻጌ ቀበሌ የሐምሌ ወር ነፍሴጥሩ እናቶች ፎረም ተካሄደ !!

በዝህ ፎረም አጠቃላይ 50 እናቶች የተገኙ ስሆን የእርግዝና ወቅት ምርመራዎች.. የምክር አግልግሎት እና በሰለጠነ ባለሞያ የወልድ አግልግሎት ጥቅም እና ተጨማሪ አግልግሎቶችን ተጠቃሚ ሆነዋል ።

የልፋታችን ዋጋ የህዝብ እርካታ ነው

23/07/2025
በጃውላ ጤና ጣቢያ የ 2017 ዓም ዕቅድ ክንውን ግምገማ እና የ 2018 ዕቅድ መፈራረምያ መድረክ ተካሄደ :-በመድረኩ የክላስተር ጤና ኤ/ሽን ባለሞያዎች ጤና ባለሞያዎች እንድሁም የቀበሌ አመ...
23/07/2025

በጃውላ ጤና ጣቢያ የ 2017 ዓም ዕቅድ ክንውን ግምገማ እና የ 2018 ዕቅድ መፈራረምያ መድረክ ተካሄደ :-

በመድረኩ የክላስተር ጤና ኤ/ሽን ባለሞያዎች ጤና ባለሞያዎች እንድሁም የቀበሌ አመራሮች የተገኘ ስሆን የ 2017 ዓም ዕቅድ በጥልቀት ተገምግሞ ማነቆዎች የተለዩ ስሆን የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ጤና ኬላዎች የምዝጋና ምስክር ወረቀት ተበራክተዋል ።

በመጨረሻ የ2018 ዓም ዕቅድ ከባለድርሻ አካለት ጋር በመፈራረም መድረኩ ተቋጭቷል ።

ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለትና ለትንሳኤ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከባዓል አመጋገብ ጋር ተያይዞ ለምመጣዉ ለጤና እክልና ለሁሉም አገልግሎት ጤና ጣቢቺን 24 ሳዓ...
18/04/2025

ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለትና ለትንሳኤ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ከባዓል አመጋገብ ጋር ተያይዞ ለምመጣዉ ለጤና እክልና ለሁሉም አገልግሎት ጤና ጣቢቺን 24 ሳዓት ክፍት መሆኑን እናሳውቃለን !!

  is Positive enforcement 10q gofa zone Health department
21/12/2024

is Positive enforcement 10q gofa zone Health department

የነፍሰጡር እናቶች ፎረም በገዜ ጎፋ ወረዳ ጃውላ ክላስተር !!
01/12/2024

የነፍሰጡር እናቶች ፎረም በገዜ ጎፋ ወረዳ ጃውላ ክላስተር !!

Address

Gofa
Awassa
ETHIO

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jawula Health center network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Jawula Health center network:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram